Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ተይ የንግሥተ ተራሮችና ኢ ዛና ድረስ የአገሪቱና የነጋሚዎቹ ይሁድ ሃይማናትን አስከ ተት ግምት ውስጥ በማስገባት ተና ተመሪ ማሪዎች ሳባን ጉብንተ ካል አንዳንድ ታ ርቀት አንጻር ተመጣጣኝ ስላልነበረና ልምድም እየሆነ ስለመጣ ነው። ከግዛት ግዛት የሚገኝው ጥቅም ይበላለጥ ነበር። በተጨማሪም ባለሥልጣኖች የሚዙበት ቦታ ስለነበረ አንድ ሰው ለትምሀርት ካልኾነ በቀር ወደውጭ አገር ሲላክ በዘመኑ መቀጣቱ ነበር በኋላ ግን የታወቁ ወጣት ተናጋሪዎች ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ ለምሳሌ ያህል ዶክተር እሸቱ ጮሌ በመንግሥት ዜና ማሰራጫ ሬሠጭጠ መመ መ መ የሐዝብ ሕንኔፋተስጋቃሴ መሥራት ጣልቃ ገብነት ነው የአሜሪካ መንግሥት ከንጉሠ ነገሥቱ ዘመን ጀምሮ እጁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውሰጥ ያሰገባ ሰለነበረ በታሕሣሥ ግርግር በአስታራቂነት በዙለቱ ጦር መሪዎች መካከል ይሯሯጥ ነበር። በወቅቱ የአሜሪካን አምባሳደር የነበሩት ሚስተር አርተር ሪቻርድስ የአሰታራቂነቱን ቦታ ይዘው ጊዜ ያባክኑ ነበር እፔሁ ሰው በቺሊ የአሌንዴን መንግሥት ማሰገልበጥም ችለዋል ደርግም ከሥልጣን በወረደ ጊዜ አንተ ግባ አንተ ውጣ የሚለው የአሜሪካ ባለሥልጣን ሚስተር ኮኸን ነበር ይህም የሚያመለክተው ወደፊትም ቢሆን በአገራችን ጉዳይ አሜሪካኖች ጣልቃ እየገቡ ማስቸገራቸው የማይቀር መሆኑን ነው። ብለው መለሱ ከጥቂት ቀን በኋላ እንደገና ታሥረው የሚመኩበት መንግሥት ፈራረሰ። ጄኔራል ድረሴ ዱባለ ያንኑ ቦታ ከዓመት በፊት ሲጎበኙ የነበረውን ሁኔታ ተመልክተውና ነገሮችን ለማስተካከል ቃል ገብተው ከተመለሱ በኋላ ምንም ሳያደርጉ ከርመው እንደገና ሲላኩ ሮጠው የሄዱት ትዕዛዝ ለመፈጸም እንጂ ራሳቸውም ከመጀመሪያው ምንም እንደማይፈይዱ ያውቁት ነበር። ብለው ደፈሩ። መስከረም ቀን ዓም የእንቁጣጣሽ ዕለት ማታ የኢትዮጵያ ሕዝብና ራሳቸው ጃንሆይም ተጋብዘው በቴሌቪዥን ጆናታን ድምብልቤይ የሚባል የእንግሊዝ ጋዜጠኛ በድብቅ ያነሳው የወሎ ረሃብ ፊልም በቴሌቪዥን ለሕዝብ ተላለፈ የተላለፈበትም ምክንያት ሆን ተብሎ ንጉሠ ነገሥቱ ከመንግሥቴ ንዋይ ያልተሳካ የመንግሥት ግልበጣ በኋላ ንግግራቸው ላይ እኛን የመረጠ እግዚአብሔር ብድር መላሸነቱንና ውለተኛነቱን ስለምናምን ሕይወታችን እስከፈቀደ ድረስ ሕዝባችንን እናገለግለዋለን እንዳሉት ሥልጣናቸውን ለማስተላለፍ ፈቃደኛ አልሆኑም የሚቀርቧቸው ራስ እምሩና ሌሎችም ያስፈጁናል ሥልጣንዎን በጊዜ ይልቀቁ ሲሉዋቸው እየተቆጡ እምቢ ይሉ ነበር። ቢትወደድ ኣምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ አዲስ መጽሐፍ ለማሰተዋወቅ በበተኑት ወረቀት ላይ የተጻፈ ጨጨጨ ጠጠጠጩዘጩጭጠጩበዘዘጩጩጩጩጩ የዮዳሣፍ ጋይድይል ራሥጫሳሴ ሠወሬፎክኪ ረነ ዘውዴ ገብረ ሕይወትና በሌሎች የኮሚቴ አባላት ብርታት ልዑላን ቤተለቦቻቸውና ብዙ ሕዝብ በተገኘበት በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በሌሊት የተቀብሩ መሆናቸውን ነው ኢትዮጵያን የመሰለ አንድ ባለታሪከ አገር ዓመት ያስተዳደረውን መሪ ሲሆን እስከ ዕለተ ሞቱ ታሪክ ይፍረደው ብሎ በክብር ማስቀመጥ አለበለዚያም ፍርድ ላይ አቅርቦ ተገቢውን ፍትሕ መስጠት በተገባ ነበር። ይህ ዓይነት ሁኔታ በአገራችን ታሪክ የተደጋገመ ነው።
ሰለሆነም በወቅቱ የነበረው የአገሪቱ ሁኔታና የመሪው ታሪክ ጉራማይሌ ነበር ማለት ይቻላል ለመሆኑ ከአፄ ምኒልክ በኋላ እሰከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መጨረሻ ድረሰ በኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውሰጥ የነበረው ታሪክ ምን ይመሰላል። ሖጮ ይበልጥ መግለጥ ይችላል የተሟላ ምስል ለማቅረብ ጥላዙን ብርሃነ ሥላሴ ቤተ ና ማውጫ የንግሥና ሥርዓትና የነገሥታት ዘር ሐረግ የተለያዩ ግዛቶች የአፄ ምኒልክ ፍጻሜ መናኙ ራስ መኮንን መካኗ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ደጃች ታየ ጉልላቴ ጎረምሳው አቤቶ ኢያሱ ምስኪንዋ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የተፈሪ ውልደትና ዕድገት ድብቋ ወይዘሮ የሺ እመቤት ተፈሪ በደጃዝማችነት ዘመን ድንገተኛው የተፈሪ ጋብቻ ራስ ተፊሪ በፀአልጋወራሽነት ዘመን የራስ ተፈሪ አነጋገሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ጃንሆይ እስከ ማይጨው ጦርነት ድረስ የጣሊያን ፕሮፓጋንዳ የማይጨው ጦርነት ንጉሠ ነገሥቱ በስደት ዘመን የጣሊያን ወረራ የጣሊያን ጊዜ የድል ጉዞ ወደ አገር ቤት ንጉሠ ነገሥቱ ከስደት መልስ አዲስ ዘመን የኤርትራ ታሪክ ዳሰሳ የሕዝብ ቅሬታዎች ራስ ተፈሪያን ሃይማኖትና ንጉሠ ነገሥቱ ያለፉትን ማሰታወስ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍና ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ዛሣ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ሣቋ ቋ ሙስና መሠረተ ልማት ጃንሆይና ዲሞክራሲ የጃንሆይ ተቃዋሚዎች የጃንሆይ ወዳጆች የቀዳማዊ ኃይለ ሥ ሯና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ልጾት ና ትክለ ሰውነት የውዳሴ ከንቱ አስተዳደር ሁለት ሉሉዎች በቤተ መንግሥት ንጉሠ ነገሥቱ በአጠቃላይ ዕይታ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሬኾብሊክና ሞናርዚ የምሁራን አስተዋጽዖ የተሣሪ ንቅናቄ የሕዝብ እንቅስቃሴ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መጨረሻ የተወለደችው ንግሥተ ሳባ ተብላ የምትታወ ከክርስቶስ ልደት በፊ የነገሠች ስትሆን በጽሑፍ ከተ የንግሥና ሥርዓትና የነግብሥታት ዘር ሐረግ ፎ ሙሙይወረፍ ጋ ዋኖንመሥና መድናዙና ዊሄግሥ ጋጭ ዘር «ከፈ ማፇ ተዋስያንና ከእናቷ ከእቴጌ ኤስሜኒ ቀው የኢትዮጵያ ንግሥት ት ዓመት በ ዓመተ ዓለሦ ላይ ገኙት መረጃዎች የኢትዮጵያ ነገሥታት ተርታ ኛዋ በጠቅላላው ከነገራት ነገሥታት ተርታ ደግሞ ፀፀኛዋ ጎበረች። ኃይ ጃንሆ የሳር ቱርክን በ ዓም ድል አደርጎ ምፅዋን ስላስመለሰ የክብር ስም ይጠራ ጀመር ች የንግሥተ ሳባን ሕገ ደንብ እየተከተሉ የቀዳማዊ ምኒልክ ተወላጆች የንግሥተ ሳባ መ አበዛኛው መንግሥቱን ይዘው ሲኖሩ በመሃሉ ለዕርዳታ በመሄድ ላይ ህ የንግሥና ሥርዓትና የነገሥታት ዘሮ ሕረግ ፖርቱጋሎች ወደ አገራቸው ተመልሰው የኢትዮጵያውያንን ክርስቲያንነት በመናገራቸው ይኽንኑ ሰምተው የመጡ ኢየሱሳውያን ጆስዊትስ የካቶሊክ ዕምነት ተከታዮች ስብከት ጀምሩ በዚህም ሳቢያ ንጉሥ ሱስንዮስ ወደ ካቶሊከ ዕምነት ስሰተለወጠና ሕዝቡንም እንዲለወጥ ስሳስገደደ ሌላ የሃይማኖት ጦርነት ተቀስቅሶ ለስምንት ዓመት ብዙ ሰው ከተጎዳና መንግሥቱም ከተዳከመ በኋላ የአልጋው ወራሽ የኾነው ፋሲል በ ዓም ነሠና አስተዳደሩን ወደ ጥንቱ ሃይማኖት መልሶ መንግሥቱን እንደገና አጠናክሮ ስመ ጥሩውን የጎንደርን ግንብ አሠራ ከጊዜ በኋላ የቀዳማዊ ምኒልክ ሥርወ መንግሥት በጎንደር እየደከመ ሄዶ የንጉሠ እንደራሴ የነበረው ሥሑል ሚካኤል ንጉሥ ኢዮአስን በ ዓም ገድሎ በሥልጣን ከንጉሦቹ በላይ መሆን ሰለቻለ ዘመነ መሳፍንት ተጀመረ ሥሑል ሚካኤል ያልነገሠበት ምክንያት የቀዳማዊ ምኒልክ ተወላጅነት ስላልነበረው ነው ለሰማኒያ ሦስት ዓመት እንደራሴዎች የመንግሥቱን ሥልጣን ይዘው ለስም ብቻ ንጉዎች እየሾሙ እየሻሩ ሲኖሩ በሸዋ ቀርቶ ከነበረው ከአፄ ልብነ ድንግል ልጆቸ መካከል የአቤቶ ያዕቆብ ተወላጆች የሆኑት ከባላባትነት ወደ ጎጉሥነት አድገው እየጎለበቱ ሄዱ በተለይ ራስ ወሰን ሰገድ አስከትሎም ልጃቸው ንጉሥ ሣህለ ሥሳሴ አባ ዲና በዘመኑ የነበረውን እንደራሴ አሸንፈው አገሪቱን በንጉሠ ነገሥትነት ለመጠቅሰል ያስቡ ነበር ለዚህም ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ በሚዘጋጁበት ወቅት የጦር አበጋዛቸው ለሆነው ባሻ መተኮ ቦርጂያ ልጃቸውን ለልጁ ለጃራ ሲድሩለት ፈቃደኛ መሆናቸውን ገለጹ በኋሳ ሳይ ሰዎች ስለ ባሻ መተኮ አጉድፈው ስለነገሯቸው ንጉሥ ሣህሰ ሥላሴ መልሰው ልጃቸውን ቢከለክሌት ክፉኛ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ወሰን ሰገድ ተቆጥቶ በስለት ሊገድላቸው በመሞከሩ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ መጠነኛ ሽብር ተነስቶ ይኸንኑ በሚያስተካክሉፈበት ወቅት ታመው ሞቱና ዕቅዳቸው ተጨናገፈ በዚህ መካከል ቋረኛው ካሣ የንግሥና ሥርዓትና የነገመሥሥታት ዘር ሐረግ በጎንደር ያለውን የመንግሥት መውን ጉዘው አሁንም የሥ ቸው ካስገቡ በኋላ ወደ ስሜን ተጉዘወ ብ ጣን ከእ ኖቃኞቻቸውን ድል በመምታት አፄ ቴዎድሮስ አ ጠ ብሩ ። ንር ቀጣይ የመንግሥቱን ወራሽ የ ዓመት ልጅ ል ይለ ል ጎንደር ተመለሱ በ ዓም ከአፄ ቴዎድሮስ ህልፈት አይ ከሦስት ነ ክለ ጊዮርጊስ ተብለው ኑ ባሳባት ዋግ ሹም ጎበዜ አፄ ተክለ ሺ እስ መት ነገሠ ቀጥሎም የትግራዩ ደጃዝማች ካሣ ምርጫ በ ም አፄ ዮሐንስ አራተኛ ተብለው ለ ዓመት ዘውድ ጫኑ ባ አለክ የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ በ ዓም ንጉሥ ነገሥት ተብለው ዓም ኢትዮጵያን በአንድ መንግሥት ጥላ ሥር አስተዳደሩ ምኒልክ ንጉሠ ሸዋ ። አቤቶ ኢያሱም ተሻረና የምኒልክ ሌላዋ ሴት ልጅ ወይዘሮ ዘውዲቱ ነግሠው ከእሳቸው በኋላ የወይዘሮ ተናኘ ወርቅ ሣህለ ሥላሴ የልጅ ልጅ ተፈሪ መኮንን ንጉሠ ነገሥት ተብለው ነገሠ። ወዐ በ መ የንግሥና ሥርዓትና የነገግሥታት ዘር ሐረግ የአቤቶ ካሠኝ ትውልድ አቤቶ ካሠኝ መዱ ግራዝማች ተድሳ የወይዘሮ ተናኘ ወርቅ ትውልድ ወይዘሮ ተናኘ ወርቅ ራስ መኮንን ደጃዝማች ይልማ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አፄ ምኒልክ ወንድ ልጅ ስላልነበራቸው መንግሥታቸውን ማስተላለፍ የነበረባቸው ለአጎታቸው ልጅ ለመሸሻ ሠይፉ ወይም ከመሸሻ ልጆች ለአንዱ ወንድ ልጅ መሆን ሲገባው ለሴት ልጃቸው ለወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ ወንድ ልጅ ለአቤቶ ኢያሱ ማላለፋቸው በተለምዶው መሠረት ስህተት ነበር። ስለኾነም ብዙዎቹ የዘመኑ ትላልቅ ሰዎች የልጆቻቸው ቁጥር በርካታ ነበር ለምሳሌ ያሀል የትግራዩ ሹም አጋሜ ወልዱ ሃምሳ ልጆች የጎጃሙ ደጃች ተድላ ጓሉ አሥራ አራት ልጆች ራስ ኃይሉ ተክለ ሃይማኖትም ሃያ ልጆችና የሼሀ ሆጀሌ ልጆች ሰባ ሁለት እንደነበሩ ይነገራል ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ምኒልክ ከአሥር ዓመት ግዞት በኋላ በ ዓመት ዕድሜያቸው ከአፄ ቴዎድሮስ አምልጠው ሸዋ ከገቡ በኋላ ነሐሴ ቀን ዓም አንኮበር ላይ የሸዋ ንጉሥ ኾነው ዘውድ ጫኑ ከአፄ ዮሕንስ ሀልፈተ ሕይወት በኋላም በ ዓም ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ብለው አወጁ ከአፄ ምኒልክ ቀጥሎ በዚሁ ተቀጽላ የነገሥት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ በኋላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ነበሩ ከንጉሥ ሰሎሞንና ከንግሥተ ሳባ ልጅ ከቀዳማዊ ምኒልክ አንስቶ ሲቆጠር ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኛ ንጉሥ ናቸው ይሀንን ተቀጽላ ንጉሦቹ ያወጁበት ምክንያት የይሁዳ ዘር የንጉሥ ዳዊት ትውልድ ነን በማለት በሕዝብና በቀሳውስቶች ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ ሰለሚፈልጉ ነው በቀደሙት ጊዜያት በዚህ ተቀጽላ ራሱን የገለጸው አፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ብቻ ነበር በዚህ ዓይነት ሁኔታ ያለ ንጉሠ ሲነግሥ የሌላ ተወዳዳሪን ቅስም ከመስበሩም በላይ በሰፊው የክርስትና ተከታይ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። በዚህም ወቅት አንዳንድ ባ በዚ » ባላባቶች ሲገብሩላቸው አንዳንዶች አልገብርም ይሉ ስለነበረ ብዙ ጦርነቶች አካሂደዋል በጦርነት ኮተይነፉ ባላባቶች መካከል እንደገና ግዛታቸው እየተመለሰላቸው ያልታመኑት ደግሞ ሌላ ባላባት እንዲተካቸው እየተደረገ ግዛቶቹ በሙሉ በአንድነት በአንድ ንጉሠ ነገሥት ሥር የሚተዳደሩ መሆን ሲችሉ ለመጠቅለል ያቃቱዋቸው የሶማሌና የባሕር ነጋሽ ነ ጉ ነጋ ግ ገ ማ ገዥዎች ሥር ኾነው ቀርተዋል ግዛቶች ግን በቅኝ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ኢትዮጵያ በይበልጥ አንድ የኾነችበት ጊዜ ቢሆንም ችግሩ በሥልጣን አወጣጣቸው ምከንያት በየቦታው ጥቃቅን ግጭቶች መካሄዳቸው ነው ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በፊት የነበረው ሁኔታ ንጉሥ የነበረው በንጉሥ ባላባት የነበረው በባላባት እያንዳንዱ ክፍለ አገር ከጥንት ጀምሮ በነበረው ሥሩር መ መ መመ መመመ የተለያዩ ግዛቶች ሥርዓት ከሞላ ጎደል ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር ራስ ገዝ ነበር። የትግራይ መኳንንቶችም የንጉሥ ነገሥታቱም ሹማምንት እየሆኑ በማዕከላዊው መንግሥት እየን ሙ ለ ያተረፉና በጋብቻም እየተዛመዱ ትላልቅ ባለሥልጣናትም ነው ከር ከትግራይ ሹሞች መካከል ወላይታ ሄደው የካዎን ሥርወ መንግ ዝ የተለያዩ ግዛቶች እስከ መውርስ ደርሰዋል በአሥራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በእንደራሴነት የሚታወቁት የትግራይ ባላባት ሥሑል ሚዛኤል በንጉሠ ነገሥቱ እንደራሴነት ጎንደር ላይ ሲያገለግሉ ኖረው በተከፉ ጊዜ የእቴጌ ምንትዋብን የልጅ ልጅ ንጉሥ ኢዩአስን በሻሸ አሳንቀው አስገደለ ሥሑል ሚካኤል ዝነኛ ስለነበሩ ከእሳቸው ሕወት በኋላ ተወላጆቻቸው በትግራይ ሹም በመሆን አሇ ሲያስተዳድሩ ኖረዋል ዳሩ ግን ከትግራይ ባላባቶች ውስጥ ከዚህ በተረፈ መንገሥ አለብኝ የቀዳማዊ ምኒልከ ተወላጅነቴን እቆጥራለሁ የሜል አልተገኘም የዘመነ መሳፍንትን ሥርዓት የደመሰሱት አፄ ቴዎድሮስ ከሞቱ በኋላ ከነገሥራት የላስታው ዋግሹም ጎበዜ አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ሥልጣኑን በመቀማት ደጃዝማች ካሣ ምርጫ አፄ ዮሐንስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ኾነው አስተዳድረዋል አፄ ዮሐንስ የአፋሯን ተወላጅ ወይዘሪት ዳቶን ክርስትና አስነስተውና ጥበበ ሥላሴ አሰኝተው አገቡና ራስ አርአያ ሥላሴን ወለዱ ራስ አርኢያ ሥላሴ ገና የ ዓመት ልጅ እንዳለ ሞተ። አጹ ዮሐንስ በእኖታቸው በኩል የአጎታቸውን የትልቁ ራስ ጉግሣን ልጅ ራስ መንገሻን ወስደው እንደልጃቸው ያሳድትት ስለነበረ የሚጠራውም በወላጅ አባቱ ስም ሳይሆን በአሳዳጊው በአፄ ዮሐንስ ነበር አፄ ዮሐንስ ራስ መንገሻ ዮሐንስ መንግሥታቸውን እንዲወርሱ ቢናዘዙላቸውም አልነገሥም ራስ መንገሻም በተራቸው ራስ ሥዩምን ልዕልት ወለተ እሥራኤልን ወይዘሮ አስቴርንና ወይዘሮ አልማዝን ወለዱ የአ ዮሐንስ ልጅ ራስ አርአያ ሥላሴ ከወይዘሮ ዘውዲቱ ልጅ አልወለደም ሆኖም በልጅነት ዕድሜው ከመሞቱ አስቀድሞ በምስጢር ከአንድ ወሎዬ ሴትና ከአንድ ሌላ ሴት የወለዳቸው ልጆች ነበሩት ራስ ጉግሣ በምስጢር ከራስ አርአያ ሥላሴና ከወሎዬዋ ሴት የተወለዱ ልጅ ናቸው ራስ ጉግሣ የደጃች ኃይለ ሥላሴ አባት መሆናቸው ነው። ራስ አርአያ ሥላሴ በምስጢር ሌላም ልጅ ነበራቸው እሱም ተሰዶ ወደሸዋ የመጣው ደስታ ሲሆን የእሱ ልጅም በሕይወት ያለው ታዋቂው ጋዜጠኛ አቶ ጌታቸው ደስታ ነው ኤ ዉመን የተለያዩ ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ ከባለቤታቸው ከልዕልት ዘነበ ወርቅ ጋር ተጋብተው ሲኖሩ ልዕልቲቱ በወሊድ ምክንያት ሞቱ ሆኖም ደጃዝማች ኃይለ ሥሳሴ ባለቤታቸው ነፍሰጡር ሆነው ይደበድቡዋቸው ስለነበር የሞቱትም በዚሁ ጠንቅ ነው መባሉ በወላጆቻቸው ስለተሰማ የውስጥ ቅራኔ ተፈጠረ በዚህም ምክንያት የሟችትን የወግ ዕቃ መልስ ተብለው ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ወመልሰዋል ደጃዝማች ኃይለ ሥሳሴ ቅምጥል የነበሩና ወደ አዲስ አበባ እንኳን የሚመጡት በኤርትራ በኩል በመርከብ ወደ ደ ተሻግረው በባቡር እንጂ እንደ ሌሎቹ መኳንንቶች በበቅሎ ወይ በፈረስ አልነበረም የትግራይ ክፍለ አገር ምዕራቡ በራስ ሥዩም ምሥራቁ በደጃች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ ዕነተዳደር ነበር ይሁንና ደጃች ኃይለ ማሣ ያስተዳድሩት የነበረው በፊት አባታቸው ራስ ልቀን ከሚያስተዳድሩት ተቀንሶ ስለነበረ ቅሬታ ነበራቸው። በኋላም በሸዋና በጐጃም ያሱት መሳፍንት በላያቸው ላይ እንዳይነሱባቸው የሁለቱ ኃይል ተመዛዝኖ የእሳቸው የበላይነት ክብር እንዲያገኝ ሰለፈስጉ አፄ ዮሐንስ የሸዋውን ንጉሥ ምኒልክን ንጉሥነት በ ዓም አጽድቀው ራስ ዓዳልንም ስማቸውን ተክለ ሃይማኖት አሰኝተው በ ዓም በጥር ወር የንጉሥነት ማዕረግ ሰሟቸው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ልጅ ራስ ኃይሉ አቤቶ ኢያሱ ሰላሌ ከታሰረበት እንዲያመልጥ በማሜራቸው ጐጃምን ተሽረው ሌሎች አገረ ገዥዎች እየተሾሙበት ቀጥታ በማዕከላዊ መንግሥት ሥር ይተዳደር ጀመር ወሳይታ ፖቶሎሚሟ የተባለ የወላይታ የሁስተኛው ማላ ሥርወ መንግሥት ኛ ንጉሥ ኃይለኛ ስለነበረ ቡልጋ ላይ ዘምቶ በምርኮ ዝዙ ሰዎች ይዞ ሲሄድ የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን እናት እግዚእሃርያን ይዞ ሄደ። በመሆኑም ራስ ቢትወደድ ተሰማ የልጅ ኢያሱ ሞግዚት የአልጋ ወራሹ አደራ በሳቸው ጫንቃ ላይ ስለነበረ የእቴጌ ሥልጣን መያዝ ያስፈራቸው ነበር ይህ ሁሉ ተደማምሮ እቴጌ ጣይቱ ባለቤታቸውን እንዲያስታምሙ ሰለተባለ ቤተ መንግሥት ውሰጥ ከእንጀራ ልጃቸው ከወይዘሮ ዘውዲቱ ጋር አርፈው ተቀመጡጤ« ክ አፄ ምኒልክ ኃይለ መለኮት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ማቴዎስ ወደ ኢየሩሣሌም ሄደው በነበረ ጊዜ የኢትዮጵያ ገዳማት ርስት ሆኖ በቆየውና የሚካኤልና አርባዕቱ እንስሳት ታቦቶች በሚገኙበት ዴር ሥልጣን ገዳም ይዞታ ላይ ጥያቄ ተነስቶ ገዳሙ የግብጻውያን ስለመሆኑ እንደመሰከሩ በኢትዮጵያ ወሬው ደርሶ ነበር ነገሩም ለኢትዮጵያ መንግሥት የደረሰው ከደጃዝማች መሸሻ ወርቄ ጋር የአቡነ ማቴዎስ ተከታይ ሆነው ወደ ኢየሩሣሌም ተልከው የነበሩት አቶ ኃይለ ማርያም ሰራቢዮን ፓሻ ለእቴጌ ጣይቱ ዐጨመ። ሆኖም ጃንሆይ ስለ አባታቸው በሚናገሩበት ጊዜ ሁሉ ልዑል አባቴ እያሉ ስለሚናገሩ እሳቸውን በመፍራትና ደለ ለማሰኘት ሲሉ ብዙ ሰዎች ልዑል ራስ መኮንን እያሉ ይገልጹ ጀመር ቢሆንም ራስ መኮንን በአፄ ምሂልክ ዘመነ መንግሥት የታወቀ ነው። ብጡል ዝነው አገሩን ከማስተዳደራቸውም ኢያሱም በወጣትነቱ ሞቶ የልጅ ልጃቸው ኢዮአስ ሲነግሥም ማስተዳደሩን ቀጥለው ለሠላሳ ዓመት ከዝ በኋላ መጨረሻ ላይ ተገደው ለቀቁ ፅ እቴጌ ጣይቱም ቁብልህ የተማሩ የተከበሩና ጀግና ስለነበሩ ከብልዙ አፄ ምኒልክ ጋር ተጣጥመው ብዙ ነገር አብረው ሥርተዋል ጠላትንም አድዋ ላይ አብረው ተሰልፈው ድል አድርገዋል በተለይ ጣሊያኖች ከአፄ ምኒልከ ይበልጥ እቴን ጣይቱን እንደሚጠሉ ይታውቅባቸው ነበር የልጅ ኢያሱ ሞግዚት ራስ ቢትወደድ ተሰማ ነበሩ በአፄ ምኒልክ መታመም ምክንያት የመንግሥቱን አስተዳደር ማካሄድ በጀመሩ ጊዜ መኳንንቶቹ የእሳቸውን ሥልጣን መያዝ በመቃወም ሲሸሯቸው ለሜራው መሪ በመሆን ውስጥ ውስጡን ሲጎተጉቱ የነበሩት እንደዚዑም ቴታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስና ደጃዝማች ገብረ ሥሳሴ ግንባር ቀደም በመሆን ከሌሎች መኳንንቶች ጋር በተለይም በራስ ደምስ ይመራ የነበረውን የመሃል ሠፋሪ ጦር ኃይል ለሜራው አጋር በማድረግ ተሳትፈዋልፔ ደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ባርያ ጋብር የአድዋ ባላበት በነበሩ ጊዜ የሸዋ መንግሥት ፈርሷል ብለው ሌሎች የትግራይን ባላባቶችን ሲያስተባብሩ ራስ ስብሐት ሳይስማሙ ቀሩ በዚህ ምክንያት አጋሜ ውስጥ አኮራ የሚባለው ቦታ ላይ በየካቲት ወር ዓም ጦርነት ተደርጎ ደጃች ስብሕት በደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ተንኮል ተገደለ። ከአራት ዓመት በኋላ ደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ይቅርታ ተደርጎላቸው ወደ ሸዋ ከተመለሱ በኋላ ይህንን መቃቃር ለማጥፋት የራስ ሥዩም ልጅ የሆኑትን ልዕልት ወለተ እሥራኤልን እንዲያገቡ ተደርጎ ሸዋ ውስጥ ሜጫ ሲኖሩ ደጃዝማች ዶክተር ዘውዴ ገብረ ሥላሴን ወለዱ ከባለቤታቸው ዕረፍት በኋላ ልዕልት ወለተ እሥራኤል ወጣት ስለነበሩ የልዑል አልጋ ወራሽ አስፋ ወሰን የመጀመሪያ ሚስት ኾነው ልዕልት እጅጋየሁ አስፋ ወሰንን ወለዱ በጠላት ወረራ ጊዜ በስደት እሥራኤል አገር ሄደው በነበረበት ወቅት ባለቤታቸው ልዑል አልጋ ወራሽ አስፋው ወሰን እሳቸውን ትተው ልዕልት መድፈሪያሽ ወርቅን ሲያገቡ በድርጊቱ ተናደው ልጃቸው ዘውዴን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው ለጠላት እጅ ሰጡ ልዕልት ወለተ እሥራኤል ሰዓሊ ስለ ነበሩ ለየቤተ ክርስቲያኑ የጻድቃንን ምስል እየሠሩ ያበረክቱ እንደ ነበረ ይታወቃል። ስለ ልጅ ኢያሱ አሟሟት ሕዝቡ በይፋ ሊገለጽለት ስላልቻለ እንዲህ ዓይነት ብዙ ሃሜት ቢነገር አይደንቅም ሥልጣን ከልጅ ኢያሱ ወደ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ቀጥሎም ወደ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሲዞር የነበረው ሁኔታ እንዲህ በቀላሉ የሚታይ አልነበረም በመሠረቱ የመንግሥት ግልበጣ ነው ለማለት ይቻላል አንድ የመንግሥት አመራር ላይ ያለን ሰው በኃይል አውርዶ በምትኩ ሌላ ካስቀመጡ የመንግሥት ግልበጣ መባሉ ተገቢ ነው። አቤቶ ኢያሱ በእስር ቤት ይሁንና ልጅ ኢያሱ ከአንደኛ የዓለም ጦርነት በፊት የወገነው ከጀርመንና ከቱርክ ጋር ስለነበረ እነሱ በተሸነፉ ጊዜ የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ ምን ይሆን ነበር ብሎ ለገመተ ሰው እንኳን በጊዜው ልጅ መጻ በበበዝቄንቫካመቋቋላዲቶም ። በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ወላጆች ለልጆቻቸው በመሳሳት የአቤቶ ኢያሱ ልጅነታቸው ተደብቆ የቀሩም ልጆች እንደሚኖሩ ይገመታል ይሁንና ከዚሀ በታች ልጅነታቸው የተደረሰበትን ሰዎች ስምና ታሪካቸውን ለመዘርዘር ተሞክሯል ልጅ ግርማ ኢያሱ ልጅ ግርማ ኢያሱ በጣሊያን ወረራ ጊዜ በስደት ኬኒያ ይኖር ነበር በዚያ ቆይታው ወቅት የኬንያ የበላይ አስተዳዳሪ የነበሩት እንግሊዞቸ ለቁጥጥር ሲሉ በቀን ሁለት ጊዜ በአቅራቢያው ፖሊስ ጣቢያ እንዲፈርም አደረጉት በዚሀም ቁጥጥር ማብዛት የተነሳ በመሰላቸትና ግንግረሥሳው አኣቤጭጐጉ ኢዷሮርሮሱ በሰዎች ማበረታታት ምክንያት ጣሊያኖች ኢትዮጵያ ውስጥ መፍረክረክ ሲጀምሩ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ሲሸሸ እዚያው ኬኒያ ውስጥ ተይዞ እስር ቤት ገባ መጨረሻ ላይ ታቤት በሚባል እስር ቤት እያለ ታሞ ሆስፒታል ከገባ በኋላ በህክምና ላይ እያለ ሞቷል ሆኖም ከሞተ በኋላ ሰው መርዝ ተደርጎበት እንደተገደለ ያወራል ሚናስ ኢያሱ ወልዱ ልጅ ሚናስ ኢያሱን ጎጃሜዋ እናቱ ለአንድ ባሕታዊ አደራ ብላ ሰጥታ ወደ ወሎ አብረው ሲጓዙ ዓባይ ሞልቶ ነበርኖ ሲያቋርጡ እርሷን ውኃ ወስዷት ስትሞት ልጁና መነኩሴው ዳኑ ሚናስም ወሎ ግሼን ማርያም አጠገብ በምትገኘው ሙፋ ኪዳነ ምሕረት እየተማረ ባህታዊ መስሎ አደገ ጣሊያን በገባ ጊዜ ዝናውን ሰምቶ ያስረውና ቢመረምረው በጣም ሠላማዊና ዝንባሌው መንፈሳዊ መሆኑን ትረድቶ ፈታውና ቤትም ሰጥቶት አስቀመጠው። ከልጆቻቸው መካከል ጀርመን አገር ነዋሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ግርማ ዮሐንስ በየጊዜው አስተያየታቸውን በተደጋጋሚ ይገልጻሉ ቴዎድሮስ ኢያሱ ስለ ቴዎድሮስ ኢያሱ ለማወቅ የቻልኩት ጋምቤላ ውስጥ ሸፍቶ ሲዋጋ ኖሮ በኋላ ናዝሬት ውስጥ ታስሮ እንደነበረ ነው ልጅ ምኒልክ ኢያሱ ምኒልክ ኢያሱ አዳል ውስጥ ተወልደው ፖለቲካ ውስጥ ሳይገቡ ከኢያሱ በመወለዳቸው ብቻ አፍንጮ በር እስር ቤት ከ ዓመት በላይ ታስረው በነጻ የተለቀቁ ናቸው እሳቸውም የኢሳ ተወላጅ የኾኑትን ወይዘሮ መሪማ አብዱርሃማንን አግብተው ድሬዳዋ በሶማሌ መንደር ሲኖሩ ቆይተው ልጅ ሳይወልዱ ሞቱ ልጅ ምኒልክ ኢያሱ በጣም የሚቆረቆርላቸው ነበሩ። በደርግ ላይ ግን የግል ቂም ስላልነበረው ልጅ ምኒልክ ኢያሱ ልጅ ምኒልክ ኢያሱ ጎረምሳው አቤት አኢ ሮሱ ዘተቻላቸው የጅቡቲን መሪዎች ለማግባባት ጠቅመዋል ልጅ መስፍን ኢያሱ የልጅ ኢያሱ ልጅ ነኝ ዋልድባ ገዳም ውስጥ ተደብቄ ነው የኖርኩት የሚሉት ልጅ መስፍን ኢያሱ በአንድ ወቅት በአዲስ አበባ ታዋቂ ሆነው ነበር ልጅ መስፍን ቀደም ብሎ ስማቸው መኮንን እንዳልካቸው የነበረ ስሆን በ ዓም በጋዜጣ ስማቸው መስፍን ኢያሱ መባሉን ማስታወቂያ ካወጡ በኋላ በሕዝብ መካከል በይፋ ይጠሩበት ጀመር ልጅ መስፍን የቤተክህነት ሰው በመሆናቸው ከፓትርያርኩ አቡነ ተከለ ሃይማኖት እርዳታ ተደርጎላቸው ከብቶች በማርባት ይኖሩ ነበር በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት አዲስ አበባ ውስጥ ክብረ በዓል ሲኖር አባ ምርጥዋ ከሚባሉ ቀልደኛ አዝማሪ ጋር በመሆን ጎራዴያቸውን ይዘው አብረው ይንጎራደዱ ነበር ኢሕአዴግ ሲገባ ደርግ ዘግቶት የነበረውንና ወደ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የሚወስደውን መንገድ ያስከፈቱና ከማዘጋጃ ቤቱ ፈቃድ ውጭ የአፄ ምኒልክን ሓውልት ብርማ ቀለም ያስዯቀተቡ ናቸው። የዘወዲቱን እናት ወይዘሮ አብችው በያንን አፄ ምኒልክ ከወሎ ግዛት ከወረኢሉ አውራጃ ዶሉ ከሚባል አካባቢ ያመጧቸው ሴት ናቸው የሂሁ ሴትዮ ወንድሞች ደጃች ሺበሺ ራስ ሃብተ ማርያምና ደጃች ቡስሪ በያን ናቸው ዘውዲቱ ምኒልክ በስድስት ዓመት ከመንፈቅ ዕድሜዋ የአሥራ ሁለት ዓመት ዕድሜ ላለው ለአፄ ዮሐንስ ልጅ ለራስ አርአያ ሥላሴ ተዳረች ይኽም የሆነበት ምክንያት በጽዮኑ መንበር በተቀመጡት አፄ ዮሐንስና በይሁዳ አንበሳ ሥርወ መንግሥት መንበር ላይ ለመቀመጥ በሚጠባበቁት ዳግማዊ ምኒልክ መካከል መግባባትን ለመፍጠር ተብሎ ነው ራስ አርአያ ሥላሴም ሲሞት የአዲስ አበባውን ፊታውራሪ ውቤ አጥናፍ ሰገድን አግብታ አራዳ ባለው አሁን ደጃች ውቤ ቤት ወይም የአዲስ አበባ የባህል ምግብ ቤት የሚባለው ውስጥ ትኖር ነበር። ዘዲቱ ምሥስኪንዋ ንግሥዙ ሃገግዝት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ከነገሠ በኋላ የከፋ አገረ ገዥ የነበሩትን ራስ ወልደ ጊዮርጊስን የጎንደር ንጉሥ ብለው ዘውድ ደፉላቸው ንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ የአክስታቸው የወይዘሮ አያህሉሸም ሣህለ ሥላሴ ልጅ ሲሆኑ ስብለቤታቸው ወይዘሮ የሺ እመቤት ተሰማ የእቴጌ ጣይቱ አከስት ልጅ ያጎበሩ። ዓሊ የምትለውን ስም ጃንሆይ ለመጥቀሰ ያልደፈሩበት ምክንያት ልጅ ኢያሱን የወነጀሉበት ጉዳይ ራሳቸውንም እንዳይመለከታቸው በመፍራት ይኾናል እንዲያውም ጃንሆይን ይኸ ሁኔታ ከልጅ ኢያሱ በላይ የከበባቸው ይመሰሳል ይኸውም የሴት አያታቸው አባት ሰም ሁሴን የእናታቸው አባት ስም ዓሊ የባለቤታቸው አያት ሰም ዓሊ ሲሆን እንዲሁም በአባታቸው እናትም በኩል ወይዘሮ ይመኙሻል ቡንኝ የአፋር ተወላጅ በመኾናቸው ነው ተፈሪ መኮንን ገጽታቸው እናታቸውን ይመስላል የሚሉ ሰዎች ነበሩ ከጣሊያን ወረራ በኋላ ጃንሆይ የእናታቸውን ፎቶግራፍ ከየዘመዶቻቸው ያፈላልጉ እንደነበረና ለሚያቀርብላቸውም ሰው የገንዘብ ወሮታ ለማድረግ ሞክረው ነበር ይባላል። አገሩን ፊታውራሪ ቆለጭ ተመድበው ሲያስተዳደሩት ተፈሪ ግን የደጃዝማችነት ማዕረግን ይዘው ሸመቱን እየተለማመዱ እንዲቆዩ ኾነ ወዲያውም ራስ መኮንን ስላረፉ አፄ ምኒልከ የራስ መኮንን አርባ የሚወጣው አዲስ አበባ እኔ ዘንድ ስለኾነ ልጄን ተፈሪን ይዛችሁ በቶሎ እንድትመጡ ብለው አዘዙ ተፈሪም ራስ መኮንን ለአፄ ምኒልክ ያስቀመጡትን ስጦታ ይዘው ከነሠራዊታቸው አዲስ አበባ ደርሰው የአርባ ቀን መታሰቢያው ሚያዝያ ቀን ዓሥ በታላቅ ሥነ ሥርዓት ተዘከረ ተፈሪ የአባታቸውን ግዛት ሐረርጌን ለመሾም ሲጠባበቁ አፄ ምኒልክ በእቴጌ ጣይቱ ግፊት የራስ መኮንን ትልቁ ልጅ ደጃዝማች ይልማን ሐረርጌ ላይ ሾሙና ሰላሌን ደግሞ ለትንሹ ልጅ ለደጃዝማች ተፈሪ ሰጥቻለሁ ብለው አወጁ ተፈሪ በልጅነት ዕድሜያቸው የሰላሌ አገረ ገዥ ኾነው በነበሩበት ጊዜ አገሩን በእንደራሴ እያስተዳደሩ አዲስ አበባ ደጅ እየጠኑና በዳግማዊ ምኒልክ ትምሕርት ቤት መማር እንደሚፈልጉ አፄ ምኒልክን አስፈቅደው ትምሕርት ጀመሩ ነገር ግን ተማሪዎቹ ገና ጀማሪ ስለነበሩና ቀደም ብለው ተፈሪ የተማሩትን ሌሎቹ ያልደረሱበት ተፈሪ በደጃዝሃችንነት ስለኾነ ለብቻቸው እየተማሩ ቆዩ የደጃች ተፈሪ ትልቅ ወንድም ደጃዝማች ይልማ ሐረር ላይ በተሾሙ በዓመት ከአምስት ወራቸው ሞቱ ከወንድማቸው ከደጃዝማች ይልማ ሞት በኋላ ሐረርን ደጃች ተፈሪ ይሾማሉ ተብሎ ሲጠበቅ ሹመቱ ለደጃዝማች ባልቻ ተሰጠ ደጃች ተፈሪም እንደገና ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛትን ተሾመው ሄዱ በዘመኑ አንድ አገረ ገዥ ከግዛቱ የሚያገኘው ጥቅም ሁሉ በፊናው ለንጉሥ ዓገሥቱ ከሚገብረው ሊላ የራሱ ጥቅም ስለኾነ ከአንዱ ግዛት ሌላው ስለሚሻል እንደ ሐረርጌ ያሉ ግዛቶች በጣም ይመረጣሌ በተለይ ሐረርጌ የውጭ ዕቃዎች በጅቡቲ በኩል የሚገቡበት በር ሰለነበረ ጥቅሙ ቀላል ስላልኾነ ሐረርጌን መሾም ማለት መታደል ነበር ተፈሪ ሲዳሞ ለአንድ ዓመት ያህል ከቆዩ በኋላ እዚያው እንዳሉ አፄ ምኒልክ መታመማቸውን ለሰሙ ወደ አዲስ አበባ አስፈቅደው መጡ አዲስ አበባ ሲመጡም ቤተ መንግሥት ውስጥ የሥልጣን ውዝግብ ስለነበረ ደጃች ተፈሪ ድምጻቸውን አጥፍተው ተቀመጡ እቴጌ ጣይቱ በሚኒስትሮቹና በመኳንንቶቹ ውዝግብ ውስጥ ደጃች ተፈሪ አልገቡም ብለው በማመን ሕሐረርጌን ሾመዋቸው ወደ አዲሱ ግዛታቸው በደስታ ሄደው ያስተዳድሩ ጀመር«። ልጅ ኢያሱ የመንግሥቱን ሥልጣን ከተረከቡ ከአምስት ዓመት በኋላ ደጃች ተፈሪ ሐረርን ደጃዝማች ተፈሪ መኮንን በማስተዳደር ላይ እያሉ ወደ አዲስ አበባ ጠርተው ራሳቸው ልጅ ኢያሱ ድንገት ተነስተው በባቡር ወደ ሐረር ሄዱ ሐረር ላይም ኾነው ተፈሪን ከሐረር ገዥነታቸው አንሰተው ከፋ ላይ ሾሙዋቸው። ደጃች ተፈሪን ወደ አዲሱ ሹመት አገራቸው እንዲሄዱ ልጅ ኢያሱ ቢወተውትም ተፈሪ ከአዲስ አበባ ሳይነቃነቁ ልጅ ኢያሱ ተሻሩና ደጃች ተፈሪ ራስ ቴብለው አልጋ ወራሽ ሆኑ መሳፍንቶችና መኳንንቶች ልጅ ኢያሱን ከመንግሥት ሥልጣን አውርደው ተፈሪን ለመሾም ሲዘጋጁ ደጃች ተፈሪ ደግሞ ጧት ጧት በየመኳንንቱ ቤት ደጅ እየጠኑ ውስጥ ውሰጡን ይገፋፉ ነበር ከፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ጋር እንዲያማልዷቸው ነጋድራስ ተሰማ እሸቴን ደጅ በሚጠኑበት ጊዜ ተኝቷል እያሰኙ አጉላልተዋቸዋል ምክንያቱም ነጋድራስ ተሰማ የልጅ ኢያሱ ወጣት ምሁር አማካሪ ከመኾናቸውም በላይ ልጅ ኢያሱን በጣም የሚወዱ ሰው ሰለነበሩ ነው። በዚህም የተነሳ ጥቂት መኳንንቶች ሹመቱን ባለመቀበል የተገረፉና የታሰሩ ነበሩ ራስ ተፈሪ አስተዋይ ስለነበሩ ችግር እንዳይፈጠር አንዳንድ ትልቅ ጉዳይ ሲኖር ንግሥቲቱን አስፈቅደውና አስረድተው ሥራቸውን ይሠሩ ነበር ይሁንና እንዳንድ መኳንንቶች ንግሥቲቱን እየመከሩና ልባቸውን እያሸፈቱ በአንዳንድ ሃሳብ ላይ ችግር እየተፈጠረ ራስ ተፈሪ የማስረዳትና የማሳመን ተጨማሪ ሥራ ነበረባቸው በአልጋ ወራሽነታቸው ጊዜ የልጅ ኢያሱን መሻር አልቀበልም ብለው የተቃወሟቸው የንጉሥ ሚካኤል ጦር መስበቅ በሸዋ ሲሰማ ፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ በፍጥነት እቴጌ ጣይቱን ለማማከር ወደ እንጦጦ ሄዱ« አቴጌ ጣይቱም ፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስን ሲመክሩ ሚካኤል ችኩል ነው እዚሁ ይመጣል ጠብቂት ወታደሩን መንገድ አታስመቱት ብለው መከሯቸውና እንደተባሌት አደረጉ በራስ ልዑል ሰገድ የሚመራ ቀዳሚ ጦር ንጉሥ ሚካኤልን ለመከላከል ተልኮ በወሎ ጦር ተደመሰሰ በመሃሉ ሙሉ ዝግጅት ተደርጎ ሲጠበቁ ንጉሥ ሚካኤል እንደተባለው ወደ ሸዋ ሰለገፉ ሰገሌ ላይ በፊታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ዘዴኛነት ተሸንፈው አንኮበር እስር ላይ እንዳሉ በዓመቱ አረፉ ይሁንና ብዙ ወጣት ምሁሮች የልጅ ኢያሱን መሻር ባለመቀበላቸው የተገረፉም ወደ ዳር የተገፉም ነበሩ ከመኳንንቶችም መካከል ያኮረፉ ቢኖሩም ምንም ለማድረግ አልተቻለም። ንጉሥ ተፈሪ መኮንን ተፈሪ ንጉሥ ተብለው ዘውድ ሲደፉ የአባታቸውን የራስ መኮንንን ግቢ ልቤተ መንግሥትነት ስለመረጡ የምሂልክ ቤተ መንግሥት የታች ግቢ የራስ ተፈሪ አነጋግገሥ ወይም ትልቁ ግቢ ሲባል የንጉሥ ተፈሪ ቤተ መንግሥት ደግሞ የሳይ ግቢ ወይም ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት ተብሎ ተጠራ። በመሠረቱ ይፀ ግቢ ንጉሥ ተፈሪ ከአባታቸው የወረሱት እንደመሆኑ መጠን የግል ሃብት እንጂ የመንግሥቱ ርፅሰ ብሔር መቀመጫ ቤተ መንግሥት አልነበረም ሰለኾነም ምንም ንጉሥ ቢሆኑም መቀመጫችውን የግላቸው ቤት ውስጥ አድርገው የመንግሥቱን ሥራ ትልቁ ቤተ መንግሥት ውስጥ ማድረግ ይችሉ ነበር ዋናው ቤተ መንግሥት ውስጥ ርዕሰ ብሔርዋ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ሰለሚኖሩ ሁለተኛ ቤተ መንግሥት በአንድ ከተማ ውስጥ ተመሠረተኦ በተለይ ደግሞ ንጉሥ ተፈሪ ንጉሥ ነገሥት ከተባሉ በኋላ የአባታቸውን ቤት ቤተ መንግሥት አድርገው ቢቀሩም ዋናውን የምኒልክ ቤተ መንግሥት እንደ ጽሕፈት ቤትና የዙፋን ችሎት አድርገው እንደቀጠሉበት የታወቀ ነው። ምናልባት እንደ ተፈሪ በልጅነታቸው የውጭ አገር ትምሕርት ቀስመውና የተደላደለ ሥልጣን ይዘው ለዝዙ ዘመን የማስተዳደር ዕድል አግኝተው ቢሆን ኖሮ በሳቸው ቀናነትና ብልህነት አገሪቱን ምን ያህል እንደሚያራመዷት ለመገመት አያስቸግርም ተፈሪም የሥልጣን አያያዛቸው ሁኔታ ባይወደድም ከአራት ዓመት ውጣ ውረድ በኋላ ለሥልጣን መብቃታቸውን የሚያውከውን ሁሉ በዘዴ ተወጥተውታል ኋላ ቀር በሆኑ ሰዎች የተከበቡ ስለነበሩም አሠራርፎጳይ አንዳንድ ችግሮች ገጥሟቸው ነበር ይሁንና በአሥራ ዘጠኝ ዓመት ውስጥ በአጠቃላይ ሲታይ መልካም ሥራ ሠርተዋል በ ዓም አፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የዓለም መንግሥታት አባል መሆኗን በማኅተማቸው ቢያረጋግጡም ቀዳማዊ ኃይለ ላሴ ኢትዮጵያ የዓለም ማኅበርተኛ እንድትሆን ደጃዝማች ናደው ተሰማን በመሪነት አቶ ኘ ጃንሆይ ኣስክ ማይርጌጨው ጦርሃተ ድረስ ዳሩይንና አቶ ፋሲካን በረዳት መልዕክተኛነት ተልከው ነሐሴ ቀን ኝዓ ዓም ጄኔቫ በሚገኘው የዓለም ማኅበር ሊግ ኦፍ ኔሲን ዋና ኹሕፈት ቤት ተገኝተዋል። የጠቡ መንስዔ ግብጾቹ አስተማሪዎች ስድባቸውና ቅጣታቸው ያልተለመደ ዓይነት ስለነበረ ትማሪዎቹን አስቆጥቷቸው የወሰዱት እርምጃ ነበር ንግሥት ዘውዲቱ ከውጭ አገር የመጡ አስተማሪዎችን መደብደቡ ብልግና ስለመሰሳላቸውና ግብጻዊው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቴዎስን በማክበር ጭምር ተማሪዎቹን ከትምሀርት ቤት እንዲወገዱ ቢፈልጉም በራስ ተፈሪ ዘዴኛነት ተማሪዎቹ ትምህርት ከሚያቆሙ ይልቅ ወደ ውጭ አገር ሄደው የጀመሩትን ትምህርት እንዲጨርሱ ተከራክረው በማሸነፋቸው ብዙዎች ተማሪዎች ውጭ አገር ተሳኩና ነገሩ እልባት አገኘ በዚያን ወቅት ከሄዱት ተምረውና ተመልሰው አገራቸውን በከፍተኛ ደረጃ ካገለገሉት መካከል ለመጥቀስ ያህል ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ብላቴን ጌታ ሎሬንሶ ታዕዛዝ ራስ ቢትወደድ አንዳርጋቸው መሳይ አርቲስት አገኘሁ እንግዳና ወዘተ የመሳሰሉ ነበሩ« ከጠላት ወረራ በኋላም ተማሪዎች ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጭ አገር ሲላኩ ለስንብት ቤተ መንግሥት ሄደው ንጉሣዊ ምክር ይሰጧቸው ነበር እንዲሁም ሲመለሱ ጃንሆይ ዘንድ ቀርበው እያንዳንዳቸውን ምን እንደተማሩ ይጠይቋቸውና ያበረታቷቸዋል እስከ ዓም ድረስ ማንኛውም ምዙር ትምሀርቱቴን ጨርሶ አገሩ እንደተመለሰ ቤት ፈልጎ እስኪያገኝ ድረስ ሙሉ ወጭው በመንግሥት ተሸፍኖ እቴጌ ሆቴል እንዲቀመጥ ይደረግ ነበር ቤትም ፈልጎ ሲያገኝ ኦርማ ጋራዥ ከሚገኘው የመንግሥት ንብረት ሙሉ የቤት ዕቃ ይታዘዝለታል ተማሪው እየበዛና በዚህ ሁኔታ ለመቀጠል ባልተቻለበት ጊዜ የሦስት ወር ደመዎዙ ያለ ወለድ በብድር መልክ ተሰጥቶት ቤቱን አሟልቶ ብድሩን በሦስት ዓመት ከፍሎ ይጨርሳል አገር ውስጥ የኛ ክፍል የመጀመሪያ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈትነው ለሁለተኛ ጊዜ ለማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎችን በሕዝባዊ ኑሮ ዕድገትና በግብርና ሜኒስቴር ከእሥራኤል መንግሥት ጋር በተቋቋመ የእርሻ ልማት ላይ እንዲሠማሩ ይደረግ ነበር ሌሎቹን ደግሞ በተግባረ ዕድ ትምህርት ቤት ጀርባ በሜገኘው አዙን ጃንሆሁይድ ኣሕስክ ማይጨሥው ጦርነት ድረስ ፓያትምህርት ሜኒስቴር ማስ ሜድያ የሆነው የሙያ ማሠልጠኛ ። ይኸ ሕልማቸው በአፄ ምኒልክ ዘመን ለማዕከላዊ መንግሥት የሚታዘዝ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨ የመንግሥት ወታደር ቢቋቋምም በሠለጠነ ሁኔታ ንደ አውሮፓ ሥርዓት የተደራጀ የጦር ኃይል ግን ሊቋቋም የቻለወ ጊዜውን ጠብቆ በተፈሪ ዘመነ መንግሥት ሥራ ላይ ሊውል ትሏል« ጃንሆይ አስክ ማይጠሁ ጦርነት ድረስ የክብር ዘበኛ የመንግሥት ወታደር ራስ ተፈሪ ከቤልጅግ ጥቂት መኮንኖች አስመጥተው በሆለታ ገነት የጦር ትምሀርት ቤት አቋቁመው ዘመናዊ ሠልፍና የወታደር ሥነ ሥርዓት ማሰተማር ጀመሩ የቤልጅግ መኮንኖቹም በትምሀርት አሰጣጣቸው ደህና ቢሆኑም በሙሉ ሰላይ አንደነበሩ ተደርሶበት ነዘር ምክንያቱም የቤልጅግ መንግሥት ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ምኞት የነበራት ሰለሆነ ነው በጠላት ዘመን የፈረሰውን የወታደር ተቋም እንደገና ገንብተው እስከ ጦር አካዳሚ ድረስ በመክፈት ኢትዮጵያን በጠራ የጦር ኃይሏ በመላው አፍሪካ እንድትታወቅ ያበቋት ጃንሆይ ናቸው። ይሁንና የተከበሩ አቶ ከበደ እንግዳ ሰው የምክር ቤታችን ዕድል ኃይለ ሥላሴ የጄኔቭ ቁልፍ በሚል ርዕስ በ ዓም በታተመው መጽሐፋቸው ስለዚህ ስብሰባ ሲያትቱ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከጀግኖች ደጃዝማች ነሲቡ ዘአማኑኤል የሆ ልሬይርዜክጌ ጦርነት አሽከሮቻቸው ጋር የተመካከሩትን ቃል መሠረት አድርገው የክተት አዋጅ ባደረጉ ጊዜ ብለው ገጽ ላይ አንስተውታል በሰሜን ዋናው የጦር ሚሂስትር ራስ ሙሉጌታ ይገዙ በምሥራቅ ደጃዝማች ነሲቡ ዘአማኑኤል በነገሌ ቦረና ራሰ ደሰታ ዳምጠው በባሌ በኩል ደጃዝማች በየነ መርዕድ በአዝማችነት ሲሾሙ በእነሱ ውስጥም ብዙ የጦር መሪዎች ተደለደሉ መቼም ዋናው የጦር መሪ ንጉሠ ነገሥቱ ቢሆኑም የጦር ሜኒስትሩ ሽማግሌውና ኋላ ቀሩ ራስ ሙሌጌታ ነበሩ ልዑል ራስ ካሣም ሃይማኖተኛና ወግ አጥባቂ ስለነበሩ የራስ ሙሉጌታ ሥልጣን ወደ እሳቸው ቢዞርም ከሌሎቹ የጦር አበጋዞች በበለጠ አተኩረው ካርታ ይመልከቱ እንጂ በጦርነቱ ላይ እጅግም አልበረቱም። ይኸ ሁሉ ሲሆን የአልጋ ወራሽ ጦር የተባለው ከደሴ እንኳን ሳይነሳና ሳይዋጋ ተመለሰ ንጉሠ ነገሥቱም ከደሴ በላሊበላ በኩል ሰለተዓዙ ወታደሩ ንጉሠ ነገሥቱ ጠፍተወውበት ጠብቆ ተበታተነ ጃንሆይ ቤተ ክርስቲያን እየሳሙ ወታደሩ ተበታትኖ ብዙ ጊዜ ከባከነ በኋላ ጃማ ሲደርሱ ያሉበት ስለታወቀ ልጅ ታደሰ ወልደ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስልክ ደውለው ለእቴጌ ይኸንኑ ሁኔታ ስለተናገሩ ያሉበት ታወቀ በወራቸው በመርሐ ቤቴና በዜጋመል በኩል ፍቼ ራስ ካሣ ቤት አርፈው ሌሊቱን የማይሬእ ው ጦርንት በመኪና ተጉዘው ሚያዝያ ቀን ዓም ጧት ላይ አዲስ አበባ እንደገቡ ስብሰባዎች ተደርገው ንጉሥ ሚያዝያ ቀን ዓም ማታ በባቡር ተሳፍረው ጅቡቴ ከደረሱ በኋላ በዚያ አስቀድማ ስድት በተመለከተ ደህና ተደርጎ የተገለጸው ቄሳርና አብዮት በሚለው በስደተኛው አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ስለኾነ አንኳር አንኳሩን ከዚህ በታች እጠቅሳለሁ ቀርበው በአንክሮ ተነጋገሩባቸው የመጀመሪያው ሃሳብ ከብላታ ታከለ የቀረበው የኢትዮጵያ መንግሥት ዋና የጦር ሠፈርና የአስተዳደር ከተማ ብላታ ታክለ ወልደ ሃዋርያት በፍጥነት ወደ ጎሬ ይዛወርና ንጉሠ ነገሥቱ የመሪነት ተግባራቸውን ለመወጣት ወደ ጎሬ ከተማ ከተሸኙ በኋላ ። የልጅና የልጅ ልጆቻቸው ብዛት በአሁኑ ወቅት ከ በላይ ይሆናሌ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ብላቴን ጌታ ኅሩይ ጥቂት ጊዜ እንደሠሩ እዚያው ሞተው ተቀበሩ ኤምባሲው ውስጥ ገንዘብ እጥረት ስለተፈጠረ በጸሕፊነት ይሠሩ የነበሩት ወጣቱ አማኑኤል አብርሃም በኪስ ገንዘብ ብቻ ለመተዳደር በመቻላቸው እስከ መጨረሻው ቆዩ በዚህ መካከል አንድ ብርቱ የዲፕሎማቲክ ሰው በፈረንሳይ አገር ብቅ አለ ይኸውም ወጣቱ አቶ አክሊሉ ሃብተ ወልድ ሲሆን ፈረንሳይ አገር ሃኪም ወርቅነህ እሸቴ ዶክተር ማርቱንነ የነበረው የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለከዳ የኢትዮጵያ መንግሥት ወኪል ሆኖ በግል መኖሪያ ቤቱ ባንዲራውን ትክሎ የዲፕሎማቲክ ሥራውን ይሠራና ይታገል ጀመር። ይ ከስደት መልፅስ በኋላ በችሮታ ከተሰጡት መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል የንጉሣውያን ቤተ ሰብና መሳፍንት ኛ ራስ አሥራተ ካሣ ኛ ራለ ገሕይወት ሜካኤል ኛ ልጅ ደስታ ብርሃነ መስቀል ሪኛነ ልጅ አርአያ አበበ ኛ ኮሎኔል አበበ ወልደ ሥላሴ በንጉሠ የተቸሩ ኛ አቶ በለጠ ገብረ ጻድቅ ኞ አባ ማርቆለ አጋጅየለው ኛ አቶ መንበረ ያየህ ይራድ ኛ አቶ ገብረ አብ ቢያድግልኝ ኛ ወሮ ፈለቀች አቡነ ዮሐንስ ኛ አቶ አበበ ረታ ኛ አቡነ አብርሃም ኛ ጄኔራል ጋሻው ከበደ ኛ አቶ አባተ ኛ ብላታ ዘውዴ በላይነህ ኛ ጸሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃብተወልድ ኛ ቢትወደድ አለሰፍሃ ወልደ ሚካኤል ኛ አቶ አካለ ወርቅ ሃብተወልድ ለኤርትራውያኖች የተሰጠ ኛ ኛ ኛ ኛ ኛ ኛ ኛ ኛ ፀኛ አቶ ዓውአሎም ፈካክ አቶ ዘካርያሰ ደጃች ተድላ ባይሩ ራስ ኃይለ መለኮት ብፄዔታ ኤፍሬም ተመድህን ጄኔራል ያዕቆብ ገልዑል ጄኔራል ኢያሱ መንገሻ አፈ ንጉሥ ሐጎስ አቶ ጳውሎስ ብርሃኔ ኛ አቶ ጴጥሮስ ጎይቶም ስደተኛ ተማሪ የእመነን አጎት የራሰ ካሣ የልጅ ልጅ የጃንሆይ ዘመድ የጃንሆይ የክርስትና ልጅ ሰደተኛ ። ኣሕዲስ ዘመን ሙወጋፎ ጭ ጨዲስ ዘመ ንጉሠ ነገሥቱ ሚያዝያ ቀን ዓም ከስደት መልስ አዲስ አበባ ሲገቡ ባደረጉት ንግግር መጪው ዘመን አዲስ ዘመን መሆኑን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አበሥረው ነበር ኢትዮጵያም አዲስ በተቋቋመው የዓለም መንግሥታት መሥራች እባል አገሮች ውስጥ አንዴ ኾነች የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንደገና በአዲስ መልክ ሲዋቀሩ ሌሎች አዳዲስ ተቋሞች እንደየአስፈላጊነታቸው ተቋቋሙ በ ዓም አዲስ ገንዘብ በንጉሠ ነገሥቱ ምስልና በይሁዳ አንበሳ ቅርጽ ተዘጋጅቶ በዓመቱ ሥራ ላይ ዋለ እንደ ክብር ዘበኛ የጦር ሠራዊት የአየር ኃይል የወታደር ማሠልጠኛዎችን ፖሊስ ፊናንስ የአየር መንገድ የመሳስሉ ተቋሞችን አደራጃ። ራስ አሥራተ ካሣ እንደራሴ በነበሩበት ጊዜ የጦር መሣሪያ የመንግሥት ሹሞች ለነፃ አውጭዎቹ ሲያቀብሉ በጸጥታ ሠራተኞች ስለተደረሰበትና ይህንን ጉዳይ ብጀኔራል ተሾመ እርገቱ ሲከታተሉት እያሉ በመሃሉ ባነፃ አውጭዎቹ ተገደሌ ይኸ ሁሉ በሚሆንበት ጊዜ ኮማንደር እስክንድር በተለይ ደግሞ ራስ አሥራተ ካሣ በግልጥ መኪና ያለአጃቢ ከምጽዋ አሥመራ ብቻቸውን ይጓዙ ነበር በጊዜው ሳዎች የለጡት ትርጉም እንደራሴው ከነፃ አውጭዎቹ ጋር ግንኙነት እንደነበራቸው አድርጎ ነው ሆኖም ራስ አሥራተ ካሣ ከቦታቸው መሻራቸው አልቀረም ያጃንሆይ መንግሥት ሲለወጥ ዋና የመሣሪያ አቀባይ የክፍለ ሃገሩ የፖሊስ ጄኔራል እንደነበረ ተደርሶበታል የአብዮቱ መሪ ኮሎሄል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ባንዲራ በመሳም አገር ወዳድ እየመስሉ የኤርትራን ጦርነት በሥልጣን ላይ ለመቆየት ተጠቀሙበት በመጀመሪያ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የጦር ሠራዊት ኮይስካውት በነበሩ ጊዜ የባሕር ኃይል ወታደር በሚመለምልበት ወቅት ከጓደኞቻቸው መካከል ብዙዎቹ ሲመለመሉ እሳቸው በተፈጠረው አለመግባባት ለለተመለሱ በባሕር ኃይል ላይ የግል ቂም ነበራቸው። የኤርትራን ችግር ለመቋቋም የባሕር ኃይልን ማስፋፋት ቀርቶ ሞራላቸውን ለመግደል ባሕረኞቹ የመርከበኛ ልብስ እንኳን እንዳይለብሱ ተከልክለው የተፈቀደላቸው ከብዙ ዓመት በኋላ ነበር በዚህም ምክንያት የባሕር ኃይሉ ብዙ የመከላከል ድርሻ ሊኖረው ሲችል ደካማ ተደረብ ሰለ ባሕር ኃይሌ መጠናከር ጉዳይ ውይይት በሚከፈትበት ጊዜ ሁሉ ኮሎሄል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም አካባቢውን በጦር ሠራዊት አስጠብቀዋለዙ እያሉ ያውኩ ነበር በመሠረቱ በኤርትራ የነበረውን ችግር ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይፈለግም ነበር ምክንያቱም በመሃል አገር ተቃዋሚ ሲነሳ በሕዝብ እንዳይታቀፍ የገንጣዮች ተባባሪ ነው በማለት ለፕሮፓጋንዳ ስለሟጠቅም ነበር እንዲያውም አዲስ አበባ ችግር የተፈጠረ ዕለት ማታ በቴሌቪዥን ኤርትራን በተመለከተ መግለጫ ይሰጥ ነበር ሆኖም እየከበደ የመጣውን ችግር ለመወጣት የወታደሩን ብዛት ከመጨመራቸውም በላይ የአገሪቷን ቅሪት በጦር መሣሪያ ግዢ አባክነው በኃይል አጠፋቸዋለሁ ካሏቸው ነፃ አውጪዎች ጋር ተደጋጋሚ ዘመቻዎች አደረጉ ከጦሩ ውሰጥም አገር ወዳድ መኮንኖችን ለራሳቸው ሥልጣን ስለሚፈሯቸው ገና ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ በየምክንያቱ ማስገደሉን ቀጥለው ነበር ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ብጀኔራል ታሪኩንና ሌሎችንም እሰገድለው የራሳቸውን ካድሬዎች ሥልጣን ላይ እያስቀመጡ የወታደሩን ሞራል ገደለ ብጀኔራል ጌታቸው ናደው የኤርትራ ክፍለ ጦር ኣዛዥና የክፍለ አገሩ አስተዳዳሪን አዲስ አበባ አስጠርተው ቦሌ ያለው መኖሪያ ቤታቸውን አስከብበው በረንዳቸው ላይ ገና ብቅ ሲሉ ተኩሰው ገደሌዋቸው። ሁለቱን ሲያወዳድር ግን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ይሻል ነበር ለማለት ነው በሌላ በኩል ደግሞ ሥልጣን የሚይዘው መንግሥት መልካም ነገሮችን መሥራት ሲያቅተው ያለፉትን መውቀስና በእነሱም ላይ ድክመትን ማላከክ እንደ ልማድ ሆኗል ይኽ የጎላው በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው ደርግ ያለፈውን መንግሥት የተሻለ ሁኔታ ሕዝቡ እንዳይገነዘብ ሥነ ልቦናውን ለመቀየር ብዙ ጥሮ ተሳክቶለትም ነበር በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት የነበረው ሁኔታ ከዚህ የተለየ ነው። ዘ ጠያ ኢኒ ሙም ከተማ ማፈራረስ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አስተዳደር ግንባታ ላለመሥራት ምክንያቱ ገንዘብ የለም አገሪቷ ደሃ ነች የሚል ነው ግን ለአንድ ሥራ ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ገንዘብ ይባክናል ነዋሪውም ጉልበት ባለው ጊዜ የሠራውን ቤት አቅም ባነሰው ጊዜ ያፈርስበታልኦ ከመፍረሰ በከፊል የተረፉትን ቤቶች ነዋሪው ጠጋግኖ ስለሟጠቀቅምባቸው ልዩ ቅርጽ ያላቸው ቤቶች አዲስ አበባ ውስጥ በብዛት ይገኛሌ ጐዳናዎች ዳር የሚሠሩ የእግር መንገዶች አንድ ጊዜ ውሃ ክፍል ሌሳ ጊዜ ቴሌኮሙኒኬሸን ሌሳ ጊዜ መብራት ኃይል ሲቆፍረው በፊት የተሠራው አስፋልት ይቆፈርና እንደገና ይሠራል«ኦ ነገሩ አያበቃም እንደገና ሌላ ዙር ይጀመራል። ልዑል ራስ ካሣ ኃይሉ ልዑል ራስ ካሣ ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በሁለት በኩል ይዛመዳሱ የልዑል ራስ ካሣ እናት ወይዘሮ ትሰሜ ለአባታቸው ለራስ መኮንን የአጎታቸው የራስ ዳርጌ ልጅ ሲሆኑ ለጃንሆይ ባእናታቸው በኩል ደግሞ የአያታቸው የወይዘሮ ወለተ ጊዮርጊስ ልጅ ናቸው ወይም ለእናታቸው ለወይዘሮ የሺ እመቤት እህት ናቸው። አቡነ ባስልዮስ እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ ወልደ ፃድቅ ሕረር ደጃች ጉፈሪ ቤት ሄደው ፐፈሪ ሊነግሥ እሄ ሊቅ ጳጳሰ ልሆን ታዚል እያሉ መተንበያቸውን ተፈሪ ሰምተው አስጠጓቸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የደጃች ተፈሪ ማዕድ ባራኪ በኋላም የንስሃ አባት ሆነው በክብር ኖሩ በስደትም ዘመን ከጃንሆይ ጋር አብረው ሄደዋል እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ ከኢየሩሣሌም የመድኃኔ ንለምን ጽላት ከአምስት መነኮሳት ጋር እንግሊዝ አገር ልከው በባዝ ከተማ ፌርፊልድ መንገድ ላይ በሚገኘው የንጉሠ ነገሥቱ የስደት መኖሪያ ቤት ስዕል ቤት ወስጥ ይቅደስበት ነበር አቡነ ባስልዮስ ሁኔታው ተቀያይሮ ጃንሆይ ወደ አገር ቤት ሲመለሱ አንድ ቅን የጃንሆይን ልብስ ይዘው እባክዎ በድል አገራችን ስንመለስ ቂም በቀል እንዳይኖር ያድርጉ ብለው ቃል አስገቧቸው እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ ተብለው ተሹመው ሕዝበ ክርስቲያኑን ሲያገስግሉ ኖረው ሲያርፉ ደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ መኮንን ኃብተ ወልድ መኮንን ኃብተ ወልድ ዳግማዊ ምሂልክ በታመሙ ጊዜ ቀሳውስት ሱባዔ ሲገቡ ከእንጦጦ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ቤተ መንግሥት ተልከው የመጡ ዲያቆን ናቸው። በዋና ዲሬክተርነታቸው ጊዜ ጉምሩከንም ያዝኩ ስለነበረና የጣሊያንም መምጣት ስደትን እንደሚያስከትል ቀደም ብለው አውቀው ስለነበረ ገንዘብና ወርቅ ወደ እሥራኤል አገር ይልኩ ነበር ይባላል ከማይጨው መልስ በአገር ውስጥ ከነበሩት የውጭ አገር ቆንሲሎች ጋር በመመካከር ንጉሠ ነገሥቱ ወደ አውሮፓ የመሄዳቸውን ሃሳብ ካቀረቡት ሰዎች አንዱ ነበሩ ንጉሠ ነገሥቱ ወደ አውሮፓ ሲሄዱ አብረው ከተሰደዱትም ባለሥልጣኖች አንዱ ናቸው መኮንን ኃብተ ወልድ በ ዓም በልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ የክብር ፕሬዚዳንትነት የአገር ፍቅር ማኅበር ሲቋቁም ምርጥ ጸሐፊዎችንና ትናጋሪዎችን እየጋበዙ ለሕዝብ ሰለወቅቱ ሁኔታ ማብራሪያ ይሰጡ ነበር ለማይጨው ዘመቻ ማኅበሩ ስንቅ በማሰባሰብና ስለ አገር ጉዳይ ንግግር እያደረገ የጠቅል አሽከር። ተፈሪ መኮንን ትምሕርት ቤት ተፈሪ መኮንን ሆፒታል ኢንስቲትዩት ፓስተር ቀዳሣዋዊ ኃይለ ሥላሴ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሁለትኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሆስፒታል የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቲያትር የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስታድየም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አየር ማረፊያ የቀዳማዊ ኃይለ ሥሳሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሸልማት ድርጅት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ኀ የተዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አደባባይ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የአካለ ስንኩሳን ት ቤት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መርፃ ዕውራን ት ቤት በሁሉም ቦታ ከፍ ያለ ነገር ከተሠራ የሚጠራው በንጉሠ ነገሥዞ ስም ነው ሰምሳሌ ያህል የዓባይ ድልድይ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ድልድይ ይባላል የንጉሥን ድክመት የተገነዘቡ አድር ባዮች ሰለሚመረቀው ድርጅት ሁሱ የሚያቀርቡት ስም የተሰመደ ቢሆንም ንጉሥም አይቃወሙም። ይሁንና ልዑል አልጋ ወራሽ አስፋ ወሰን ኃይለ ሥላሴ የወሎ ገዥ ከመሆናቸውም በላይ ንጉሥ ነገሥቱ በአገር ውስጥ በማይኖሩበት ወቅት የመንግሥቱን ኃላፊነት ይዘው ይጠብቁ ነበር ጃንሆይ አልጋ ወራሻቸውን ወደ ኋላ ላይ ንጉሥ ብለው ለመሾም ቀርቶ እስከመጨረሻው ድረስ በካቢኔያቸውም እንኳን አላሳተፏቸውም። ልዑል ሣህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ልዑል ሣህለ ሥላሴ እንግሊዝ አገር እንደ ራስ መንገሻ ሥዩምና እንደ አቶ ዓለማየሁ ወልደ ሥላሴ የጃንሆይ አጎት ልጅ የካርታ ሥራ ቅየሳ ህክሃሯከ ተምረው ተመረቁ። ሦስተኛው የድርጅቱ የገንዘብ ምንጭ ልክ እንደ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጎ አድራጎት ድርጅት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካና ከንጉሠ ነገሥቱ የግል ርስት ላይ የሚገኘው ሰብል ተሸጦ ስለኾነ በገንዘቡ ምንጭ ላይ ብዙ ሰዎች ነቀፌታ ስላላቸው ነው ጃንሆይ በ ዓመት ለሠሩት ማስታወሻ የሽልማት ድርጅቱ በሰማቸው መሆኑ ያንሳቸው እንደ ኾነ ነው እንጂ አይበዛባቸውም ነበር« ግን የሸልማት ድርጅቱ መሰየም የነበረበት ከሕይወት ዘመናቸው በኋላ በተከታዩ ትውልድ ውሳኔ በኾነ ኖሮ ጥሩ ነበር የዘፈቀደ አስተዳደር ጃንሆይ ምንም እንኳን ሕገ መንግሥት ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰጠሁ ቢኪሉም ራሳቸው ከሕግ በላይ የሆኑ አስተዳዳሪ ነበሩ አሠራራቸው ከደንብና ከሥርዓት ውጭ እንደፈለጋቸውና እንዳሰኛቸው ነበር ከጣሊያን አገር የ ሚሊዮን ዶላር ብድር እንዳይቀበሉና በተደረገላቸው የጉብኝት ጥሪ መሠረት ጣሊያን ኢትዮጵያን ይቅርታ ሳትጠይቅ ለጉብኝት እንዳይሄዱ ተብለው ቢከለከሉም የግል ውሳኔ አድርገው ጥቅምት ቀን ዓም የጣሊያንን አገር በይፋ ጎበኙ በዚህም ጉብኝት የቫቲካንን ጳጳስ ሄደው ዓይተዋል። አንዳንድ ሰዎች ዓለማቀፋዊ የማዕረግ ስም ነው ይሉ ከሆነ ለምን ሌፍትናንት የሚለው የመቶ አለቃ ተባለ ለምንስ ኪንግ እያለ ንጉሥ ይባላል እንደማለት ነው ማዕረጎቹ በመቃለላቸው ምክንያት የጃንሆይ መንግሥት ሲለወጥ ሹመት የተሰጣቸው ሰዎች መቀለጃ መሆን ጀምረው ነበር ሌሎች ደግሞ የአድር ባይነት ጠባይ የነበራቸው በፊት ለምነው ያገኙትን ማዕረግ አንፈልግም በማለት በይፋ አቶ በሉን ብለው አስታውቀዋል በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት አንድ ሰው ለኢትዮጵያ ምን ጠቀመ ሳይሆን ለንጉሠ ነገሥቱ ታማኝ ነው የሚለው ጥያቄ የበለጠ ሚዛን የሚደፋ ነበር ስለሆነም በመጀመሪያ አንድ ግለሰብ መታወቅ ሊጀምር እጅ እንዲነሳ ይጠየቃል ይህንን ሁኔታ በሥርዓት ካልተከታተለ የግለሰቡ ለአገር ጠቃሚ መሆኑና መታወቁ ጭራሽ ያስጠቃዋል እንጂ አይጠቅመውም።