Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ወንጌል ዘዮሐንስ ሞጁል.pdf


Advertisement
  • word cloud

ወንጌል ዘዮሐንስ ሞጁል.pdf
  • Extraction Summary

ነቁጠሮሪ ቓሉጎስ ፔዎሥጎሉስ ይባላል ኙክንስ ቴዎሉጎስ እንዲል ድጓ ገጽ ሦሐንስ ድንግል ዘኢጥፅመ ሞተ ፍሩ በንጽሕ ከመመሳአክት ተሠርገወ ጦአመዊት ከማሆሥ ሐይወጦ ሩ ንጽሐ መላእክት ለበስክ እንዘሀሉ በሥጋከ ወበእንተዝ ከመመላእክት ሐየክ ጥር ስንክሳር እንደ ወንድሞቹ ሐዋርያት ሞትን አልተቀመሥሰም ሁሉ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓከም ራሱ ባልበታቸውም ይመስለሻል ታምራቱ ቢጻፍ ሰማይና ምድር ብራና አእባን መራመሚያ አብሕርት ተሰም ፅዕዋት ብዕር መላእክት ደቂቀ አዳም ጸሐፍት ቢሆነ ጽፈው ባልፈጸመት ነበር ብለዋል አንድምታው ቶዎፍሉሎስ የተባለ ሊት ሌሉች ወንጌላውያን ብዙ ተአምራትን ትቷል ምክንያቱም ዓለም ሊሰማው አይትልምና ዓለም የተባበም ሰዎች ናቸውጦ ኒቤ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ።

  • Cosine Similarity

ቃልም እግዚአብሔር ነበረ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ካለ በኋላ ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን ገልጦ ተናገረ ደህ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ብሎ ክእግዚአብሔር አብ ጋር ያለውን አንድነት እንደገለጠ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ በማት ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋር ያለውን አንድነቱን ገለጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ፍጥረታት ሁሉ በእርሱ ቃልኒት በእርሱ ፈጣሪነት በእርሰ ሕልውና ተፈጠሩ ማለት ነው ቅዱስ ጳውሎስ ይሀንን ሲያስረዳ ገር ሁሉ በእርሱ በኩል የወኛእኛም በእርሱ በኩል የሆን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን ኛ ቆሮ በእርሱ ሕይወት ነበረች ሰው ሁሉ በወልደ እግዚአብሔር ሕይወትን ማግኘታቸውን መና ገር ነው ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ጦንገድና ሱይወት እኒ ነና ሎህከ ትገሣኤና ሱይጦት እኔ ነኝ ሆስ ብሉ ሃዘ ሕይ ሀትም የሰጦ እኒ ብርሃን ሆፄ በይ ዓለም መጥቻለሁ ዮሐ ማር ዮዘንስ ይህን ለሰዘ ልጆች በተፈጥሮ ስለሰጣቸው ጸጋ ተናገረ ይሳል ብርፃንም በጨለማ ይበራል ብርሃንም የተባለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሣውዑ ገ መዝ መ ኢሳ ዮሐቭ ዮሐ ዚሜሬ ገጽ ብርሃን ውእቱ ዘያቀርቦመ ለጀረታን በምጽአቱ ሰው በመሆነ የራዩትን የሚያተርባቸው ብርሃን ነው ይላል ፀሲሰማም አላሸነፈራውም ጨለማ የተባለ ዲያብሉስ ነውጦ በቱ ፈተናዎች ቢፈትነ«ውም አላሰነፈውም ማቴ ሊላው ጨለማ ኃጢአት ሞት ስሀተትን የተሞላው ዓለም ነው ለሰው ሁሉ የሚየበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የመጣ የጌታ ብርሃ ንነት በጎትምህርቱ በትሕትናው በትዕግሥቱ በሥነምግባሩ ነው ዓለሙም አላወቀውም ዐ ዓለም የተባለ የሰው ልጀ ነው ክርስቶስ ባለማመና ቸው ጠደወገናቸው መጣ ወገኖቹ የተባሉ ኛ የሰው ልጅ በሙሉ ኛ እስራኤል ናቸው ሁሉም አላመነበትም የተተበሉትን የእግዚአብሔር ልጆች ይባሉ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸውጡ ሥሐጣን የተባለ ልጅነት ነዐ ገሳ በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የአግዚአብ አነሱም ከአግዚአብሔር ተወለዱ አንጂ ከሥጋ ፈቃድ አልተወለዱም አይባዳድ የተባለ ሊቅ ሰው በ ነገር ከእግዚአብሔር ይወለዳል በጥምቀት እግዚአብሔር ምሥጢራትን ሲገልጥለት በትንሣኤ ከክርስቶስ ጋር በመተባበር ሂርኛን ነባረች ብርዛን ማለት ሰው ሁሉ እውተት ማስተዋል ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ኛ ለምንት ህልም ሥጋ ሆ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ብሎ ዓለም ሳይፈጠር መኖሩን ተናፎ ያ ል ሥ የለበሰው ሰዐ የሆነው ነው ይላል አትናቴዎስ ወከዝመ ይተረጎም ነገሩ ለቅዱስ ዮሐገስ ዘይቤ ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ በነሚአቱ ለታል ሥጋ እምእግዝእትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ል ሥጋ ሆነ የሚስጡ የቅዱስ ዮሐንስ አነጋገር ከእመቤታችን ሥጋን ተዋህዶ ብሎ ይተረጎማል ፃይኣበምዕ ጾጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ ጸጋን ተመልቶ ማለት ከእመቤቃችን የነሣ ሥጋ የሚያድን ዓለምን የሚገዛ ሆነ ማለት ነው ክእኔ በኋላ የሚመጣው ጌታ መሰበክ የጀመረው ዮሐንስ አስተምር ከታሰረ በቷላ ፃውና ሊላው ዮሐንስ ጌታን በ ወር ይበልጠዋልና ማር ኤፍሬም በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና በኦሪት ላይ ወንጌል በመንፈሰ ረድኤት ላይ መኃፈሴ ልደት በአእምር ጦባያዊ ላይ አእምር መንፈሳዊደን ገንዘብ አደረግን እግዚአብሔርን ያየው አንድስ እንኳን የለም እግዚአብሔር ከመታየጎ በላይ ነውና አንድ ልጄ እረሱ ተረከው የእግዚአብሔር አብን ህልውና የነገረን ኢየሱስ ክርስቶሰ ነው እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ አመነበት ተከተሉት ጌታ በበግ ይመሰላል ኢሳ ኤር ራእ ሁለቱ ቀደመዛሙርት ጌታን ተከተሉት ቁ እንድርያስና ዮሐንስ ናቸው የዮሴፍን ልጅ አገኘነው ማለት በቤተ ዮሴፍ ስላደገ አይሁድ ወዮሴፍ የሚሉትን ሙሴ በኦሪት የጻፈለት ነቢያት ትንቢት የተናገሩለት ሆኖ አገኘነው ከበለስ በታች አየሁህ ናትናኤል ከበለስ ሥር ተቀምጦ ሱባዔ ይቆጥር ነበርና መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ሰውና መላአክት መታረቃቸውን ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ እያሉ መዘመራቸውን የመላእክት ፈጣሪ መሆኑን የእግዚአብሔር በግ ቁ አነሆ ማለት ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ፊኛ ሳምንት ሃዞኖ ሶ ለ ጠልኀሣ ምዕራፍ ሁለት ፍሪ በሦስተኛው ቀን ሀግ ተደረገ በኛው ክፍለ ዘመን ሰው መሆኑ ጌታ አርባውች ተን ትዳሜ ይጨርሳል። ገ ታደመ እናትን ጠርቶ ልጅን መምህርን በርቶ ደቀመዛሙርትን መተው ሥርዓት አይደለምና መጽሐፈ ግብረ ሕማማት የመሽራው ስም ዶኪማስ ወልደዮከን ይባላ ሜታን ነበራው ናትናኢል ነጦ ሠርጉን ይባርክለት ዘንድ እመቤታችን እና ዮሴፍን ይጠሯቸው ቄደ ሰዎችን ላክ ይላል ፃር ዮሐንስ ግን አምላክነቱን ስላልተረዱ እንደማንኛውም ሰው ዐወደ ሠርግ ቤት ርተወውታል ብሏል የኢየሱስ አናት የወይን ጠድ አኮ የላቸውም አለችው አመቤታችን ለወጆቂፊት ስለምተፈጽመው ምልጃ መጀመዎሪያ ነው ምግባር ሃፃይማሣናት የላቸውም ዱ ዴ ዴ ፌሙጮሬሬ አንች ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ማት ውኃውን ጠጅ አድርግላቸው ብትይኝ አይሆንም እልሽ ዘንድ ከአንቺ ጋር ምን ዐብ ወይም ተቃውሞ አለኝ ይህን የመሰለ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የይሁዳ ንጉሥ ሆይ ከአንተ ጋር ምን አለኝ ኛ ነገ የአግዚአብሔር ሰው ሆይ ከአንተ ጋር ምን አለኝ ኛ ነገ ጊዜዬ ገና አልደረሰው ውኃውን ወደ ወይን የምለውጥበት ተአምራት አድርጌ አምላክነቱን የምገልጥበት መቹ ተሰቅዬ ዓለምን የማድንበት ከሰማይ በታች ለሁሉም ገዜ መን አለው መክ የግእዝ በእግዝ ትርጓሜ የወይን ጠጁ ፈጽሞ አላለቀም ነበርዓዒ ይህን አላት ይላል የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው ማሳሰቢያዋን እንደተቀበላት አውቃ ማር ዮሐንስ እናቱ አገልጋዮቹን ማዘዚ ጊዜዬ ገና አልደረሰው ማለቱ ስለትሕትና እንጂ የሚሳነው ነገር እንደሌለ አውቃለችና ይላል የማንጻት ልማድ አይሁድ ርኩስ የሚሉትን ነገር ሁሉ እያጠመቁ ያነጹ ነበር ዘጸ ጋኖቹ የረከሰ ሰው የሚታጠብበትን ውኃ የሚይኩ ናቸው መ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ የወሠይኩ ምሥክኒር አባ ጊዮርሂኒስ ዘጋስጫ በመጸሃ ምሥጢር ይእቲ አስተብ ቱአቶ በካንተ ጠይን ምድራዊ ቡአቱኒ አውሥአ በአዞሠሥጥርበአንተ ወይነ ደሥ ዘይትማሣዳሰነ እምገቦሁ አርሷ ስለምድራዊ ፀህነን ለመነችው እሉ ከጎነ ስለሚፊለሰው ደሙ በምሥጢር ነግራት ይላል ፄታ ወደ ኢየሩሳሌም እንደወጣና ከቤተ መትደስ አንብቡ ላ ሊኒ ገብቶ ገበያውን እንደፈታ የቀፎውን ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ኛ ሳምንት ምዕራፍ ሦስት ኒቶጺሞስ የጌታ ደቀመዝመር ጌታን የገነዘ ከሷሪሳውያን ወገን በፋራስ ፈሪሳውያን ተብለዋል ማቱ የአይሁድ አለቃ በዕውቀት በሀብት በስልጣን በሌሊት ወደ ጌታ መጣ በተን ከሚመጡ ቀድሞ የሌሊት ልብ ከንቱ ዐውዳሴ እግዚአብሔር ከሱ ጋር ከሆነ በቀር ግእዝ በግእዝ የተረጎመ ሊቅ ኒቆዲሞስ እታን ያመሰገነው ታላቅ ሰውን ማመስገን በአይሁድ የተለመደ አለማመኑን ክግላ ኦሪት አልተሳቀቀም ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በተቀር ጌታ ለኒቆዲሞስ ምሁረ ኦሪት ስለያነ የማያውቀውን ምሥጢረ ጥምቀትንና ምሥጢረ ሥላሴን ከውኃና ከመንፈስ ስለመወለድ ሁለተኛ ስለመወለድ ነግሮት የሚወለድበትን አልነገውም ነበርና ሆየሃእዝ በግእዝ ትርጓሜ ፒምተት በውኃ መሆኑ ግን የሞትና ሰመግሰ ነው ማለት ወደ ውኃ ውስጥ መግባት ወደ መቃብር ሆመውረድ ከውኃ መውጣት ከመቃብር የመውጣት የትንሣኤ ምሳለ ነው ብለው ተርጎመዋል ጌታ ከመንፈስ ቅዱስ እንድንወለድ ያዘዘን እሱ በግብረ መንፈስ ቅዱስ ተወልዶ ነው ማቱሖ ሉቃ የውኃና የመንፈስ ኅብረት የተከሰተው ዓለም በተፈጠረበት ፅለት በመጀመሪያው ቀን ነው የአግዚአብሔር መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍሮ ነበር ዘፍ በውኃ ላይ መስፈፉ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በውኃ በጥምቀት ለዘመነ ሐዲስ ሰዎች የሚሰጥ መሆኑን ያስረዳል ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ወሀሎ መቅ ይጹልል መልዕልተማይ እምቅድመ ዝንቱ ግብር ዘተፈጸመ በእንቲ አነ ዛይ አበው ምዕ ሕዝቅ ጥሩ ውኃን እረጭባችኋለሁ እናንተም ትጠራላችሁ አዲስ ልብ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ ብሎ ጥምቀት በውኃና በመንፈስ ቅዱስ መሆኑ አስረድቶ ነው ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ከሥጋ የተወለየጻ ሥጋ ነው ዘመንፈስም የተወሰደ መገፊስ ነው ማለት ከ ሥጋ ተወለደ ሥገን እገደሚመስለ ሁሉ ከመንፈስሃ የተወለደ ወላጁ መሥንፈስ ቅጫስን ይመስላል ማለት ነው ነፋስ ወደሚወድደውጦ ይነፍሳል ለኒቀዲዋስ ከመቅ መጠለድን ለማስረዳት ጠነፋስ መስሉ ያስረዳዋል ነፋስ ድምጽ አለው መልኩ ግን አይታይሦ መገፊስ ቅዱስም ምሥጢር ይገልጣነል ቋንቋ ያናግራል በበዓለ ሃምሳ መንፈስ ትዱስ ለሐዋርያት ሲወርድ በአውሉ ነፋስ አምካል ድምፅ ተለምቷል። ስለሱ የመሰከሩትን ምስክሮች ወክሉ ራሱን ከአብ ራሉን ከዮሐንስጋር ስለምድራዊ ነገር ስነግራችሁ ካላመናችሁ ስለሰማያዊ ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ በምድር የሚፈጸም ምሥጢረ ጥምቀትን ስነግራችሁ ስለትንሣኤ እንዴት ምድራዊ ልደቴን ስነግራችሁ ካላመናችሁ ሰማያዊ ልደቴን እንዴት ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም ሰው መሆኑን ሥጋ መልበሱን በሥጋ መወለዱን ወደ ሰማይ በሥጋ እንደሚያርግ ሲነግራቸው ነው ሙሌም በምድረ በዳ እባብን እንደሰቀለ ዘጉ በብሉይ ኪዳን የተፈጸመው ሁሉ ሰሐዲስ ኪዳን ምሳሌ ነው አርዌ ምድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ስለመስጠት ዓለም በልጁ እንዲድን እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውም የግአዝ በግእዝ ትርጓሜ ያላመኑት ግን ለራሳቸው የኩነኔ ምክንያት ይሆናሉ ይላል መ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ በአርሱ የሚያምን አይፈረድበትም አምና ሥራ ከሠራ በማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል ማር ዮሐንስ ኃጢአት የሚሰራ ሰው በዚህ ዓለም ኩነኔ የለም ብሉ እንዳይጠራጠር ሙሽራይቱ ያለችው እርሱ ሙሽራ ነጡ አርሱ እንደሙሽራ ከእልፍኝ ይጦባል መዝ ሚዜወጦው በሙሽራዐ ድምዕ እጅግ ደስ ይለዋል ዮሐንስ መጥምቅ እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል በእግዚአብሔር አብ ሪታድ ሰዐኦ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልን ያስተምራል አንን ንመታን ፆ። የብሉይ ኪዳን በዓል እንደሚያልና አያወቀ በዓላቸውን ያሕብር ነበከ አምስት መመላለሻ ወደ መጠመቲያው የሚያደርሱ መንገዶች አምስቱ አእማደ ምስጢር ቱ በሽተኞች የቱ ጾታ ምእመናን ተድሞ የገባ አንድ አንድ ሰው በየሳምንቱ አንድ አንድ ሰው መዳኑ እስሪኤል ተስፋ እንዳይቆርጡ ዓመት የታመመ የመጻጉዕ ታሪክ አንደሌለ ልትድን ትወዳለህን መዳን እንደሚወድ ጌታ ያውቃል የግእዝ በግእዝ ተርጓሚዎች መጻጉዕ ሃይማኖቱን ይገልጥ ዘንድ ነው ሰው የለኝም ብዙ ዘመን ከመታመመ የተነሣ ሰው አርቆታል ማለት ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አይሻዳድ ጌታ እንዲህ ማለቱ ተአምራቱን ያስረዳ ዘንድ ነው ሰዎች ምትሐት ነው እንዳይሉ ለሙታን ትንሣኤ ምሳሌ ነው ብሏል ከዚህ የሚብስ እንዳያገኝህ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥራ የእስካሁነ የሥጋ ነበር አሁን ግን በነናስ ትቀጣለህ አይጓዳድ በሊቀ ካህናቱ ፊት ጌታን በጥፊ መትቶታል በዚህም እጁ ደርቆ ሽባ ሆና አንድ ባቻ መሆነ በኦሪት ፍጽም ድ ህነት ቀርቷል ኦሂ አባቴ እስከዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ መጻገዕን ሌሎችን ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም ከአብ ተለይቼ ብቻዬን አንድም የአምላክነት ሥራ አልሠራም ሲል ነው አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ወልድም ለሚወዳቸው በአምላክነቱ ከአብ ጋር እኩል መሆኑን ያሳያል ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው አብ የማይፈርድ ሆኖ ሳይሆን ወልድ ሥጋን በመልበሱ የሚጠራጠሩ ሰዎች አሉና ፈራጅ መሆኑን ለመንገር ሌላው ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው ማት በሥጋ ተገልጦ በፍጡራን ዓይን ታይቶ በአጋንንት የፈረደባቸው ለሰው ልጅ የፈረደላቸው እሱ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል ሙታን የተባሉት በሥጋ የሞቱት አይደሱም ተስፋ የቆረጡት የመዳን ሕልም የሌላቸው ኃጢአተኞች ናቸው ወንጌልን የሚሰሙበት የግእዝ በግእዝ ትርጓሜ ግን ወልደ መበለትን አልአዛርን ሐይወትን ይሰጣቸዋል ወልድ መ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ በመቃብር ያሉት ሁሉ ድደምሦሁን የሚሰመበት ሰዓት ይመጣል ይህ ታል ስለ ትንሣኤ ሙታን ሲሆን ዕለተ ምጽአትን ይመሰከታል ጳሕይወት ትንሣኤ ለፍርድ ትንሣኤ አምነው ተጠምቀጡ ሥራ የሠሩና ያል ሠሩ ስለኒ የሚመሰክር ለሌላ ነው ስለእርሱ የሚመሰክሩ ምስክሮች ኛ ዮሐንስ ኛ የሚሆራውጡው አምላካዊ ሥራ ኛ የላከው እግዚአብሒር አብ ቁሂስለእርሱ የተጻፉት መጻሕፍት ኛ ስለእርሱ የጻፈ መሴ በበፀ አቪከ ዐበርከበ ስምንተኛ ሳምንት ምዕራፍ ስድስት ጥብርያዶስ በገሊላ ባሕር ምፅራባዊ ዳርቻ የሚገኝ ከተማ ታ ጠደ ተራራ ጠጣና ከደተመዛሙጮርቱ ጋር ተቀመጠ ተራራ የልዕልና የመንፈሳዊ ፅድገት ወደ እግዚአብሔር የመቅረብ ምልክት ተራራ በብሉይ ኪዳን ብዙ ፃሃይማኖታዊ ሥራ ተሠርቶበታል ሦጓፈልጉኝ እንጀራን ስለበላችሁና ስለጠገባችሁ ነው ሕዝቡ ትኩረት የሰጡት ስለምድራዊው ነገር ብቻ ነበር ሊያነግሠት የፈለጉም በምድራዊ ኑፁራ ቸው እንዲመቻቸው ለሚጠፋ መብል አትሥሩ የሚህነጎፋ ያለው ያበረከተውን እንጀራ ነው ሩሩ ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም ማቴ ሩ ወደ አዋ የሚገባ ጠደ ሆድ አልፎ ወደ ውጪ ይጣላል ማቱ የዚህ ዓለም ምግብ የሚጠፋ መሆኑን ቅዱስ ጳውሉሎስም መብል ለሆድ ነው ሆድም ለመብል ነው እግዚአብ ኬር ግን ይህንንም ዖጠፋዋል ኛ ቆር ፍሩ ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ ለመብል አይደለም ዕብ አርሱን እግዚአብሔር አትሞታል ለዘለዓለም ሕይወት ለሚኖር መብል ንጂ ብሏቸጡ ነበርና አትሞታል ማለት አጽንቶታል ማለቱ ነውጦ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታትማችሁ ኤፈ ለቤዛም ተን የታተማችሀበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝነ አንድም ኤፈፌ የሚጠፋውን ምግብ ግን አግዚአብሔር አሳልፎታል ከሰማይ እንጀራ የሚሰጣችሁ አባቴ እንጂ ሙሴ አይደለም አባቶቻችን በምድረ በዳ መና በሉ ብለው ከሙሴ ጋር አነጻጽረውት ነበርና የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ ለዓለም ሕይወትን የሚሰጥ ነው የእግዚአብሔር እንጀራ የተባለ ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ይህን እንጀራ ስጠን ብሰውት ከሰማይ የወረደ ሰማያዊ አምላክ መሆኑን የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ወደኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም ልጅነትን ጽድቅንና ዘለዓለማዊ ሕይወትን ሰላምንና ጸጋ መንፈስ ቅዱስን አይራብም አንድ የተቀበሉት በኃጢአት ስላደፈ ከሰማይ የወረደ እንጀራ እኔ ስላላቸው አንጎራጎሩ አይሁድ ሥጋዊ እንጀራን አበርክቶ ሲመግባቸው ሊያነግሠሁት ወደዱ መንፈሳዊ እንጀራ ተመገቡ ባላቸው ጊዜ አንጎራጎሩ አባቱንና እናቱን የምናውቀው ይህ የዮሴፍ ልጅ አይደለምን የአይሁድ ትልቁ ስህተት ወዮሴፍ ነው ብለው ማመናቸው ነው ጌታ እሱ ግን እኔንም ወይም አባቴንም አታውቁም ብሏቸዋል ዮሐ ሙ ብሉ ዕ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ አይሁድ የሃርሱገ ቃል ሥስማት ትተፀፁ የራሳሻዘ ሀሳብ ሁሉም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተማሩ ይዘህናለ ምሥቢር ይገልጥላቸዋል ማለት ነው ኢር ዕገባ ሦድር የአግዚአብሔርን ክብር በማጠት ትዋላለች ለከዲስ ኪዳን ምዕመናን ብዙ ምስጢር ተገልጧል አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም እስራኤልን ከሞት አላዳናቸብም ዘጸ አሁነ ከሰማይ የወረደው እንጀራ ግን ዘለዓለማዊ ሕይወትን የሚሰጥ ነው ሥጋዩን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው ዘለዓስማዊ ሕይወት በሥጋውና በደሙ እንደሚገኝ የብሉይ ኪዳኑን መናና የሐዲሱን እያሃጻጸረ ይነግራቸዋል አኔም በመጨረሻ ተን አስነሣዋለሁ ማለቱ አስነስቶ ክብረ መንግሥተ ሰማያትን አወርሰዋለሁ ሲል ነው ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም አውነተኛ መጠጥ ሥጋው ደሙ ከዓለማዊ መብል መጠጥ የተለየ መሆነን ያረጋግጣል አባ ሕርያቆስም ኦ ማርያም በእንተዝ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል አብ ሕያው ስለሆነ ከአብ የተወለደ ወልድ ሕያው ነው ወልድም ሕያው ስለሆነ የሱን ሥጋ የበላ ሕያው ይሆናል የግአዝ በግአዝ ትርጓሜ ለሚጠራጠሩት አምላክነቱን ለማስረዳት ነው ብለዋል ይህ የሚያስወኒንቅ ንግግር ነው ገታ አንዳንድ ጊዜ ተሰምተ የማያውቅ ይናገር ስለነበር ደተመዛሙርቱ ተጠራጥረው ነው የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል ሥጋውን ደሙን ከመስጠት ይልት ዕርገቱ ያስደንቃልና ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው ሥጋ ምንም አይጠቅምም መንፈስ መለኮታዊ ሥልጣሦ ማዳን የሚቸል መሰኮት የተዋሐደው ሥጋ ነው እንጂ የዕሩትቅ ብእሲ የፍጡር ሥጋ ምንም አይጠቅምም እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው ብሎ ነበርና የነገርኳችሁ ቃል የሕይወት ቃል ነው ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደኋላ ተመለሱ ደቀመዛሙርት ያላቸው ከሕዝቡ ወገን ብዙዎች ሰባ አርድአት ጌታ ሆይ ወደማን እንሄዳለን አንተ ክርስቶሰ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ አንደሆንም አምነናል በማለት የቱን አሳብ በሊቀሐዋርያት በጴጥሮስ አንደበት ተገለጠ ኢሳ እግዚአብነኬር ው አውነተኛ የሚለው ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ዘጠነኛ ሳምንት ምዕራፍ ሰባት የአይሁድ የዳስ በዓል ን በአንድንት ይከበራል። በጓደኛቸው ግንባር ተጽፏል ከላቦችሽ ጠደየት አሉ ሲላት አላውቅም ማለት የኔን ኃጢአተኛነት እንጂ ዮነሱን አሳውትም አለችቦዑ እኔም አልፈርድብሽም ደግመሸ ኃጢአት አትስሪ የባሰ እንዳያገኝሽ እንደ መጻጉዕ የሚከተሰኝ የሕይወት ብርፃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብርዛን የእምነት የእውቀት የጽድቅ ምሳሌ ነው እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ የራሳቸውን ሰውረው አመንዝራይቱ እንድትሞት ፈርደዋልና እኔንም አባቴንም አታውቁም እኔ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኔን አግዚአብሔር አብም የእኔ አባት መሆኑን ስለማታውቁ ወልደ ዮሴፍ ትሉኛላችሁ አሄ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም አይሁድ እንደማምይድነ ሲነግራቸው ነው በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ ሞት ማለት የፍጡራን ሕይወት ከሆነቡ ከአግዚአብሔር መለየት ከነኃጢአታቸው በመሞታቸው እናንተ ከታች ናችሁ እኔ ከላይ ነኝ ሰማያዊ አምላክ እግዚአብሔር መሆነን ሊነግራቸው የሰውን ልጅ አፍ ከፍ ባደረጋችሁት ገዜ በሰቀሳችሁት ጊዜ እውነት አርነት ያወጣችኋል ከዚህ በፊት ዲያቢሎስ በሀሰት የስው ልጆችን አምላክ ትሆናላችሁ ብሎ ለባርነት ዳርጓቸው ስለነበር አሁን ጌታ በእውነት ነጻ ያወጣቸዋል ለማንም ከቶ ባሮች አልሆንም በግብጻውያን በባቢሎናውያን ዘመን የተገዙትን ዘንግተው ኛ ነገ ኛ ዜና በዚያም ዘመን ከቄሣር በቀር ሌላ ንጉሥ የለንም ሲሉ ዮሐ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው ሌላው ቢቀር ኃጢአት እየሠራችሁ ስለሆነ የኃጢአት ባሪያዎች ናችሁ በአባታችሁ ዘንድ ያያችሁትን ታደርጋላቹሁ አባት ዲያቢሉስ የአብርሃም ልጆች ብትሆኑ የአብርሃምን ሥራ ባደረጋችሁ ነበር አብርሃም እንዲህ አሳደረገም እኛ ከዝሙት አልተወለድንም በዝሙት ከአጋር ከተወለደው ከእስማኤል አልተወለድንም ማለታቸው ቃሌን የሚጠብቅ ቢኖር ለዘለዓለም ሞትን አይቀምስም መ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ቢሞት ይነሣለ ሞተ ነፍስ አያገነውጠም አብርዛም ተነን ያይ ዘንድ ተመኘ አየም ደስም አለጡ በእምነት በሰጠው ታል ኪዳን መልከጺዴትን አግኝቶ ህብስት አብርፃም ሳይወለድ እኔ አለሁ ፀ ቀዳማዊነቱን የባሕርይ አምላክነቱን ሣልጾ ነገራቸጦ በሰወኑነቱ ቹሽ እብን እሳየንና ይበቃናል አብን ለማወት ያቀረበው ጥያቄ ጌታን አንጂ በመለኮታዊ ባሕርይው እንደማያውቀው ገለጸለት ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውተኝምን አንድነታቸው አታውቀኝም ማለቱ የአብ ሥልጣን የእኔ ሥልጣን የአብ መንግሥት የኔ መንግሥት ነው ሲለው ቃ የግእዝ በግእዝ ፊልጳስ ወልድን በአምላክነቱ አውቆት ቢሆን አብን አሳየን ብሉ አይጠይቀውም ነበር ብለዋል እኔን ያየ አብን አየ ማለት በኔ ሀልው ሆኖና በሚያደርገው ታም ይገልጣል ማለቱ ነው እንጂ በሥጋ አብ አልተገለጠም የግአዝ በግእዝ እኔን ያወቀ አብን ያውተዋል ማለቱ ነው እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን ከጌታ በፊት ይህን ትምህርት ያስተማረ ነቢይ ወይም ሐዋርያ የሰም በኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ አርሱ ሐዋርያት ጌታ ያደረገውን ሁሉ አድርገዋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል የበለጠ አድርገው ሳይሆን እሱ ካደረገው የበቫ ብዙ ዘመን ስላደረ። ነው ብዙ ዘመን በብዙ ቦታ ብዙ ታምራት ስላደረጉ እሱ ዓመት እኔም አብን እለምናለሁ ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል በዚህ ምዕራፍና ወልድ አብን እንደሚለምንና መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት እንደሚሰጥ ቢገልጽም ምዕ ላይ ወልድ ራሱ እንደሚልከው ተገልዷል ቃ አብ ይሰጣችኋል እኔ እልከዋለሁ የሚመጣው በአብ በወልድ ፈቃድ በራሱ ፈቃድ ነውና ሴላ አጽናኝ በአካል ልዩ መሆኑን ያመለክታል አካላት እንዳለ ገሰጸ እኔ አብን አለምናለሁ ሴላ አጽናኝ ብሎ ቃ ለራቅሊጦስ ታሉ የጽርዕ ነው በግዕዝ ከሣ መስተሥርዩ መስተፍስሒ ማለት ነው ዓለም ሊቀበለው የማይችለው ዓለም ያለው በሃፃሃይማኖ ራት አምላክኝቱን ያግሞ ያደርጋል ጌታ ካረገ በኋላ ማለት መንፈስ ቅዱስ ወደ ሐዋርያት ቲ ናዛዚ መጽንዒ መንጽሒ ት በጥምቀት የመንፈስ ቅዱስ ልጅ ያልሆነ ሰው ሁሉ ነው ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም እሄዳለሁ ብሏቸው ነበርና ብቸኝነት እንዳይሰማቸው አልተዋችሁም ሔሎኤኦሞችቿቿፍጅ ሽሽ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ የፃአዝ በሣእዝ መተርጉማገ ዝኒ በአንተ ተድላ ዓለም ዘጽለው ለዛዳዶጆ ታን በበመዐርጊሆሙ ማለት ለጻድቃን በየመዐረጋቸው የተዘጋጀ የጦዲያኛው ነለሦም ክብር ነው ብለው ተርጉመዋል ርጸክበ አቪከ ርበርበበ አስራ አንደኛ ሳምንት ምዕራፍ ሩፍ አንተጸ አባኘፅ በመባል ይታወቃል ቀ ቤተክርስቲያን ጠባቂ ተጠባቂ አስጠባቂ ናት ቀሩ የእረኛው ድርሻ በበሩ ከመግባት ነላሱን ለበጎች ምእመናን በጎች ቀ የመንጋ ድርሻ እረኛውን ከማወት እስከ መከተል በኝት ምአመናን ናቸው ማቴ በጎቹን በተኙ በጎች ያለጠባቂ መኖር አይችለም ምአመናንም ያለ ክርስቶስ ጠባቂነት መኖር አይቹሉም በረት በጎችና ሌሉች እንስሳት የሚያድሩበት ቤት ነው በዚህ የተመሰለች ቤተ ክርስቲያን ናት ሩ የበጎች ማደሪያ በረት እንደሆነ የምእመናንም መኖሪያ ቤተ ክርስቲያን ናት። መንጋውን እንደ እረኛ ያሰማራል ኤር ኛ ሳሙኃጋ እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው መዝ የእስራኤል ጠባቂ ሆይ አድምጥ ኢሳ እኔ እግዚአብሔር ጠባቲቂ ነኝ አሁንም እንዲህ ማለቱ በብሉይ ኪዳን ሕዝቤን ስጠብቅ የነበርኩ አምላክ በሐዲስ ኪዳን በሥጋ ተገልጩ ሕዝቤን ልጠብቅ መጥቻለሁ ማለቱ ነው በሐዲስ ኪዳን ቅዱስ ጳውሎስ ዕብ ኛ ጴጥ ራፅ በዘለዓለም ኪዳን ደም ለበጎች ትልቅ እረኛ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስን » አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል በዙፋኑ መካክል ያለው በጉ እረኛቸው ይሆናልና ወደ ሕይወት ውኃ ይመራቸዋል ማርዮሐንስ ራሱን አንድ ጊዜ በግ አንድ ጊዜ እረኛ ማለቱ እረኛ ማለቱ ወደ ጽድቅ ሁሉ ስለመራን በግ ማለቱ መሥዋዕት ስለሆነልን ነው ብሏል ሙ ሙፔፎኗጵዙ ር ዌዩሚ ጾር ማጁች ዱኣ መ መመ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ መለካም እረኛ ነፍሉን ስለበጎቹ ያኖራል ጠባቂዎች በጎቹን የሚጠብቁ ለራሳ የው ጥቅም ነው ኢየሉስ ክርስቱስ ግን ለምእመናን ቤዛ ሆኖ ፀሞቷል። የስንዴ ቅንጣት ተዘርታ በስብሳ ብዙ ጥራ በጌታ ሞት ብዙ ሙታን ሀያዋን ይሆናሉና ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል በሰውነቱ መከራ የሚቀበል ማለት ነው ኣባት ሆይ ከዚህ ሰዓት አድነኝ ብሉ መጸለዩ ይሀች የሞት ጽዋፅ መከራ ከምእመናን ትለፍ ለጸሎት አርአያ ለመሆን ልጅህን አክብረው አምላክነቱን ግለጸዐው የዚህ ዓለም ገዥ ወደ ውጭ ይጣላል ዲያብሎስ ድል መሆኑን ክፍ ከፍ ስል ሁሉን ወደ እኔ እስባለሁ በተሰቀልኩ ጊዜ ብርሃን ሳለላችሁ ተመላለሱ ኛ ጌታ ነው ኛ ብርፃን እድሜያችሁ የእግዚአብሔር ክንድ ለማን ተገለጠ የተባለ ጌታ ነው ዓለምን ላድን እንጂ በዓለሙ ልፈርድ አልመጣሁም ለሚያምን ሁሉ የተናገርኩት ቃል በመጨረሻ ቀን ይፈርድበታል በመጨረሻ መጻሕፍት ይትክከሰታ ለስም ቅዱስ ያሬድ የሕይወት ቃል ተከፈተ ራአ አጆ መ ው መ ግ ከ ጀ ኞ ም ችማ ው ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ነፍሴን ስንህ ስለ አገተ አለጣለሁ ጸጽንአ ላትሩገ ነገሪው እንጂ ልጎከዣለኝ አትችልም ብሉት ነበር ሦስት ጌዜ አስክትከደኝ ድረስ ዶቦ አይጮህፖዖ ቱም በነላውያን ጽፈዋል ርር መ ሻሸ ኞች ና መ መናፍ ፍችና ዱሪ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ አስራ አምስተኛ ሳምንት ምፅራፍ ልባችሁ አይታጠክ የማያምን አይረጋጋም ሩ በእግዚአብሔር ያመነ ሰው አይታጠክሃ በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ የአባቱ ቤት መገግሥተ ሰማያት ናት በብዙ ፀገን ትጠረሳለትና ስነ አጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁ የተፈጠረች ዓለም ሳይፈፊጠር ሀሆና ሳለ ሌላ ዓለም እንዳለ ደቀመዛሙርቱ እንዲረዱ ተስፋ እገዲል ሁለተኛ እመጣለሁ ጠደ እኔም እወስዳችኋለሁ ዳግም ምጽአቱን ሲያስረዳ አብረን መከራ ብገተቀበል አብረን ጠራሾች ነገን ሮሜ የምሄድበትን አታውቁም መንገዱን ግን ታውታላችሁ ማለት አብን አታውቁም እኔን ግን ታጡቁኛላችሁ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ መንገድ ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገርን በእሱ ነውና ፎ በሥጋ ተገኣልጦ ባደረጋቸው ተአምራት አምላክነቱን ወያ ማወት አድርሶኖልና አንካሶች ሽባዎች የሚሮጡበት መንገድ አውነት የእግዚአብሔር ልጅ ማለቱ የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነ ብርዛን መልካም እረኛ ነኝ ማለቱ ስለሆነ ሕይወት ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ሕይወት የምሰጥ እኔ ነኝ ከእኔ በተር ወደ አብ የሚመጣ የለም በኔ ሳያምን በአብ ማመን የሚቻለው የለም አይሁድ በአብ አምነን ብቻ አንድናለን ብለውት ስለነበር በወልድ ያመነ የዘለዓለም ሕይወት አለው ስለሆነ ነው አብን አሳየንና ይበቃናል እኔን ያየ አብን አይቷል በህልውና አንድ ናቸውና በኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ከዚህም የሚበልጥ የደርጋል ብዙ መን በዓለም ሁሉ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርጋለሁ በስመ አጋንንትን አውጥተዋል በስሜ አምናችሁ እኔም አብን እለምናለሁ ጸሎትን ለሐዋርያት ለማስተማር ፍጹም ለው ሌላ አጽናኝ ጳራቅሊጦስ የእውነት መንፈስ ከሣቲ ናዛዚ መጽንዒ መንጽሒ ወሳጆች እንደሌላቸው ልጆች ወደርሱ እንመጣለን በርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን በረድኤት በጸጋ ፊል። ዶስ አብን አሳየንና ይበቃናል አብን ለማወቅ ያቀረበው ጥያቄ ጌታን በስውነቱ እንጂ በመለኮታዊ ባሕርይው እንደማያውቀው ገለጸለት ይሀን ያሀል ዘመን ከአናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን አንድነታቸው አታውቀኝም ማለቱ የአብ ሥልጣን የእኔ ሥልጣን የአብ መንግሥት የኔ መንግሥት ነው ሲለው ግኝ መ ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ግእዝ በሣአዝ ፊለለስ ፀሄለድገ በአምላክነቱ አውቆት ቢሆን አብን አላየን ብሉ አይጠይቀውጡሃ ነበር ብለዋሞል እኔን ያየ አብን አየ ማለት በኔ ህልው ሆኖ በሚያደርገው ታምራት አምላክ ነቱን ይገልጣል ማለቱ ነጡ አንጂ በሥ» አብ አልተገለጠም ሩ የግአዝ በገእዝ እኔን ያጠቀ አብ ያውቀዋል ማለቱ ነሃው እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእነ እንዳለ አታምንምን ከጌታ በፊት ይህን ትምህርት ያስተማረ ነቢይ ወይም ሐዋርያ የለሃ በኒየሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ጌታ ካረገ በኋላ ሐዋርያት ጌታ ያደረገውን ሁሉ አድርገዋል። አርሱ ያከብረኛል በ የግአዝ በግእዝ መተርጉማን አምላክነቴን በሰው ቨበንድ ለመግለጥና ያለኝን ጸጋ ለእናንተ በመስጠቱ ያከብሪረኛል ሰእኒ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና ለወልድ ያለው ሁሉ ለመንፈስ ትዱስ አስፀ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታዎቾን የሚሰጥ የባህርይ አምላክ መሆኑን ለአቤ ያለው ሁሉ የኔ ነው በህለውና አንድ መሆናቸውን ጥቂት ጊዜ አታዩኝም ደግሞ ጥቂት ጊዜ ታዩኛላቸሁ ከተ ያዘበት እስከተነሣበት ከተነሣበት እስከዓረገበት እናንተ ታለቅሳላችሁ ዓለም ግን ደስ ይለዋል ጌታ ሲያዝ ቅዱስ ያሬድ ተአኃዙ አርድእት ክሳውዲሆሙ እንዘይብሉ አሌ ለነ ወይለነ እስመ ሞተ እግዚእነ ዓለም የተባሉ ዓለማዊ ሥራ የሚሠሩ ፈሪሳውያን ሰቃልያነ አግዚአእ አይሁድ ነገር ግን ኀዘናችሁ ወደ ደስታ ይሰወጣል ጌታ ሞትን ድል አድርጎ በተነሣ ጊዜ ቅዱስ ያሬድ ጥም ፍስሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን ሩ በምትወልድ ሴት መስሉ ሀዘኗን ሀዘናቸው ደስታዋን ደስታቸው አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል በስሜ በእኒ አምናችሁ መከራዬን ሁሉ እያሰባችሁ ብትለምኑ ማለት ነው እኔ ስለእናንተ አብን የምለምን የምላችሁ አለምናሁ ይላል አናንተ ትበተናላችሁ እስከ ፅለተ አርብና ከዕለተ አርብ በኋላ አብ ከኔ ጋር ስለሆነ ብቻዬን አይደለሁም በአምላክቱ ከአብ ጋር አንድ ስለሆነ በዓለም ሳላችሁ መክራ አለባችሁ ስለሚደርስባቸው መከራ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ የግእዝ በግእዝ ትርጓሜ ዓለም የተባሉት ሰይጣን ኃጢአትና ሞት ናቸው አንዲህም ማለቱ የሐዋርያትን ልቡና ለማጽናት ነው ይላል አይደለም ረ ምዕ ላይ እኔ አብን ከበፎ ህሃቪከ ዕዷርበበፎ ምዕራፍ ኢየሱስ ይህን ተናግሮ ዓይናቹን ወደ ሰማይ አነሣ ይሀን ተናግሮ ማለት ስሴ አብ ሲነግራቸው ቆይቶ ሲጸልይ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ አንስቶ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact