Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህም ቅዱስ ሔፍሬም የያዕቆብ ዘን ጽቢን ደንቀ መዝሙር ነው።ራዕዩን እንደ ገለጽክልኝ ባለቤቱንም ግለጥልኝ ብሎ ወዶ እግዚአብሔር ቢያመለክት የታ ዘዘ መልአክ መጥቶ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ነው። ለቤተ ክርስቲያን እንዲልጉ ቀን የሚያከብር የሆነ ሕንደሆነ ዓርብ በሰአት ይወጣ ውዳሴ ዘሰንበቲ ክርስቲያን ቅድስት ።
ሰአሊ ለነ ቅድስት። አዱ መዝራዕቱ ከሚባል ልጅሽ እመቤታችን ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። አንድም ነው እንጂ። ውዳሴ ዘሰኑይ። የሰው ኣህህላላህህወከዕዐህጻበከ ውዳሴ ዘሰኑይ ፍቅር አገብሮት አምላክ ሰው ቢሆን ለላ ይኛው ሰው አምላክ ሆነ ላለው። አዳምንና ሔዋንን ነፃ ከካደረጋቸው ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። ብርሃን ከሚባል ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋው ን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን ። ውዳሴዘሠሉስ ውዳሴ በሠሉስ ውዳሌሃ ለ እግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይ ኣህላህላህህወከዐጋበዐከ« ጩ ውዳሴ ዘሠሉጵስ። ብን እግዚአብሔር ከሥጋሽ ሥጋ ከነ ስሸ ነፍስ ነስቶ ካንቺ ጋራ አንድ ባሕርይ ቢሆን አንቲ ውእቱ እቀድ በርእየ ሃዕቆብእምድር ዘይ ዉበቲቲከዐየቨ ውዳሴ ዘሠሉስ። ሰአሊ ለነ ቅድስት ። ያውን ዓለም ከፈጠረ ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። አንድም ነባቢት በትሕ ውዳሴ ዘሠሉስ ። መቪከርዕ በቲከዐ«የ ውዳሴ ዘሠሉስ ሰአሊ ለነ ቅድስት በቸርነቱ በይቅርታው ብ ዛት አዳምን ወደቀደመው ቦታው ከመለሰው ልጅ ሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣ ን ለምኝልን። ውዳሴ ዘሠሉስ ። እንዲህ ካለ ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን አምላክን የወለድሽ ንጽሕት ድንግል ሕትምት ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። እኛን ስለ ማዳን ሰው ከሆነ ልጅሽ ጽንዕት በ ድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ። ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና አመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ። ውዳሴ በረቡዕ ውዳሴ ዘረቡዕ ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወ ላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ረቡዕ ይላል ሖለ ጸሐፊ ነው እሱ ግን ኩሉ ሠራዊተ ሰማያት ይብሉ ብሎ ይጀምራል። ውዳሴ ዘረቡዕ ። በው ሆኖ ያዳነን ሰአሊ ለነ ቅድስት ሰው ሁኖ ካዳነን ልጅሽጽንዕት በድንግልና ጸጋው ን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ግብረ ድንግል ይሴብሕ ልሳንነ። ይቱ ጋራ አንድ ባሕርይ ከሚሆን ልጅሽ ፅንዕ አ ከበሕርይ አበቱ ከመንፈስ ቅዱስ ከባሕርይ ነለበለባሆፎኪከ ውዳሴ ዘረቡዕ ባለ ት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን አንዳይነሳን ለምሂ ልን። ከዚያ ላይ ሁና ሰላም ለከ ኦፍቁርየ ኤፍሬም ትለዋለች እሱ ም ታጥቆ እጅ ነስቶ ይቆማል ወድሰኒ ትለዋለች ክርክር አልቋልና ባርክኒ ይላታል በረከተ ወልድየ ወአቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ይኅድር በላዕሌክ ትለዋ ለች ምስጋናዋን ይጀምራል ውዳሴ ዘሐሙስ ውዳ ሴ በሐሙስ ውዳሴሃ ለአዓዝእትነ ማርያም ድንግ ል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በፅለተ ሐሙስ ይ ላል አንድ ነው ቃለ ጸሐፊ ነው። ሰአሊ ለነ ቅድስት ኃዳሪም ማኅደርም ከይደለ ልጅሽ ጽንዕት በድንግ ልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። ሰው ሁኖ ካዳነን ልጅሽ ጽንፅት በድንግልና ጸጋ ውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። ሰአሊ ለነቅድስትነ ከአብ ከባሕርይ አባቱ ክመንፈስ ቅዱስ ከባ ሕይወቱ ጋራ ክብር ከሚገባው ልጅሽ ጽንዕት ግልና ጸጋውን ክብሩን አንዳይነሣን ለምኝልን። ይእዜሰ ሕዝበ እግዚአብሔር ኦንትሙ እንዲል ሰአሊ ለነ ቅድስት ። ወገኖቹ ክደረገን ልጂሸ ጽንፅት በድንግልና ጸጋው ን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ቅድስት ንጽሕት ጽንዕት ክብርት ልዩ ሲል ነው። ክብር የክብር ክብር ከለው ልጅሽ ጽንዕት በድን ግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። አዳምን ዳግመኛ ወደገነት ክመለሰ ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። ማርያም ንጽሕት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማዕምንት። ውዳሴ ኃጢአታችነን ያስተ ለነ ቅድስት ። አንዲህ ክለ ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ቹ ብሩን እንዳይነሣን ለምኝልንቅድስት ንጽሕት ጽ ንፅት ክብርት ልዩ ሲል ነውንጽሕትም አለ ሌሎ ት ሴቶች ክነቢብ ከገቢር ቢነጸ ከሐልዮ አይነጹ « አርስዋ ግን ክነቢብ ከገቢር ከሐልዮ ንጽሕት ናትና ወኢረኩሰት በምንትኒ አምዘ ፈጠራ ድንግ ል በሕሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ እንዲል ጽንዕት ም አለ ሌሎች ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው ኋላ ግን ተፈትሖ አለባቸው እርስዋ ግን ቅድመ ፀኒስ ቅድ መወሊድ ጊዜ ወሊድ ድኅረ ወሊድ ጽንዕት ና ትና ክብርትም አለ ሌሎችን ሴቶች ብናከብራቸው ጻድቃንን ሰማዕታትን ወለዳዱ ብለን ነው እስዋን ግን ወላዲተ አምላክ ብለን ነውናልዩም አልለ እናትነት ከድንግልና አስተባብራ የምትገኝ ከመቤታችን በቀ ር ሌላ ሴት የለችምናዓይኑ ዓ ቢሆን አፅምሮውን ለብዎውን ዳይብን አልፋው አ ቢሆን ለምኝልን ማ ለት ነውልመናስ ከዚያ በኋላ ስንኳን በርስዋ በሌ ሎችም የለባቸውም በቀደመ ልመናዋ የምታስም ር ስለሆነ እንዲህ አለ አንጂ ይኸን ሲጨርስ በያዘ ችው መስቀለ ብርሃን ባርካው ታርጋለች እርሱም አጅ ነሥቶ ይቀራል። ውዳሴ ዘቀዳሚት። ውዳሴ ዘቀዳሚት ውዳሴ በቀዳሚት ውዳሴሃ ለአግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ቀዳሚ ት ሰንበት ይላል ቃለ ጸሐፊ ነው። ሰአሊ ለነ ቅድስት እያሉ ። ውዳሴ ዘቀዳሚት ። ቸር ሰው ወዳጅ ከሆነ ልጅሽ ጽንዕት ከድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ተፈሥሒ ኦምልፅትጸጋ ድንግል ዘእንበለ ርኩስ አደፍ ጉድፍ የሌለብ ድንግልቻ ምልዕተ ክብደ ሆይ ውዳሴ ዘቀዳሚት። ብ በአሊ ለነ ቅድስት ኃጢአታችንን ከሚያስተሠር ይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልናጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ቅድስት ንጽሕት ጽንዕትክ ብርት ልዩ ሲል ነው ንጽሕትም አለ ሌሎች ሴቶች ከነቢብ ከገቢር ቢነጹ ከሐልዮ አይነጹም እርስዋ ግን ከነቢብ ከገቢር ከሐልዮ ንጽሕት ናቅና። ውዳሴ ዘፅንበተ ክርስቲያን ቅድስት። መለኮቱን አዋሀዶ ሰው ከሆነ ልጅሽ ጽንፅት በድ ብ ንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ። ሰአሊ ለነ ቅድስት ኃጠ አታችንን ከሚያስተሠርይ ልን ልጅሽ ጽንፅት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን። ለሰው ሁሉ ሕይወት የሚያድል ነው ሰአሊ ለነ ቅድስት ኅብስተ ሕይወት ከሚባል ልጅሽ ጽንዕት በድንግ ና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን ። ልጅሸ ጽንፅት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። በአሊ ለነ ቅድስት ውዳሴ ዘሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት። ሽይ እንዲህ ክለ ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኝልን። ሰው ሁኖ ኣካዳነን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ጸጋው ን ክብሩን አንዳይነሣን ለምኝልን።