Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የአለቃ ገብርሃና ቀልዶች.pdf


Advertisement
  • word cloud

የአለቃ ገብርሃና ቀልዶች.pdf
  • Extraction Summary

የተወለዱት በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በድሮው የደብረታቦር አውራጃ ፎገራ ወረዳ ናበጋ ጊዮርጊስ የሚባል ገጠር ነበር ከርስቶስ ሰምራ እየተባለ የሚታወቀው አካባቢ ማለት ነው አንድ ከጎናቸው ተቀመጦ ጣረ ሞታቸውን ሲከታተል የነበረ ሽማግሴ አለቃን ጠርቶ «በቃ መሞትዎት ነው።

  • Cosine Similarity

ዐጹ ምኒልከም ይህ ተግባር ያሸልማል እንጂ አያስቀጣም ብለው በመፍረዳቸው አለቃ ነጻ ወጡ ንጉሥ ምኒልክ አለቃን የእንጦጦ ራጉኤል አለቃ አድርገው ሾሟቸው አርሳቸውም ትርጓሜ መጻሕፍትን ያስተምሩ ነበር። አንዳንድ ሊቃውንት አለቃ ገብረ ሐና ሊቅ መልከመልካምና የነገሥታቱ ወዳጅ በመሆናቸው በዚያ ዘመን የነበሩ ሴቶች ወዳጅነት ለማበጀት ይሻሙባቸው ነበር ይላሉ አለቃ ድንግልናቸውን ያፈረሱት ሆን ብለው ሳይሆን እኔ አስፈርሰዋለሁ በሚል የወይዛዝርት ውድድር የተነሣ ነው ይባላል። አለቃ ገብረ ሐና ደርቡሽ ጎንደርን ሲወርር ልጃቸውን ወደ ወሎ ልከው እርሳቸው ጎጃም ውስጥ ዘጌ ገዳም ገቡ በኳላም ዐጹ ምኒልከ ደርቡሽን ለመውጋት ወደ ፎገራ መምጣታቸውን ሲሰሙ ከተደበቁበት ወጥተው ንጉሠን ተከትለው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ ምኒልክም እንደገና የራጉኤል አለቃ አድርገው ሾሟቸው ልጃቸው አለቃ ተከሌ ወሎ ንጉሥ ሚካኤል ዘንድ እያሉ የተንታ ሚካኤል በዓል ሲከበር ከአባታቸው የተማሩትን ዝማሜ በተመስጦ አቀረቡት ንጉሥ ሚካኤልም በዚህ ተደንቀው በዚያው በተንታ እንዲያገለግሉ አደረጉ። ዐጹ ምኒልክ አለቃን ምን ቢወዷቸው በተለይ ከደጃች ባልቻና እቴጌ ጣይቱ ጋር የፈጠሩትን ጠብ አልወደዱላቸውም በዚህ ምከንያት አለቃ ገብረ ሐና ከአዲስ አበባ ለቅቀው እንዲወጡ ተወሰነባቸው በጎንደርና በወሎ ጥቂት ጊዜ ከሰነበቱ በኳላ ልጃቸውን ገብረ ሐና ሞተ ብለህ ተናገር ብለው አዲስ አበባ ላኩት አለቃ ተከሌ ይህንን መርዶ በቤተመንግሥቱ ሲያረዱ ምንም እንኳ ገብረ ሐና ከብዙዎቹ ጋር ቢኳረፉም ታላቅ ሐዘን ሆነ ከተወሰኑ ቀናት በኺላ አለቃ ራሳቸው አዲስ አበባ ገቡና ጉድ አሰኙ። አለቃ ገብረ ሐና እድሜያቸው እየገፋ አደብም እየገዙ መጡ አዲስ አበባ ተቀምጠውም ትርጓሜ መጽሐፍት ማስተማር ቀጠሉ ዐጹ ምኒልክ የአብያተ ከርስቲያናቱን የግብዝና መሬት ለመኳንንቱ በመስጠታቸው ካህናቱ ምንም ባለ ማግኘታቸው የተቆጡት አለቃ ገብረ ሐና ተቃውሟቸውን በቀልድ ለዐጹ ምኒልክ አቀረቡ ይህም ከወይዛዝርቱና ከመኳንንቱ ጋር መልሶ አጋጫቸው ከዚህ በኺላ አዲስ አበባ መቀመጥ ስላልቻሉ ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ደብረ ታቦር ተመለሱ። ባህታዊ ጸዐዳ «ከእንግዲህ እኔ ወደ ዓለም አልመለስም አንተይህንን ስልት አስተምር» ብለው አለቃ ገብረሐናን አደራ አሏቸው ከዐጹ ቴዎድሮስ ሞት በኺላ በ ዓም ዐጹ ዮሐንስ ሲነግሥ ከገዳም ወጥተው ወደ ትግራይ አቀኑ በመቀጠልም በቴዎድሮስ ቤተመንግሥት ሳሉ የሚያውቋቸው ምኒልከ በሸዋ መንገሣቸውን ተከትለው ሸዋ መጡ ዐጹ ምኒልክ በዐጹ ቴዎድሮስ ቤተመንግሥት ሳሉ አለቃ ገብረ ሐናን ስለሚያውቋቸው በደበብ ጎንደር የሚገኘውን የአቡነ ሐራን ገዳም ሾሟቸው በዚያም ጊዜ በአካባቢው ከባድ ርሃብ በመከሠቱ አለቃ ከገዳሙ ብር አንድ ሺ አውጥተው ለገበሬዎች አከፋፈሏቸው በዚህም ተግባራቸው ተከስሰው ወደ አዲስ አበባ መጡ የፍርድ ሚኒስቴር የነበሩት አፈ ንጉሥ ነሲቡ ስሕተት ነው ብለው ፈርደውባቸው ነበር። አንዳንድ ሊቃውንት አለቃ ገብረ ሐና ሊቆቅ መልከመልካምና የነገሥታቱ ወዳጅ በመሆናቸው በዚያ ዘመን የነበሩ ሴቶች ወዳጅነት ለማበጀት ይሻሙባቸው ነበር ይላሉ አለቃ ድንግልናቸውን ያፈረሱት ሆን ብለው ሳይሆን እኔ አስፈርሰዋለሁ በሚል የወይዛዝርት ውድድር የተነሣ ነው ይባላል። ዐጹ ምኒልክ አለቃን ምን ቢወዷቸው በተለይ ከደጃች ባልቻና እቴጌ ጣይቱ ጋር የፈጠሩትን ጠብ አልወደዱላቸውም በዚህ ምከንያት አለቃ ገብረ ሐና ከአዲስ አበባ ለቅቀው እንዲወጡ ተወሰነባቸው በጎንደርና በወሎ ጥቂት ጊዜ ከሰነበቱ በኺላ ልጃቸውን ገብረ ሐና ሞተ ብለህ ተናገር ብለው አዲስ አበባ ላኩት አለቃ ተከሌ ይህንን መርዶ በቤተመንግሥቱ ሲያረዱ ምንም እንኳ ገብረ ሐና ከብዙዎቹ ጋር ቢኳረፉም ታላቅ ሐዘን ሆነ ከተወሰኑ ቀናት በኺላ አለቃ ራሳቸው አዲስ አበባ ገቡና ጉድ አሰኙ። አለቃ ገብረ ሐና በብዙ ሰዎች ዘንድ በቀልደኝነታቸው ይታወቁ እንጂ በቤተከርስቲያን ታሪከ ወደር ከማይገኝላቸው ሊቃውንት አንዱ ነበሩ አለቃ ለማ ኃይሉ የደራሲ መንግስቱ ለማ አባት ሰለ አለቃ ገብረ ሃና ሊቅነት ሲናገሩ « የሞያ መጨረሻ እርሳቸው አይደሉም ወይ ። አሳታሚው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምርያ ዳንኤል አበራ ዓም እሳት የማያጠፋው ውሀ ቀበጡዋ አመቤት ሁለቱ አብዶች የእብድ አናጺ ስጋ ሻጭና አብዱ ጎጃምን ምታ ጎንደርን ምታ አለቃ ገብረ ሐና እና ቀልዶቻቸው ተዘጋጀ በዳንኤል አበራ አም ሃድጎ አህያ ሸራህያ ጎመን እያበሰልሁ ነው አይ ጎራዴ አይ አስተጣጠቅ እንደምን አደራቸሁ አሱን ይጨርሱና አሸነፈቻቸው ሌላ አደግሞታለሁ እያሳራኝ ነው አለቃ ገብረ ሃና ሞቱ አሬን ስበላ ከረምሁ አሬን ስበላ ከረምሁ አምባው ተሰበረ አለመመጣጠን አለቃ ወረኃና በጣም አጭር ድንከዬ ሰው ናቸው ገብተሽ አልቀሽ ለሰማይ የምትቀርቢ እዚያም ቤት እሳት አለ በጃቸው ደርቆ ተንጣጣ እሷ ትታቀፋለች ውዳሴ ማርያም ልደገም ቁጭ ብዬ ሳመሽ ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ አስበጂና ላኪልኝ ማን ደፍሮ ይገባል ምልምሎች ጭን እያነሱ መስጠት ዋናውን ይዘው እኔ ለነካሁት መውጫችንን ነዋ ኩኩሉ በጠማማ ጣሳ አስደግፈውት አመለጡ በሰው አገር ቀረሁ ከአልጋ ላይ ወድቄ ነው የተልባ ማሻው ሚካኤል ወላሂ ኑ እንብላ ግም ግም ሲል ቢሻን እንበላለን ቢሻን አንጠጣለን ከመሶብዎ አይጡ የመጣሁበት ነው ጠረር አርገሽ ቅጂው ዝግንትሉ ሞልቷል ጥፍር ያስቆረጥማል የጓደኛህን ቀን ይስጥህ በቁሜ ቀምሼ መጣሁ ሺ ነዋ ቡሊ የአለቃ አህያ በጠማማ ቁና ሁለት ሁለት በጠማማ ዋና ሶስት ሶስት አለቃ አለ ዕቃ ሰይጣኑ ይውለድህ በሌባ ጣትሽ አታሳዩኝ አንቺ ባይበላሽ አንቺ ባይበላሽ ቤቴ በየት ዞረህ መጣህ መቋሚያዬን አቀብዩዬኝ ባዶ ሽሮ ነዩ ብዩ እንጂ ገብርኤልና ሚካኤል ተታኮሱ ለምን ደወልሸው ቃታ መፈልቀቂያሽን ጠረር አድርገሽ ቅጂው አንድማ ግዙ በጠርር ሄጄ በታህሳሥሥ መልግጌ አባስኩት ድንቼ በነካ አፍህ ተኖረና ተሞተ መሞትዎት ነው የአለቃ የልጅ ልጅ አሳት የማያጠፋው ው ሰውየው ዳብዳቤ በመጻፍ ላይ ሳለ ሠራተኛው በሩን በርግዳ ትገባና ጌታዬ ማድቤቱ በአሳት ተያይዘል ትለዋልች ባለቤትየው ገስግሶ አእማድቤቱ ሲደርስም መለስተኛ እሳትና ምድጃው ላይ ተጥዶ የሚንከተከተውን ድስት ሙሉ ውሃ ያያል በዚህ ጊዜ ተናዶ አንች ደደብ ወደኔ ከመምጣት ይልቅ የሚፍለቀለቀውን ውሃ አታፈሽበትም ኖሯል። ንጉሱ አለቃን አስጠርተው ለምን ሀድጊ እያሉ እንደሚሳደቡ ቢጠይቋቸው እይ ጃንሆይ እኔ «አህያ ሸራህያ» እያልኩ ስጸልይ ሰምቶኝ እንጂ አልሰደብኩትም ብለው በብልሀት አመለጡ ጎመን እያበሰልሁ ነው በአመቤታችን በፍስለታ ጾም አለቃ ቤተክርስቲያን አገልግለው ሲመለሱ ባለቤታቸው ማዘንጊያ የሚበላ ነገር በጎመን ይሰጧቸዋል ጎመኑ አልበስሎም ኑሮ ከምግብ በኺላ አለቃ ፕዳቸውን ወደሳቱ ጠጋ አድርገው ያሻሻሱ ማዘንጊያ ነገሩ ገርሟቸው አለቃ ምን እያደረጉ ነው ይሏቸዋል አለቃም በአሽሙር ጎመኔን እያበሰልሁ ነው አሉ ይባላል። አለቃም መልሰው አይ አስተታጠቅ አይ አለባበሥ አይ ጎራዴ አይ ጎራዴ አይ ጎራዴ ይላሉ ሌሎች መኳንንት መኮንኑን አለቃ ምን አሉህ። ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ አለቃ ከስራ በጣም ደከሟቸው ያለሰአት ወደ ቤት ይመጣሉ ልክ እቤት እንደደረሱ ወ ሮ ማዘንጊያ ሲያቃትቱ ሰምተው መቋሚያቸውን ጠበቅ አድርገው ወደ ቤት ሳያንኳኩ ሰተት ይላሉ ልክ እንደገቡ የሳቸው የአለቃ ቅርብ ጓደኛቸው አልጋቸው ላይ ከማዘንጊያ ጋር ጉዳዩን ተያይዞት ያያሉ አለቃም ተገርመው «እናንተ» ቢልዋቸው ማዘንጊያሽ እና ጓደኛቸው ደንግጠው «አለቃ ምነው ያለሰአቶ» ቢሏቸው እሳቸውም መልሰው «የስራ ባልደረቦቼን ጉድ ባይ ብዬ መጣሁ» አሉአቸው አስበጂና ላኪልኝ የአለቃ ገብረሀና ጎረቤት የሆኑት አንዲት ወ ሮ የአለቃን ባለቤት ወ ሮ ማዘንጊያን ከአንድ ጎበዝ ጋር አስተዋውቃ ሁለቱ በየጊዜው ከቤቷ እየተገናኙ የልባቸውን ይወያያሉ ከእለታት አንድ ቀን አለቃ ቤተ ከርስቲያን ተሳለመው ሲመለሱ ቤታቸው የፊጥኝ ታስሮና ተዘግቶ ስላገኙት ባለቤታቸው ወ ሮ ማዘንጊያ ወዴት አንደሄዱ ጎረቤታቸውን ይጠይቋታል። » አሉ ይባላል። ጥፍር ያስቆረጥማል አንድ ቀን አለቃ በእንግድነት ሰው ቤት ይሄዱና ምግብ ይቀርብላቸዋል። » ቢላቸው ሰውየው አፉም እግሩም የተጣመመ ስለነበር «በጠማማ ቁና ሶስት ብር ነበር» አሉት አለቃ አለ ዕቃ ፅአንዴ አለቃ ገብረ ሀና መንደራቸው ካለ ግድግዳ ተጠግተው ሽንታቸውን እየሸኑ ሳለ አንድ ጎረቤታቸው አይቷቸው ሰላምታ ሊሰጥ «አለቃ» ቢላቸው እሳቸው «ቆሜ ስሸና እያየህ እንዴት አለቃ አለ እቃ ትለኛለህ» አሉት ይባላል። ማዘንጊያም «አለቃ ምግብ አልበላ ብሎኛል ይሏቸዋል» ይሄኔ አለቃ «አንቺ ባይበላሽ እኔ እበላዋለሁ»ሄ ብለው ብቻቸውን ምሣቸውን በሉ ይባላል ገብርኤልና ሚካኤል ተታኮሱ ወይዘሮ ማዘንጊያ ይፈሱና «ውይ ገብርኤልየ» ይላሉ። » አሏቸው ይባላል። ይህን የሰሙ አለቃ አንድ ጊዜ እሳቸው ጋር መጥታ «አለቃ ጠላ ልጨምርልዎት እንዴ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact