Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የአድስ ክዳን ማብራሪያ-1.pdf


Advertisement
  • word cloud

የአድስ ክዳን ማብራሪያ-1.pdf
  • Extraction Summary

የአዲስ ኪዳን መልእክቶች የጻፈውም ይኸው ዮሐንስ ነው የራእይ መጽሐፍ የጻፈው በተለይ ለሰባቱ አብያተክርስቲያናት ከተጻፉት ደብዳቤዎች መካክል የመጀመሪያው ይህ ሲሆን መልእክቱም ለኤፌሶን ቤተክርስቲያን የተጻፈ ነው። የኤፌሶን ክርስቲያኖች ግን ሲዖል ከሰዎች የተነጠሉ መንፈሶችሥጋ የሌላቸው መንፈሶች የክርስቶስን የመጨረሻ ፍርድ በዓለምና በሰይጣን ላይ ሊወርድባቸው ነው። ሰይጣን በክርስቶስ ላይ ስለተቆጣ እንዲሁ በክርስቶስ ቤተክርስቲያንም ላይ ተቆጥቶአል። ይሁን እንጂ እዚህ ላይ የተገለጠችው ታላቂቱ ከተማ ሮምን ብቻ የምትወክል አይደለችም ነገር ግን የሚያደርጉት ሁሉ ክንቱ ነው። ሰዎች በራሳቸው የተሻለ ዓለም ሊገነቡ አይችሉም እኛ ብዙ ጊዜ ሞክረን ሳይሆንልን ቀርቶአል እኛ አንድ ተስፋ ብቻ አለን ያም ተስፋ የአንተ መመለስ ነው።

  • Cosine Similarity

ል ኢየሱስ ክርስቶስ ብ ጢ ። ወንጌል የእግዚአብሔር መንግሥት በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ምድር እንደ መጣ ያበስራል ማር ይመለከቷል። ኢየሱስና አ እግዚአብሔር አንድ ስለሆኑ መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስ መንፈስ ነው ዮሐ ። ይህ አዲስ አካል የማይሞት የከበረና እንደ ክርስቶስ የትንሣኤ አካል ነው ሉቃ ፊል ገዮሐ እና ትርጓሜአቸውን ይመለከቷል በዓለም ታሪክ እጅግ አስፈላጊ የሆነ ሁኔታ የኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሣት ነው ማር እና ትርጓሜውን ይመለከቷል ኢየሱስ ከሞት በመነሣቱ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ የዓለም መድኃኒት እንደሆነ ለሰዎች አረጋግጧል ሮሜ ገ። በሌላ ቦታ ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር አንድ እንደሆነ ዮሐ ወይም እኩል እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ያወሳል ፊል ። ዮሐንስ በትክክል እንደተናገረው ኢየሱስ «በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ» እርሱ ራሱም «እግዚአብሔር ነበረ» ዮሐ ። እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እንደ ማንኛውም ሰው እርሱም ሰው የሆነው ኢየሱስ ግን ምንም ኃጢአት አልሠራም ዕብ ጴጥ ። በመሆኑም በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ዘወትር የምንቀደስ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ሮሜ ገላ እና በአጠቃላይ መግለጫው ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የሚለውን ይመለከቷል እንዲሁም እግዚአብሔር «አክብሮናል» ሮሜ ። እንዲሁም ኢየሱስ ተጠመቁ ሲል የሰጠውን ትዕዛዝ እንፈጽማለን ማቴ ማር የሐዋ እንዲሁም በአጠቃላይ መግለጫው ውስጥ የውሃ ጥምቀት የሚለውን ይመለከቷል ምንም እንኳን ደኅንነት እግዚአብሔር በክርስቶስ ሞት አማካይነት በመስቀል ላይ የፈጸመልን ሥራ ቢሆንም እግዚአብሔር ብቻ በሠራው ደኅንነት ማመንና መደገፍ አለብን። የመንፈስ ቅዱስ ኀይል በቤተክርስቲያን ውስጥ ክርስቲያኖች ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ በሚያምኑ ሰዎች ሁሉ ውስጥ እንደሚኖር ያምናሉ ሮሜ ኤፌ ። እርሱ ስለ ሰዎች ኃጢአት ቅጣት መቀበል ነበረበት ኢሳ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። እግዚአብሔርና ኢየሱስ አንድ ናቸው ዮሐ ይመለከቷል። ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። አሁን ግን በክርስቶስ በማመናችን ምክንያት በፊት የእግዚአብሔር እግዚአብሔር ክርስቶስና መንፈስ ቅዱስ አንድ ናቸው ከአስተምህሮ ዳሰሳው ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የሚለውን ይመሰከቷል። ኢየሱስ ብዙዎችን ፈወሰ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ምዕራፍ ኢየሱስ ሽባውን ሰው ፈውስ ግር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። » ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። እዚህ ላይ ኢየሱስ የጠቀሰው ከሚልኪያስ ላይ ነበር ማር እና ማብራሪያውን ጭምር ይመለከቷል ዮሐንስ ከብሉይ ኪዳን ነቢያት ሁሉ የሚበልጥ ነበር ክርስቶስ እስከ መጣበት ጊዜ ድረስ ከዮሐንስ የሚበልጥ ሰው አልነበረም። ዕብ ጴጥ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ አምስት ሺ ሰዎችን መገበ ማር ሉቃ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ በውሃ ላይ ተራመደ ማር ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ አራት ሺ ሰዎችን መገበ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ጴጥሮስ ስለ ክርስቶስ የሰጠው ምስክርነት ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ስለ ሞቱ አስቀድሞ ተናገረ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማቴ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ስለ ኃጢአት የተሰጠ ትምህርት ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ በቤተ መቅደስ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ተያዘ ማር ሉቃ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደ ማር ሉቃ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ በሏላጦስ ፊት ቀረበ ማር ሉቃ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። የኢየሱስ መሞት ማር ሉቃ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። መ ምዕራፍ ትንሣኤ ማር ሉቃ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ስለዚህም አንድ ሰው በክርስቶስ ሲያምን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ክርስቶስ በሕይወቱ ውስጥ ለመኖር ይመጣል ራእ ። ኢየሱስ እግዚአብሔር መሪ የሚሆንበት አዲስ የአማኞች መንግሥት ለመመሥረት ነበር የመጣው ማር ዮሐ እና ገለጻዎቹን ይመለከቷል። ስለዚህም ኢየሱስ «። እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ኢየሱስ የሚሠራው በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይል በመንፈስ ቅዱስ ነበር። ሆኖም በመንፈስ ቅዱስ የተወለደው ኢየሱስ ብቻ ነው ማቴ ማር ሉቃ ። ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። ያ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆኑ ምልክት ይሆናል ማቴ እና ገለጻውን ይመለከቷል። ስለዚህም ሰው የእግዚአብሔር ነው። በአይሁድ ሕግ መሠረት አንድ ሰው እግዚአብሔር ነኝ ወይም የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ካለ በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው ዮሐ እና ገለጻውን ይመለከቷል። ማቴ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። የኢየሱስ መጠመቅ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ብዙዎችን ፈወሰ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ሽባውን ሰው ፈወሰ ማቴ ፀ ማር ማር ገ እና ማብራሪያውን ይመለክቷል። ኢየሱስ ስለ ጾም ተጠየቀ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ብዙ ሰዎችን ፈወሰ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለክቷል። ማቴ ኸ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማቴ ይመለከቷል። ኢየሱስ አምስት ሺ ሰዎች መገበ ማቴ ማር ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ምክንያቱም አንድ ሰው የሚድነው በእምነት ብቻ ነው ገላ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ምዕራፍ ኢየሱስ ስለ ጸሎት ያስተማረው ትምህርት ማቴ ማቴ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ስለዚህ ሰዎች ሁሉ የሚያመካኙበት ምንም ነገር የለም ሮሜ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማቴ ጴጥ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማር ገ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ብዙውን ጊዜ ኢየሱስ ራሱን «የሰው ልጅ» ብሎ ይጠራ ነበር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ስለሞቱ ዳግመኛ ተናገረ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ በቤተ መቅደስ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ምዕራፍ ስለ ኢየሱስ ሥልጣን ጥያቄ ማቴ ማር ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው «ዳ። ኢየሱስ ተያዘ ማቴ ማር ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደ ማቴ ማር ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ሞተ ማቴ ማር ዝ ዮሐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማር ዮሐ ብ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ምዕራፍ ኢየሱስ ከሞት ተነሣ ማቴ ማር ዮሐ ጐ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ወደ ቤታቸው ከሄዱ በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለሴቶቹ ተገለጠላቸው ማቴ ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ባዘዛቸው መሠረት ለሁለተኛ ጊዜ ያዩትን ሁሉ ለደቀ መዛሙርቱ ለመንገር እየሮጡ ሄዱ ኢየሱስ ሕያው ነው። ይህም ሰው ኢየሱስ ነበር። ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ላይሆን እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው። የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሰዎች ቃል አይደለም። አንድ ሰው ክርስቲያን ወይም የእግዚአብሔር ቤተሰብ አባል ለመሆን ዳግም መወለድ አለበት ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል የእግዚአብሔር ልጆች መሆን የምንችለው በራሳችን ኅይል ወይም ፍላጎት አይደለም የእግዚአብሔር ልጆች መሆን የምንችለው በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው። እግዚአብሔር በክርስቶስ ሰው ሆነ። ከወንድ ፈቃድ ሳይሆን ክራሱ ከእግዚአብሔር መንፈስ ፈቃድ የተወለደ እንደ ኢየሱስ ያለ ሌላ ልጅ የለም ማቴ ሉቃ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ኢየሱስ የመጣው «ጸጋና ጸው። እግዚአብሔር ። ክርስቶስ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው። ነገር ግን ኢየሱስ በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ምንም መንፈሳዊ መረዳት አልነበራቸውም። አንድ ሰው መንግሥተ «መንግሥተ ሰማይ» እና «የእግዚአብሔር መንግሥት» ማለት አንድ ናቸው ማቴ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። እዚህ ላይ «መንፈስ ቅዱስ» የተባለው የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ግን ይህን ሰው እንዲህ አለው «ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አትችልም። የእግዚአብሔር ልጅ ያለው ደግሞ ሁሉ ነገር አለው ሮሜ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ግን በሰንበት ቀን «መልካም ሥራ ማድረግ» እንደሚቻል አስተማረ ማር ሉቃ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። አንድ ሰው በክርስቶስ ባመነ ጊዜ የዘላለም ሕይወት ያገኛል ለዘላለምም ይኖራል ዮሐ ኾ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። በሌላ በኩል ደግሞ እምነት ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው ዮሐ ሮሜ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። በዚህ ቦታ ኢየሱስ የሚናገረው ስለ መስቀል ሞቱ ነው ማር ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። በሌላ አነጋገር አንድ ሰው ደኅንነትን ለማግኘት ክርስቶስን በእምነት መቀበል ይገባዋል ቁጥር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። «እግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ» ሁሉ ዮሐ ኢየሱስም የተናገረው «ቃል መንፈስ ነው»። እንግዲህ አንድ ሰው ወደ እግዚአብሔር ወይም ወደ ኢየሱስ ቢመጣ ይህ ሰው መምጣት የቻለው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ብቻ ነው። ይህ አሁን የሚሰሙት ኢየሱስ ግን ከእነርሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያውቃል ማቴ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ኢየሱስ ይህን ዕውቀት ያገኘው ከእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ናቸው። በሌላ በኩል ግን ኢየሱስ ፈራጅ ነው ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ክርስቶስን የማያውቅ ሰው ስለ እግዚአብሔር ሙሉና እውነተኛ እውቀት ሊኖረው ከቶ አይችልም ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ዮሐንስ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ስለዚህም ባስተማራቸው ትምህርት መሠረት መቀጠል አለባቸው ማቴ ህ ማር ሉቃ ዮሐ ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። አንድ ሰው ራሱን እኔ እግዚአብሔር ነኝ ቢል ይህ ታላቅ ስድብ ይሆናል ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ «እርሱ እኔ ነኝ» አለ ዮሐ ይመለከቷል። አንድ ሰው የዘላለም ሕይወት የሚያገኘው ባመነ ጊዜ ሲሆን ይህም ሕይወት ፍጻሜ የለውም ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ የሚሠራው የእግዚአብሔርን ሥራ ከሆነ እግዚአብሔር በኢየሱስ እንደሆነ ኢየሱስም በእግዚአብሔር እንደሆነ ሊያምኑ ይገባል ዮሐ ይመለከቷልን። ኢየሱስ በክብር ወደ ኢየሩሳሌም ገባ ማቴ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ እንደ «ዕ። ኢየሱስ ሰው ነው ሰዎች ደግሞ መሞት አይፈልጉም። አንድ ሰው በኢየሱስ ቃል ከተፈረደበት በራሱ በእግዚአብሔር ተፈረደበት ማለት ነው ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ሰዎች ሁሉ ኀጢአተኞች ናቸው ሮሜ ሰዎች ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይገባቸዋል ሮሜ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ከዚህ የምንረዳው እግዚአብሔር በኢየሱስ እንዳለና ኢየሱስም በእግዚአብሔር እንዳለ ነው በሌላ አነጋገር ኢየሱስና እግዚአብሔር «አንድ» ናቸው ዮሐ ይመለከቷል ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው «መኦቹ። ይሁን እንጂ ኢየሱስ ከጠራው ሰው በስተቀር እርሱን መከተል የሚችል ማንም ሰው የለም ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንደመረጠ ሁሉ ደግሞም ሾማቸው። ከዚያም ኢየሱስ ስለ «ጳጽድናቻ» ማለትም ስለ መንፈስ ቅዱስ እንደገና ተናገረ ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ቀደም ሲል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክ ተናግሮ ነበር። ኢየሱስ ቀደም ሲል ስለ መንፈስ ቅዱስ አንዳንድ ነገሮችን ነግሮአቸው ነበር ዮሐ ይመለከቷል። መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር መንፈስ በመሆኑ የእግዚአብሔርን ቃል መናገር ይችላል። ኢየሱስ የጸለየላቸው «ያፉው» ማለትም ከዚህ ዓለም ገዢ ከሰይጣን እንዲጠበቁ ነው ማቴ ዮሐ ዮሐ ይመለከቷል ቁ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ይህ አንድነት የሚገኘውም በመንፈስ ቅዱስ ነው ኤፌ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል ቀጥሎም ኢየሱስ ለእኛ የጸለየው በእርሱና በእግዚአብሔር እንድንሆን ነው ዮሐ ይመለከቷል። የእግዚአብሔር ፍቅርና ኢየሱስ ራሱ በእኛ እንዲሆን ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት እግዚአብሔርን እንድናውቅ እያደረገ ነው። ትርጉሙ ግን አንድ ነው ስም እንዲያውቁ ማድረግና እግዚአብሔርን እንዲያውቁ ትርጉሞች የእግዚአብሔርገ ማድረግ አንድ ናቸው ቁ እና ማስታወሻውን ይመለከቷል የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ኢየሱስ ተያዘ ማቴ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ደግሞ እንዲህ ዐይነት ሰው አይደለም። የኢየሱስ መንግሥት የእግዚአብሔር መንግሥት ነው ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ኢየሱስ ተሰቀለ ማቴ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለክቷል። ኢየሱስ ተቀበረ ማቴ ማር ሉቃ ማር እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማቴ ሉቃ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። እግዚአብሔር ወንጌልን እንዲሰብክና መልካምን ሥራ እንዲሠራ ኢየሱስን እንደሾመው ሁሉ እኛም እንዲሁ እንድናደርግ ሾሞናል ማቴ ዮሐ እና ማብራሪያውን እንዲሁም የእምነት አንቀጾቹን በሚያብራራው ክፍል «የቤተክርስቲያን ዓላማ» የሚለውን ይመለከቷል ከዚያም ኢየሱስ ደቀም ሲል ለደቀ መዛሙርቱ ሊሰጣቸው ቃል በገባላቸው መሠረት እፍ አለባቸውና መንፈስ ቅዱስን ሰጣቸው ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ስለዚህም ከእነዚህ ሁለት ቁጥሮች በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና በመንፈስ ቅዱስ ሙላት መካክል ምንም ጉልህ የሆነ ልዩነት ማየት አንችልም ቆሮ እና ገለጻውን እንዲሁም ከአስተምህሮ ዳሰሳው የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የሚለውን ይመለከቷል አንድ ሰው በመንፈስ ቅዱስ መሞላቱን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው። ያም ሰው ክርስቶስ ነው ሉቃ ይመለከቷል። እግዚአብሔር መረጠው ፅቋው ማለትም በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት በዓለም ላይ ይፈርዳል ዮሐ የሐዋ ሮሜ ይመሰከቷል እግዚአብሔር ራሱ ከሞት አስነስቶታልና ያ የተወሰነው ፈራጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን እናውቃለን። ማቴ ማር ሮሜ እና ገለጻዎቹን ይመለከቷል። ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው። ኢየሱስ ከሰብአዊ እናቱ ተወለደ አባቱ ግን መንፈስ ቅዱስ ነው ማቴ እና ማብራሪያውን ከአስተምህሮ ዳሰሳው ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለውን ይመለከቷል። ጳውሎስ አይደለም ይላል። የእግዚአብሔርን ክብር በሚገባ የገለጠ አንድ ሰው ብቻ ነው ያም ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ጳውሎስ እንዲህ አይደለም ይላል። ጳውሎስ ግን እንዲህ አይደለም ይላል። ጳውሎስ ግን «አይደለም» ይላል። ክርስቲያን መሆን ማለት «ወደ ሕይወት መምጣት» በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊ ሕይወት ማግኘት ነው ዮሒ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ሮሜ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ከሆነ ለእግዚአብሔር ልጅነታችን ምንም ዓይነት ጥርጣሬ ሊኖረን አይገባም ገላ ዮሐ እና ማብራሪያውን ይመለክቷል ጳውሎስ እዚህ ላይ የሚለው መንጋደ ራታ እርሱም መንፈስ ቅዱስ ከእኛ መንፈስ ማለትም ከራሳችን ሰብአዊ መንፈስ ጋር በመሆን ይመሪኃዕራል። ቁ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። የእግዚአብሔር ጽድቅ አካል ክርስቶስ ራሱ መሆኑን አልተረዱም ሮሜ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ጳውሎስ ብቻ አይደለም። የእግዚአብሔርን አሳብ ሊያውቅ የቻለ አንድ ሰው ብቻ ነው ያም ሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ስለዚህ ነው ጳውሎስ ። ስለዚህ ጳውሎስ ። አንድ ሰው በክርስቶስ ሲያምን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት አዲስ መንፈሳዊ ሕይወት ይቀበላል። ሰው ምንም አይደለም ኀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው። የሥራችን ሁሉ መሠረት ኢየሱስ ክርስቶስ መሆን አለበት ኤፌ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ክርስቶስ የእግዚአብሔር ብቻ አይደለም እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው። ጳውሎስ «በመንፈስ» ከቆሮንቶስ ሰዎች ጋር ነው ቆላ ይመለከቷል። አንድ ሰው «ጻድቅ» ወይም «የእግዚአብሔር ሰው» ተደርጎ የሚቆጠረው በክርስቶስ ሲያምን ብቻ ነው ሮሜ ዝ ገላ እና ማብራሪያውን ይመለከቷልን። ጳውሎስ «። አንድ ጌታ ብቻ አለን እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር «። በጌታ እራት ጊዜ ወደ ሰውነታችን የሚገባው አንድ ኅብስት ብቻ እንደሆነ ሁሉ የክርስቶስም አንዱ መንፈስ በእያንዳንዳችን ውስጥ በመግባት አንድ መንፈሳዊ አካል ያደርገናል የዚህም አካል ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ቆሮ ቆላ ይመለከቷል ጳውሎስ በዚህ ቦታ እንደገና የእስራኤልን ሕዝቦች ማለትም አይሁዶችን ይጠቅሳል። ቆሮ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ማር የሐዋ ሮሜ ጢሞ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ሮሜ ማብራሪያውን ይመለከቷል። የእነዚህ ሁለት ጥቅሶች ትርጉም አንድ ነው ማቴ ማር ሉቃ ቆሮ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። አንድ ሰው ኢየሱስ ጌታ መሆኑንና የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ማወቅ የሚችለው መንፈስ ቅዱስን ከተቀበለ በኋላ ብቻ ነው። አንድ አምላክ እንዳለ ሁሉ አንድ ጌታ ብቻ አለ እርሱም የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ነው። በክርስቶስ በምናምንበት ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወደ ሕይወታችን ይመጣል ልክ በዚህ ጊዜ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ «አጥምቆናል» ማለት እንችላለን ማቴ ማር ይመለከቷል። ሮሜ ቆሮ ማብራሪያውን ይመለከቷል። ይላል ጳውሎስ። እንዲሁም አንድ ሰው ምንም ያህል ታላቅ ሥራ ቢሰጠውም ይህ ሰው የተሰጠውን ሥራ ማከናወን የሚችለው በመንፈስ ቅዱስ ኀይል አማካይነት ብቻ ነው ቁጥር ። ነበር ማር ይመለከቷል። ሮሜ ኤፌ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ምክንያቱም እግዚአብሔር ክርስቶስ እና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ናቸው። ራሱ እግዚአብሔር የጳውሎስ ቃል እውነተኛ እንደሆነ ያውቃል ምክንያቱም ጳውሎስ ሁሉን ነገር በግልጥ ለተጨማሪ ማብራሪያ የአጠቃላይ መግለጫው ክፍል ውስጥ «ኢየሱስ ክርስቶስ» እንዲሁም «መንፈስ ቅዱስ» የሚለውን ይመለከቷል። እግዚአብሔር «። ይህ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይሁን እንጂ አንድ ክርስቶስ አንድ መንፈስና መንፈስ ቅዱስ እንድ ወንጌል ብቻ ነው ያለው። » ናቸው ሮሜ ቆሮ ይመለከቷል። በዚህ ቦታ የአንዱ እውነተኛ አምላክ ሦስት አካላት ተጠቅሰዋል እነርሱም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አብ እና መንፈስ ቅዱስ ናቸው። በጢሞ ላይ ጳውሎስ «በእግዚአብሔርና በሰው መካከል አንድ መካከለኛ አለ እርሱም ሰው የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው» ሲል ጽፎአል። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሰው ብቻ ሳይሆን ራሱ እግዚአብሔር አምላክ ነው። አንዳንድ ሰዎች ሁሉም ሰው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ያስባሉ ይህ ግን እውነት አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ «እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ይልክላችኋል» በማለት የሰጠውን ተስፋ ዮሐ ጳውሎስ በማስታወስ የተስፋ መንፈስ ቅዱስ ይለዋል። ይሁን እንጂ ምንም እንኳ እግዚአብሔር ሦስት አካል ማለትም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ቢሆንም አንድ አምላክ ነው። በሁለተኛ ደረጃ ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች ክርስቶስ የክርስቶስ መንፈስ ማለትም መንፈስ ቅዱስ በልባቸው እንዲኖር ጸልዮላቸዋል። አንድ እውነተኛ አምላክ አለ ቆሮ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ክርስቶስ ራሱን ዝቅ በማድረጉ እግዚአብሔር አከበረው ማቴ ያዕ ጴጥ « ከሁሉ በላይ ያለው ስፍራ ክርስቶስ አሁን ያለበት የእግዚአብሔር ቀኝ ነው ኤፌ ዕብ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። ትምክህታቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሮሜ ቆላ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል። እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ነው ዮሐ እና ገለጻውን እንዲሁም ከአስተምህሮ ዳሰሳው «ኢየሱስ ክርስቶስ» የሚለውን ይመለከቷል። ዮሐ ይመለከቷል። ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ እግዚአብሔር ነው። አንድ ሰው ቅጣታችንን ተቀብሎአል እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ምን ዓይነት ሰው ነው። እግዚአብሔር ያለው አንድ ልጅ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ምንጊዜም የእግዚአብሔር ልጅ ነበር ዮሐ ጐ ይመለክቷል። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ይላል። አንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚሞተው ስለዚህም ክርስቶስ ደግሞ ደጋግሞ መሥዋዕት መሆን አይችልም። ማቴ ማር እና ገለጻውን ይመለከቷል። ኢየሱስ አምላክና እዳኝ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር አብ ኢየሱስና መንፈስ ቅዱስ ሦስቱም አንድ ናቸው ዮሐ እና ገለጻዎቹን ይመለከቷል እዚህ ላይ ጴጥሮስ በጴጥ ላይ የጻፈውን በድጋሚ ያቀርባል ሮም ኤፌ ቦ እና ገለጻዎቹን ይመለክቷል። ስለዚህም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ በፍጹም ሰው እንደሆነ ዮሐንስ በጣም እርግጠኛ ነው። ታዲያ ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው። በእኛ ያለው ኢየሱስ ነው ወይም የኢየሱስ መንፈስ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር ፍቅር የተገለጠው ሰዎችን ሁሉ እንዲያድን እግዚአብሔር አንድ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደዚህ ዓለም በመላኩ ነው ዮሐ እና ገለጻውን ይመለከቷልን። ማር ዮሐ ዮሐ እና ገለጻውን ይመለከቷል። ክርስቶስ ራሱ የእግዚአብሔር ቃል ነው ዮሐ እ። ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እና የዓለም አዳኝ መሆኑን መንፈስ ቅዱስ ይመሰክራል ዮሑ ኸ። ነገር ግን እውነተኛ መንፈሳዊ እስራኤል ማለት ነው ይህም የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ማለት ነው ማቴ ሮሜ ገላ ፊል ጴጥ ይመለከቷል። በሌላ በኩል እኛ አማኞች የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መኖሪያ ስለሆንን ነው ቆሮ ኤፌ እና ማብራሪያውን ይመለከቷል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact