Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጠግ ዩግ ኢትዮጵያ ፊንፊኔ ሶማሊያ ሞቃድሾ ኤርትራ አሥመራ ጅቡቲ ጅቡቲ ምንጭ ጄከጺልበሸዉ ፀበዝህበበ ከአፍሪካ ቀንድ ረጅም ታሪክ አለው የሚባል መንግሥት የትኛው ነው። ሀ ሙቀት ሐ አፈርና አየር ለ ውሃ መ ሁሉም መልስ ነዉ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር ተጽዕኖ ያልሆነው የቱ ነው።
ምዕራፍ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ መ ገኛና የሕዝብ አሰፋፈር ከዚህ ምዕራፍ የሚጠበቅ ውጤት ይህን ምዕራፍ ተምረህሸ ስታጠናቅቅቂ የአፍሪካ ቀንድ አንፃራዊ መገኛ አገሮችን ስም ትናገራለህሸ ጥንታዊ የኢትዮጵያ መንግሥታት ስም መገኛና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ አገሮችን ትናገራለህሽ የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገርና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የደረሱበት የፖለቲካና የታሪክ ደረጃ ትገልጻለህሽ የኢትዮጵያን ጥንታዊ መንግሥታትና ያስገኙትን ውጤት ትዘረዝራለህሸ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና የዘመናዊነት ውጤቶችን ታደንቃለህሽ በደጋና ዝቅተኛ አካባቢዎች በሕዝብ አሰፋፈር ባህልና አኗኗር ላይ ልዩነት የሚፈጥሩ ሁኔታዎችን ትለያለህሸ የአፍሪካ ቀንድ አገሮችና መገኛቸው ዝቅተኛው የመማር ብቃት ርዕሱን ተምረህሽ ካጠናቀክሸ በኃላ የአፍሪካ ቀንድ መገኛ ትናገራለህሸ አራቱን ዋና ዋና አቅጣጫዎች በመጠቀም ትክክለኛ የአፍሪካ ቀንድ መገኛ ትገልጻለህሽ የአፍሪካ ቀንድ አገሮችን ስም ትዘረዝራለህሸ የአፍሪካን ካርታ በመጠቀም የኢትዮጵያን አንፃራዊ መገኛ ከጎረቤት አገሮች ጋር በማነፃፀር ታሳያለህሽ አራቱን ዋና ዋና አቅጣጫዎች በመጠቀም የአፍሪካ ቀንድ አገሮች መዲና ትክክለኛ መገኛ ትገልጻለህሽ የአፍሪካ ቀንድ አንፃራዊ መገኛ የአፍሪካ ቀንድ አከባቢ የት ይገኛል። መገኛ የሚለው ቃል በመሬት ገጽ ላይ ቦታ አካባቢ አገር ወይም አንድን ነገር በትክክል የሚገኝበትን የምንገለጽበት ነው የአንድ አካባቢ መገኛ በሁለት ዋና ዋና ዘዴዎች በመጠቀም ሲሆን እነዚህም አንፃራዊና ፍጹማዊ መገኛ ቨከህ ልበ ዚ በ ይባላሉ አንፃራዊ መገኛ ሲባል የአንድን አካባቢቦታ ወይም አገር መገኛን አንድ የታወቀ ቦታ መነሻ አድርገን ስንገልጽ ነው ለምሳሌ የውኃ አካላትንየመሬት አካላትንናታላላቅ ሕንፃዎችን በመውሰድ መግለጽ ይቻላል የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በአንፃራዊ መገኛ ዘዴ ሲገለጽ በሰሜን ቀይ ባህር ሰሜን ምሥራቅ የኤዴን ባህረ ሰላጤ በስተ ምሥራቅ ሕንድ ውቅያኖስ በስተ ደቡብ ኬንያና በምዕራብ ደግሞ በሱዳን ይዋሰናል በማለት መግለፅ ይቻላል በሌላ በኩል ደግሞ የጂኦግራፊ ባለሙያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድን አካባቢ ወይም አገር መገኛ የሚገልጹት አራቱን ዋና ዋና አቅጣጫዎች በመጠቀም ነው አነዚህም ሰሜን ደቡብ ምዕራብና ምሥራቅ ናቸው ከአራቱም አቅጣጫዎች እንደ መነሻ የተወሰደና ሁሉም የተስማሙበት ሴሜናዊ አቅጣጫ ነው ከዚህ አቅጣጫ በመነሳት ሌሎችንም አቅጣጫዎች እንለካለን ይህ የሰሜን አቅጣጫ ዜሮ ዲግሪ ሲሆን ምሥራቅ ምዕራብ ሙሉ ክብ ሲሆን ደግሞ ይሆናል ሰሜንሰሜ ሰሜን ምዕራብ ሰሜ ምፅ ሰሜን ምስራት ሰማምስ ምስራቅ ምስ ሥፆ ደቡብ ምስራቅ ደቡብ ምዕራብ ዶቡብ ምስ ሠቡ ምፅ ደቡብ ዶቡ ስዕል አራቱ ዋና ዋና አቅጣ ጫ ዎችና ክፍፍላቸው አራቱን ዋና ዋና አቅጣጫዎችን መሠረት በማድረግ ሌሎች አቅጣጫዎችን የአንድን ቦታአካባቢና አገር መገኛ በትክክል ለመናገር እንዲያግዙ ያደርጋል ለምሳሌ እነዚህ አቅጣጫዎች ሰሜን ምሥራቅ ደቡብ ምሥራቅ ደቡብ ምዕራብና ሰሜን ምዕራብ ናቸው የአፍሪካ ቀንድ ለምድር ወገብና ለካንሰር ተመሣሣይ ቅርበት አላቸው ትልቁ ስምጥ ሸለቆ የተነሳ የተለያዩ ከፍታ ያላቸው ተራራዎች በዚህ አካባቢ ይገኛሉ ተራራዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን የሰሜንና የባሌ ተራራዎቹቸን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል አብዛኛው የአፍሪካ ቀንድ ዝቅተኛ አካባቢዎች ወደ ምድር ወገብ ቀርበው ቢገኙም የዝናብ እጥረት አላቸው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ አገሮችን ስም መዲናቸውን የሕዝብ ብዛትና የመሬት ስፋታቸውን ከዚህ በታች በተሰጠው ሠንጠረዥ ውስጥ ተገልጸዋል በመጨመር የሐሩር አካባቢ መሥመር ውስጥ ከነዚህም ሠንጠረዥ የአፍሪካ ቀንድ አገሮች የአገር ስም ዋና ከተማ የሕዝብ ብዛት የመሬት የሕዝብ ስፋት ጥግግት በስከዬር ኪሜ በስኩዬር ኪሜ ። መ ኦይ ሬጩ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ሕዝቦች ታሪክና አሰፋፈር ሀ የሰው ልጅ አመጣጥ የኢትዮጵያና የኬንያ አርኪዮሎጂያዊ ቦታዎች ዝቅተኛው የመማር ብቃት ይህን ርዕስ ተምረህሽ ከአጠናቀክሸ በኃላ የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ኢርኪዮሎጂያዊ ቦታዎችን ትለያለህሸ የቅርሶችን ጠቀሜታ ትገልጻለህሽ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ትልቅ ድርሻ አላቸው አርኪዮሎጂስቶች የተለያዩ ጥናቶችን መሠረት አድርገው ይህ አካባቢ የመጀመሪያ የሰው ልጅ መገኛ መሆኑን ይገምታሉ አካባቢው የአርኪዮሎጂና የሰው ልጅ መገኛ በመሆኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ልዩ ትኩረትና አመለካከት አግኝቷል በተለይም ታላቁ የምሥራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ አከባቢዎች የሰው ልጅ መገኛና የመጀመሪያ ባህል ያደገበት አካባቢ ነው ለማለት ይቻላል የዓለማችን ሳይንትስቶች እንደ ቻርለስ ደርዊን ያሉት የሰው ልጅ ከዝንጀሮ መሰል ፍጡር እንደመጣ አረጋግጠዋል እነርሱ እንደሚሉት የሰው ቀዳሚ ዝርያ ሆሚኒዲ ብለው ሲሰይሙ የዝንጀሮ ዝርያ ደግሞ ፓንጁዴ ብለው ሰይመውታል የመጀመሪያ የሰው ልጅ መገኛ የሆነው በኢትዮጵያ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ ነው ለምሳሌ ከዚህ በታች ያሉትን እንመልከት ብአፋር አራሟስ በተባለው ቦታ ሚሊዮን ዕድሜ ያለው የአውስትራሎፒትክስ ቅሬተ አካል በ ተገኝቶአል አፋር አካባቢ ሀዳር በተባለው ቦታ ዕድሜው ሚሊዮን ዓመት የሆነ የአውስተራሎፒትክስ አፋረንስስ ቅሪተ አካል ተገኝቶአል ይህም የተገኘው በ ዶናልድ ጀንሴን በሚባል አርኪዮሎጂስት ነው አርኪዮሎጂስቶች ቅሪተ አካሉን ሉሲ ወይንም ድንቅነሽ ብለው ሰይመውታል የሉሲ ቅሪቲ አካል ሙሉ በመሆኑ ስለሰው ልጅ አመጣጥ ለሚያጠኑት ከፍተኛ ትኩረት አግኝቷል ምክንያቱም ተመራማሪዎች እስካሁነ ካገኙት ቅሪተ አካሎች እንደ ሉሲ የተሟላ ቅሪተ አካል አልተገኝም ሌሎች በአዋሽና ኦሞ ወንዞች አካባቢ የተገኙት ደግሞ የአውስትራሎፒትክስ ገሪ ኢትዮፒከስ ባሲና ሮቡስታስ የሚባሉ ናቸው በሰው ልጅ አዝጋሚ ለውጥ የሚቀጥለው ደረጃ ዘመናዊ ሰው የሚካተትበት ምድብ ሆሞ ይባላል ሥዕል የሉሲ ቅሪተ አካል የሆሞ ዝርያ በሦስት ይከፈላል እነርሱም በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ተገኝተዋል ለምሳሌ ሆሞ ሀቢሊስ የተገኘው በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ አካባቢ ከዛሬ ሚሊዮን ዓመታት በፊት ነበር ሆሞ ሀቢሊስ ለመጀመሪያ ጊዜ እጆቹን ለተለያዩ ሥራዎች መጠቀም የቻለ ነው የተጠቀሙበት መሣሪያዎችም የተገኙት ጎናና ሹንጉራ በተባሉ አካባቢዎች ነበር ከሆሞ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመሣሪያ ሥራ ባህልን ያሳደገው ሆሞ ሀቢሊስ ነው ሆሞ እሬክተስ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥ ብሎ ቆሞና በሁለት እግሮቹ መሄድ የጀመረበት ነው ይህ ፍጡር ከዛሬ ሚሊዮን ዓመታት በፊት መታየቱ ተረጋግጧል እሳት የመጠቀም ባህልን ያሳደገው ሆሞ እሬክተስ በመባል ይታወቃል የሆሞ እሬክተስ ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ በመልካ ቆንጡሬ በኦሮሚያ ክልል በደቡብ ምዕራብ ሸዋና በኮንሶጋርዱላና ጋዴብ አካባቢ ተገኝ ቷ ል የተጠቀመበት መሣሪያም የአሹሊያን መሣሪያ ይባላል ሆሞ ሳፕያንስ ከዘመናዊው ሰው በጣም ተመሣሣይነት ያለውና ብልህ መሆኑን ተመራማሪዎች ይገልጻሉ ይህ ፍጡር በአፍሪካ የታየው ከ ዓመታት በፊት ነበር የሆሞ ሻፕያንስ ቅሪተ አካል በአዋሽ አከባቢቦዶ በድሬደዋ ፓርክ ኢፕክና ክብሽ ወንዝ በኦሞሸለቆዎች አካባቢ ተገኝቷል ከሰው ልጅ አዝጋሚ ለውጥ ጋር ተያይዞ የባህል ዕድገት ታይቷል ይህንን የሚገልጹ አርኪዩሎጂ መረጃዎች እንደሚከተለው ነው በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ የጢያና ቱቶ ፋላ ትክል ድንጋዮች የባሕል መስፋፋት አካል ውስጥ ይመደባሌ ኤርትራ ውስጥ አቆርደትና ባረንቱ አካባቢዎች ከአደንና ፍራፍሬ ለቀማ ወደ እርሻና ከብት እርባታ የተደረገውን ለውጥ የሚያረጋግጡ መሳሪያዎች እንደነ መጥረቢያ የድንጋይ ወፍጮና የሸክላ ዕቃዎች ዓመታት ያስቆጠሩ ተገኝተዋል በሰሜን ኢትዮጵያ ጎብዴራ በሚባል ቦታ አክሱም አካባቢ ዓመታት ያስቆጠረ የግመል እርባታ የሚያሳይ አርኪዮሎጂ መረጃ ተገኝተዋል ላሊበላ በተባለ ቦታ ከጣና ሐይቅ በስተደቡብ ደሞብሮዊስኪ የሚባል አርኪዮሎጂስት ዓመታት ያስቆጠረ የሸ ምብራና የተለያዩ አትክልት ቅሪት አግኝተዋል በምሥራቅ ሸዋ በባሰቃ ሐይቅ መታሐራ አካባቢ ከ ዓመታት በፊት ከብት እርባታ እንደተጀመረ አርኪዮሎጂ መረጃ ተገኝተዋል በምዕራብ ሐረርጌ ጨርጨር አከባቢ በሆዳ ወንዝ አካባቢና ትግራይ ውስጥ አጋሜ አካባቢ ፈቀዳ በተባለ ቦታ እርሻና ለማዳ እንስሳትን የሚያሳዩ መረጃዎች በአርኪዮሎጂስቶች ተገኝተዋል ለ የክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች በአፍሪካ ቀንድ ይህንን ርዕስ ተምረህሸ ስታጠናቅቅቂ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ዋና ዋና ሃይማኖቶችን ትገልጻለህሽ ኢትዮጵያ የብዙ ሃይማኖት አገር መሆንዋን ታብራራለህሽ በኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች በመቻቻልና በመከባበር አብረው መኖራቸውን ታደንቃለህሸ ባህላዊ ሃይማኖት የክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች ወደ ኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ ከመምጣታቸው በፊት የአካባቢው ሕዝቦች ባህላዊ ሃይማኖት ሲከተሉ ነበር ይህ እምነት በተለያዩ ሕዝቦች ውስጥ የተለያየ ባሕርያት ነበሩት በተለይም አብዛኛው የኦሮሞ ሕዝቦች የራሳቸው ሃይማኖት አላቸው ኦሮሞ በአንድ አምላክ ወይም ዋቃ ያምናል ይህም አምላክ ዋቃ ሁሉን ቻይ ሁሉም ቦታ የሜሚገኝ ሁሉን የሚያውቅና ለሁሉም የበላይ መሆኑን ያምናሉ ከሞት በኋላም የሰው ነፍስ ወደ መንፈስ ይቀየራል ብለው ያምናሉ ከዋቃ በታች ደግሞ ሰውና ዋቃን የሚሜያገናኙ ቅዱሳን የእምነት አባቶች አላቸው እነዚህ ሰዎችን ከዋቃ የሚያገናኙ ቃሉዎች ይባላሉ ቃሉዎች መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጡ የእምነት አባቶች ናቸው ተከታዮቻቸውን ሰብስበው ያስተምራሉ የህብረት ጸሎት በመምራት ከፍ ባለ ሥፍራ ተራራ ላይ በወንዝ ዳር ወይም የዛፍ ጥላ ሥር ሕዝብ ሰብስበው ይጸልያሉ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተለያዩ እምነቶች ነበሩ ከክርስትና ሃይማኖት በፊት ለምሳሌ በሰሜን ኢትዮጵያ የምድር አምሳላክ የባህር አምላክና የጦርነት አምላክ ማሃረምጋ የሚባሉት ይታመኑ ነበር በተጨማሪም የአርዌ ዘንዶ በሚባል አምላክ ሲያምኑ ነበር የክርስትና ሃይማኖት የክርስትና እምነት ማለት የኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርት መከተል ማለት ነውኦርቶዶክስ የሚባለው የክርስትና ሃይማኖት በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የተጀመረው ወዲያው እምነቱ እንደተጀመረ ነው ቢባልም ብዙ የጽሑፍ ማስረጃዎቸ ግን ከክርስቶስ ልደት በኃላ በኛ ክፍለ ዘመን መጀመሩን ያረጋግጣሉ ይህም ንጉሥ ኢዛና አክሱምን ያስተዳድር በነበረበት ወቅት ነው ንጉሥ ኢዛናን በቤተ መንግሥት አስተምሮ ወደ ክርስትና እምነት ያመጣው የሶሪያ ዜጋ ፍሩሜሚናጦስ የሚባል ሰው ነብር ፍሩሚናጦስን ጳጳስ አድርጋ ወደ ኢትዮጵያ የላከች የግብፅ አሌክሳንዴሪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ነበረች የአሌክሳንዴሪያዋ ቤተ ክርስቲያን እስከ ዓም ጳጳሳትን ሾማ ወደ ኢትዮጵያ ትልክ ነበር የክርስትና ሃይማኖት በኢትዮጵያ ውስጥ የተስፋፋው በኛው ክፍለ ዘመን ከምሥራቅ ሜዲቴራንያን አገሮች ከመጡ ዘጠኙ ቅዱሳን በሚባሉ ነበሩ በኃላ ሌሎች የክርስትና እምነቶች ካቶሊክ በኛው ክፍለ ዘመን ፕሮቴስታንት ደግሞ ከኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በአፍሪካ ቀንድ ተስፋፍቷል የእስልምና ሃይማኖት እስላም ማለት በአላህ ፈቃድ መኖር ለአላህ መገዛት ማለት ነው እስላም በነብዩ መሐመድ ከክርስቶስ ልደት በኃላ ከ በአንድ አምላክ በአላህ ብቻ በማመን ላይ የተመሠረተ ሃይማኖት ነው እስልምና እንደተመጀረ በነቢዩ መሐመድና ተከታዮቹ ላይ ቁሬሾች ከአረቢያ ስለ አሳደድዋቸው ከተከታዮቹ የተወሰኑትን ወደ አቢሲንያ ልኮ ነበር በዚህም ምክንያት የነብዩ ሴት ልጅ ሩቅያ ከባለቤትዋ ኡስማን አንዲሁም ኡም ሐቢባና ኡም ሰልማ ወደ አገራችን ተልከው ነበር ያን ጊዜ የአክሱም ንጉሥ ሀርማ የሚባል አቀባበል አደረገላቸው ንጉሥ ሀርማ በአረቦች ዘንድ ኢላ ሰሃም አልሰሃም ቢ አብጃር ወይም አህመድ አል ነጃሸ ተብሎ ይጠራል ጃፋር አሊ ጣልቢን የሚመራውን ቡድን የአክሱም ንጉሥ ሀርማ መልካም አቀባበል በማድረግ ከፀ ዓም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲቆዩ በማድረግ ሲያገለግል ነበር ይህን ጊዜ ስደተኞቹ ወደ አረቢያ እንዲመለሱ ቁሬሾች የአክሱም ንጉሥ ሲጠይቁ ንጉሠ ግን ክምር የሚያክል የወርቅ ስጦታ እንኳን ብትሰጡኝ ወደ እኔ የመጡትን የሸሹትን አሳልፌ አልሰጣችሁም አላቸው ይባላል ለዚህ ውለታ ነበር ነቢዩ መሐመድ በእስልምና መስፋፋት ጊዜ በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ አካባቢ ጂያድ ወይም ቅዱስ ጦርነትን የከለከለው ስለዚህ እምነቱ ወደ ኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ እንደሌሳ አካባቢ በጦርነት አልገባም ለምሳሌ በሰሜን አፍሪካና በመካከለኛው ምሥራቅ እስልምና የተስፋፋው በጂያድ ወይም ቅዱስ ጦርነት ነበር በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ የተስፋፋው ግን በንግድና ሰላማዊ በሆኑ ሁኔታ ነበር ለዚህም ሚና የተጫወቱት የዳህላክና የዜይላ ንግድ መሥመሮች ነበሩ በተለይም ደግሞ ለእስልምና በአፍሪካ ቀንድ መስፋፋት ከፍተኛ ሚና ያላት የዜይላ ወደብ ነበር በዜይላ በኩል ከኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እስልምና ወደ ሐረር ባሌ አርሲ ሸዋና ወሎ ተስፋፍቷል በኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ በምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጅማና ሌሎች ተስፋፍቷል የኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ የቋንቋ ቤተሰቦች ዝቅተኛው የመማር ብቃት ይህን ርዕስ ተምረህሸ ስታጠናቅቅቂ የኢትዮጵያን የቋንቋ ቤተሰቦች ትዘረዝራለህሽ የለተያዩ የቋንቋ ቤተሰቦች የት እንደሚገኙ ትጠቅሳለህሽ የተለያዩ ሕዝቦች ትስስር ትገልጻለህሽ በኢትዮጵያ ውስጥ በልዩነት አንድነት መኖሩን ታደንቃለህሸ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አገር ነች እነዚህ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከጥንት ጀምሮ በአገሪቷ የሰፈሩ ናቸው የቋንቋ ምሁራን እንደሚሉት በአፍሪካ ከሚነገሩ በርካታ ቋንቋዎች ውስጥ ወደ መቶ የሚጠጉ በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ አካባቢ ይገኛሉ በኢትዮጵያ ሕዝቦች የሚነገሩ ቋንቋዎች በአራት የቋንቋ ቤተሰቦች ይከፈሳሉ እነሱም የኩሽየኦሞየሴምና የኒሎቲክ ቋንቋዎች ናቸውከነዚህም የመጀመሪያዎቹ ሦስት የቋንቋ ቤተሰብ ማለትም የኩሽ ሴምና ኦሞ በአፍሮ ኤሽያ የቋንቋ ግንድ ሥር ይመደባሉ የአፍሮ ኤስያ የቋንቋ ቤተሰቦች በብዛት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚነገሩ ምንጫቸው ኢትዮጵያ እንደሆነ የቋንቋ ምሁራን ይገልጻሉ የኩሽ ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ ለብዙ ሺ ዓመታት ይኖሩ ከነበሩት ሕዝቦች ውስጥ የታወቁት የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎች ነበር አሰፋፈራቸውም ከማዕከላዊ ሱዳን ጀምሮ እስከ ታንዛኒያ ሲሆን የሚተዳደሩት በእርሻና እንስሳት እርባታ ነበር እርሻ በአፍሪካ ቀንድ የተጀመረው ከ ዓመታት በፊት መሆኑም ተረጋግጧል የኩሽ ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች አፋር አገውአላባ ቤጃ ብሌን ቡርጂ ደራሼ ጌዲኦ ሐዲያ ከምባታ ኮንሶ ኦሮሞ ሳሆ ሲዳማ ሶማሌና ጠምባሮ ናቸው ከኛው ክፍለ ዘመን በፊትና በኃላ በኦሮሞ ሕዝብ መስፋፋት ምክንያት ከኩሸ ቋንቋዎች ዉስጥ በምሥራቅ አፍሪካ በስፋት የሜነገረው ቋንቋ አፋን ኦሮሞ ነው በዓለም ላይ ከሚነገሩ አፍሮ ኤስያ ቋንቋዎች ከአረቢኛና ሐውሳ ቀጥሎ በሦስተኛ ደረጃ ላይ የሜገኝ አፋን ኦሮሞ ነው የአረቢኛና ሐውሳ ቋንቋ የተለያዩ ቋንቋዎች ለሜናገሩት ሕዝቦች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይጠቀማሉ እንጂ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው አይደለም የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሆነው ከሚነገሩት ቋንቋዎች በአፍሪካ አንደኛው አፋን ኦሮሞ ነው አፋን ኦሮሞ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ በባህልና በአሰፋፈር ሁኔታ ይመሳሰላሉ ስለዚህ ከአፍሪካ ብዙ ሕዝቦች የሚናገሩት አፋን ኦሮሞ ነው በተጨማሪም የኦሮሞ አጎራባች ሕዝቦች አፋን ኦሮሞን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይጠቀሙበታል የሴም ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች የተለያዩ የታሪክ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች በኢትዮጵያ ውስጥ የኖሩት ከ ዓመታት አይበልጥም ይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ የኩሽ ቋንቋ ተናጋሪዎችን በመከተል በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ በኢትዮጵያ የሴም ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች አማራ አርጎባ ጉራጌ ሐረሪ ስልጤ ትግራይና ዛይ ናቸው በዚሁ ሥር ከሚመደቡት አንዱ የሆነው ግዕዝ በአሁኑ ጊዜ በቤተከርስትያን ብቻ የሚያገለግል ሲሆን የጋፋት ቋንቋ ደግሞ ጭራሽ አይነገርም ወይም ሞቷል የኦሞ ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች ከስሙ እንደምንረዳዉ የዚህ ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች በኦሞ ወንዝ ሸለቆ አካባቢ የሚኖሩ ናቸው በዚህ ቡዱን ውስጥ የሚመደቡት አንፊሎ ሕሐሪ ባና ባስኬቶ ቤንቺ ዳውሮ ድዚ ዶርዜ ጋሞ ጎፋ ሐመር ከፍቾ ኮንታ ማጂ ሸክቾ ሺናሻ ወላይታ የምና የመሳሰሉት ናቸው የኦሞ ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች ከ ዓመታት በፊት በደቡብ ኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር የኒሎቲክ ቋንቋ ቤተሰብ ተናጋሪ ሕዝቦች የኒሎቲክ ቋንቋ ቤተሰብ በኒሎ ሰሃራ የቋንቋ ግንድ ሥር ይመደባል በኒሎቲክ ቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደቡ ቋንቋዎች አኙዋክ በርታ ቤኒ አሚሜሚር ጉሙዝ ኮሞ ኩናማ ማጀንግር ማኦ ሚኤንና ኑዌር ናቸው የኒሎቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች ከ ዓመታት በፊት በቆላማ ኤርትራና ሱዳን ድንበር አካባቢና በአባይ ሸለቆ ይኖሩ ነበር ጂቡቲ ኤርትራ ሶማሊያ ና ሥዕል በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የቋንቋ ቤተሰቦች ስርጭ መልመጃ አጫጭር ጥያቄዎች ትልቁ የአፍሪካ ስምጥ ሸለቆ የሚያቋርጣቸውን አገሮች ስም ዘርዝርሪ የአዋሸና ጊቤ ወንዞች መነሻ ቦታዎች የት ነው። ተ ያዶ ዝዝሥራሖ ምዕራፍ አካባቢያችን የዚህ ምዕራፍ ትምህርት ዉጤት ይህን ርዕስ ተምረህሽ ስታጠናቅቅቂ የተፈጥሮ ዕፅዋት ዋና ዋና የዱር እንስሳትንና የምንከባከብበትን ዘዴዎች ትገልጻለህሸ በፍጥነት የሕዝብ ቁጥር መጨመር በዕፅዋትና በዱር እንስሳት ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ትገልጻለህሸ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ዓይነቶችና ጠቀሜታቸው ዝቅተኛው የመማር ብቃት በኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ዋና ዋና የተፈጥሮ ዕፅዋት ትለያለህሽ በኢትዮጵያናአፍሪካ ቀንድ የታወቁትን የዱር እንስሳት ትዘረዝራለህሽ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙትን የዱር እንስሳትና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚገኙትን እንስሳት ልዩነት ትገልጻለህሽ የኢትዮጵያንና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ተፈላጊነት ትገልጻለህሽ የተፈጥሮ ዕፅዋትና ለዱር እንስሳት የሚደረግ እንክብካቤ አስፈላጊነት ትገልጻለህሽ የዱር እንስሳት መኖሪያ ቦታ የሚደረግ እንክብካቤ አስፈላጊነት ትገልፃለህሽ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር በተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ ምን እንደሆነ ታብራራለህሽ የተፈጥሮ ዕፅዋትንና የዱር እንስሳትን ለመንከባከብ በሚደረገው ጥረት መሳተፍ የምትችልበትን መንገድ ትገልጻለህሽ የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት የሚንከባከቡበትን ዘዴዎች ትዘረዝራለህሽ የእንክብካቤ ክንውኖችን ከአካባቢ ሁኔታ ጋር በማዛመድ የተፈጥሮ ዕፅዋትንና የዱር እንስሳት ለመንከባከብ በሚደረገው እንቅስቃሴ ትሳተፋለህሽ « በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙትን ብርቅዬ የዱር እንስሳት ትዘርዝራለህሸ ዋና ዋና የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ዓይነቶች የተፈጥሮ ዕፅዋት ምንድናቸው። በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ የዱር እንስሳት ማለት ምን ማለት ነው። በተፈጥሮ በቅለው የሚገኙ የደንየሣርናቁጥቋጦዎችና ሌሎችም የተፈጥሮ ዕፅዋት ይባላሉ በሌላ በኩል ሰው ዘራሽ ዕፅዋት ሕይወት አላቸው ነገር ግን እንደሌሎች ነፍስ ያላቸው ፍጡራን በራሳቸው ከአንድ ሥፍራ ወደ ሌላ ሊንቀሳቀሱ አይችሉም ዕፅዋት ሕይወት ስላላቸው ምግብ ይፈልጋሉሌ አረንጓዴ ተክሎች የፀሐይ ብርሃንን በመጠቀም ከውሃ ከካርቦንዳይኦክሳይድና ከማዕድናት ምግባቸውን ያዘጋጃሉ ይህም ሂደት ፎቶሲንቴስስ ይባላል የሚያዘጋጁት ምግብ ደግሞ ካርቦሃይድሬት ነዉ አረንጓዴ ተክሎች ምግባቸውን ለማዘጋጀት ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች ተሟልተው መገኘት አለባቸው ከነዚህ ከተጠቀሱት አንዱ ቢጎድል ወይም ካነሰ በተክሎች ዕድገት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያመጣል ለዕፅዋት ዕድገት የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ነገሮች ሙቀት ውሃአፈርና አየር ናቸው የአንድ አካባቢ ሙቀት ከስድስት ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ከሆነ ዕፅዋት ሊያድጉ አይችሉም ዓለም የተለያዩ የአየር ንብረት አከባቢዎች አሏት በዓለም ዕፅዋት የሚበቅሉት ሙቀታቸው ከ ከስድስት ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ የሆኑ አካባቢዎች ዉስጥ ነውየሚፈልጉት የሙቀት መጠን ደግሞ እንደ ዕፅዋት ዓይነት ይለያያል የሚያስፈልጋቸውን የሙቀት መጠን ካገኙ እፅዋት ያለማቋረጥ ያድጋሉ የሙቀት መጠን ከሚፈለገዉ በታች ወይም በላይ መሆን በዕፅዋት ዕድገት ላይ ተጽዕኖ ያመጣል ውሃ ለሌሎች ሕይወት ላላቸው አስፈላጊ እንደመሆኑ መጠን ለእፅዋት ዕድገትም አስፈላጊ ነው ውሃ በለሌበት አካባቢ ዕፅዋቶች አይበቅሉም የውሃ እጥረት ባለበት ሥፍራ የዕፅዋት ዕድገት ፈጣን አይደለም በተፈጥሮ በቅለው የሚገኙት ዕፅዋት ውሃ የሚያገኙት ከዝናብ ነው በዓመት ትልቅ የዝናብ መጠን በሚያገኙ አካባቢዎች ደን ወይም ጥቅጥቅ ያሉ እፅዋት ሲበቅሉ የዝናብ እጥረት ባለበት አካባቢ የሚበቅሉት ዕፅዋት ደግሞ ጥሻዎች ናቸው እንደ ሙቀት መጠን ሁሉ ለዕፅዋት የሚያስፈልግ የዝናብ መጠን ልዩነት አለውበአርጥበታማና እርጥበታማ ደን አካባቢዎች የሚገኙ ዕፅዋቶች በዓመት ሚሊ ሜትር ውሃ ይፈልጋሉ የሞቃት በረሃ አካባቢ ዕፅዋት ደግሞ በዓመት ሚሊ ሜትር ብቻ ስለሚያገኙ እንደ እርጥበታማ አከባቢ ደን ማደግ አይችሉም ስለዚህ በሁለቱ አካባቢዎች የሚገኙ ዕፅዋት በብዛታቸው በዕድገታቸውና በዓይነታቸው የተለያዩ ናቸው ሌላ ለዕፅዋት ዕድገት የሚያስፈልግ ነገር አፈር ነው ይሁን እንጂ አንድ ዓይነት አፈር ለሁሉም ዕፅዋት ዓይነት ዕድገት አይስማማም ዕፅዋት የተለያየ የሙቀትና የዝናብ መጠን እንደሚያስፈልጋቸው የሚበቅሉበት አፈርም የሚያስፈልጋቸውን የማዕድን ብዛትና ዓይነት ከያዘ ብቻ በደንብ ማደግ ይችላሉለምሳሌ ለአንድ ተክል ፎስፌት ሳልፌት ሲያስፈልግ ሌሎች ደግሞ ናይትሬት ማዕድን ያስፈልጋቸው ይሆናል የአፈር ዓይነቶች ብዙ ናቸው ዋናዋናዎቹ የአፈር ዓይነቶች ሦስት ናቸው እነዚህም የሸክላ አፈር አሸዋማ አፈር ለም አፈር ናቸው እነዚህ የአፈር ዓይነቶች የየራሳቸው ባሕርይ አላቸው አሸዋማ አፈር ውሃ ይዞ ሊያቆይ አይችልም የሸክላ አፈር ደግሞ ውሃን በቀላሉ ስለ ማያስተላልፍ በዝናብ ወቅት በመጣበቅ ይጨቀያል በበጋ ወቅት ደግሞ ይሰነጣጠቃል ስለዚህ ሁለቱም ለዕፅዋት ዕድገት ተስማሚ አይደሉም ለዕፅዋት ዕድገት ተስማሚ አፈር ለም አፈር ነው ለም አፈር ከሸክላና ከአሸዋ አፈር አማካይ ይዘት ያለው አፈር ነው ይህ አፈር የእንስሳትና ዕፅዋት ብስባሽ አለው እንደሸክላ አፈር ውሃን አያከማችም እንደ አሸዋማ አፈርም ውሃን በቀላሉ አይለቅም ለም አፈር ለዕፅዋት የሚያስፈልግ የውሃ መጠን ይይዛል ስለዚህ ለዕፅዋት ዕድገት ተስማሚ ነው የተፈጥሮ ዕፅዋቶች በሦስት ከፍሎ ማየት ይቻላልእነዚህም የደን ዕፅዋቶችየሣርየደን ዕፅዋትና ቁጥቋጦዎች ናቸው የዕፅዋትን ሥርጭት ከሚወሰኑ ነገሮች አንዱ የአየር ንብረት ነው ለምሳሌ የመሬት ከፍታ በዕፅዋት ስርጭት ላይ ተጽዕኖ ይፈጥራል በተለያዩ መልካዓምድር የተለያዩ ዕፅዋት ይበቅላሉበዚህ ላይ በመመስረት የኢትዮጵያን ተፈጥሮ ዕፅዋት ብንመለከት ይህንን እውነታ መገንዘብ እንችላለን በኢትዮጵያ ውስጥ የበረሃ ከፊል በረሃ ከረግረጋማ ቦታ አንስቶ እስከቀዝቃዛማ አካባቢ ዕፅዋት ይገኛሉ ይህን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ዕፅዋቶች በሦስት ይከፈላሉ እነርሱም የደንየሳርናየሞቃት በረሃ አካባቢ ዕፅዋቶች ናቸው ደን ማለት የተለያዩ ትላልቅ ዛፎችን በዉስጡ የያዘና በቂ የዝናብ መጠን የሚያገኝ አከባቢ የሚበቅል ነው በኢትዮጵያ ጥቅጥቅ ያለ ደን የሚገኝበት ደቡብ ምዕራብና ደቡብ ምሥራቅ ደጋማ አካባቢ ነው የነዚህ ደጋማ መሬት ደን ከ ሜትር ከፍታ ባላቸው አካባቢዎች ይገኛል ኢትዮጵያ የተለያዩ የመሬት አቀማመጥ አላት ይህ ደግሞ የተለያየ የአየር ንብረትና ዕፅዋት እንዲኖራት አድርጋቷል ከዚህ በታች የተሰጠውን ሠንጠረዥ ተመልከትቺ ሠንጠረዥ በከፍታ ምክንያት የሚፈጠሩ የአየር ንብረት ዓይነቶች የመሬት ከፍታ የአየር ንብረት አካባቢ ስም አማካይ ሙቀት በሜትር መጠን በዓለም በኢትዮጵያ እና በላይ አልፓይን ለህከ ውርጭቁር ከ በታች ከ ቴምፕሬትኬጠፀክክ ደጋ ከፊል ትሮፕክስሀከፐርፀል ወይና ደጋ ትሮፕክስበርፀ ቆላ ከ በታች ደዜርትበ በረሃ የኢተዮጵያ አየር ንብረት መፍቻ ሞቃት በረዛ አካባቢ ጥቃ አቦ አየር አካባቢ ርጀደጋማ አየር አካባቢ ፍ ን ን ሥዕል የአየር ንብረት ሥርጭት በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ደን ዓይነት በሁለት ይከፈላልእነዚህም የደጋና የዝቅተኛ ቦታዎች ደን ናቸው በከፍታማ ቦታዎች አካባቢዎች የሜገኙ የኢትዮጵያ ደኖች ሀ ቅጠለ ሰፋፊ ዛፎች ደን ይህ ደን ቅጠላቸዉ ሰፋፊና ለምለም አረንጓዴ ቅጠሎች አሉት እነዚህ ደኖች የሚበቅሉት ከፍተኛ የዝናብ መጠን በሚያገኙ አካባቢዎች ውስጥ ነው በኢትዮጵያ ዉስጥ እነዚህ ደኖች የሚበቅሉበት አካባቢዎች ኢሉ አባቦር ቦረና ወለጋ ከፋና ጅማ ናቸው ይህ ዓይነት ደን የሚበቅልበት ከፍታ ከ ሜትር ይሆናል በዚህ አካባቢ የሚበቅሉ ዛፎች ረጃጅም ናቸው የቡና ተክልም በዚሁ አካባቢ እንደተገኘ ይታወቃል ለምሳሌ ዝግባ ዋንዛ ጥቁር እንጨት ወይራ ቀረሮና ዶቅማ ዛፎች ይገኙበታል ፅጋ ለ ሥዕል የከፍተኛ ዝናባማ አካባቢ ደን ለ ቅጠላቸውን የሚያራግፉ ዛፎች ደን ይህ ደን በብዛት የሚገኝበት ከሞቃታማ አየር ክልል ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢ ነው የዚህ አካባቢ ዛፎች ውሃ በተን እንዳይወጣ በበጋ ወራት ቅጠላቸውን ያራግፋሉ ለምሳሌ ኦዳ ዛፎች ሐ የዝግባ ዛፎች ደን በዚህ አካባቢ የሚበቅሉ ዛፎች በመካከለኛ ሙቀት የአየር ንብረት የሚገኙ ዕፅዋት የሚበቅሉበት አካባቢ ነው እነዚህም በብዛት የሚገኙት በወለጋ ባሌ አርሲና ሐረርጌ ደጋ አካባቢ ዛፎች ናቸው በዚህ አካባቢ የሚገኝ ዋናዉ ዛፍ ዝግባ ነው ለዝግባ ተስማሚ ቦታ ሜትር ከፍታ ያለው ሥፍራ ነው ሥዕል የዝግባ ዛፎች ደን መ የውርጭ አካባቢ ደን ዛፎች ይህ ደን የባህር ጠለል ከፍታቸው ከ ሜትር በላይ በሆኑ አካባቢዎች ይበቅላል በኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የሚገኙት በደቡብ ምሥራቅ ደጋማ አካባቢዎች አርሲባሌሐረርጌና በመካከለኛ ሰሜን ደጋማ ቦታዎች ናቸው በዚህ ደን በብዛት የሚገኝ ዛፍ ጥድ ነው ሥዕል የጥድ ደን የዝቅተኛ ቦታዎች ደን በኢትዮጵያ ይህ ደን የሚገኘው በወንዞች ሸለቆ አካባቢ ነው ይህም የሚገኘው በታላላቅ ወንዞች ሸለቆ እንደ ዋቤ ገናሌ አዋሽና ሌሎችም አካባቢዎች ነው የዝቅተኛ ቦታዎች ደን በብዛት የሚገኙ ዛፎች ሾላና ዋርካ ናቸው የሣር ምድር የኢትዮጵያ የሣር ምድር በጥንት ዘመን በመካከለኛ ደን ተሸፍነው በነበሩ አካባቢዎች ይገኛል በሣርምድር አጫጭር ዛፎችና ረጃጅም ሣሮች አልፈው አልፈው የሚሜታዩበት አካባቢ ነው የሣር ምድር ዕፅዋት በተራሮች አካባቢና ጫፍ ላይም ይገኛሉ የሞቃት በረሃ ዕፅዋቶች የበረሃ እፅዋቶች በኢትዮጵያ የሚገኙት የበረሃ አየር ንብረትና በረሃ ነክ አካባቢዎች ውስጥ ነው እነዚህ አካባቢዎች የሚገኙት በአፋር ደናክል ዝቅተኛ አካባቢዎች ነው በዚህ አካባቢ የሚበቅሉ ዕፅዋት በቂ የዝናብ መጠን አያገኙም የበረሃ ዕፅዋቶች አጫጭር እሾሃማ ዛፎችና ሣሮች ናቸው ለምሳሌ ቁልቋልና ግራር መፍቻ የበረፃ አፅዋት ጢሻ እና አከሻ ዛፎች የዝቅተኛ መሬት ሳር ደጋማ መፊት ሳር ቅጠል የሚያራግፉ ዛፎች ተራራማ መሬት ደን ሥዕል የተፈጥሮ ዕፅዋት ሥርጭት በኢትዮጵያ እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ በሐሩር ክልል አየር ንብረት ውስጥ ትገኛለች ይሁን እንጂ የተለያየ የመሬት አቀማመጥ ስላላት አብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በመካከለኛ የሙቀት ክልል እንድመደብ አደርጓታል በተጨማሪም የምሥራቅ አፍሪካ ተራሮችና ፕላቶዎች በብዛት በዚህ አካባቢ ስለሚገኙ ተመሣሣይ የሆኑ የዕፅዋት ዓይነቶች እንድታበቅል አድርጓታል ኢትዮጵያ የተለያዩ የአየር ንብረትና ዕፅዋት ያላት አገር ነች ይህ ደግሞ የተለያዩ የዱር እንስሳት መኖሪያ እንድትሆን አድር ጓታል የተፈጥሮ ፅፅዋት ለዱር እንስሳት መኖሪያ በመሆን ያገለግላሉ የዱር እንስሳት የምንላቸው ለማዳ ያልሆኑ ከትናንሽ ነፍሳት እስከ ትላልቆቹ ያሉትን እንስሳት ያጠቃልላል እነዚህም አጥቢ እንስሳት አእዋፍ ዓሣዎች ተሳቢ እንስሳት ትናንሽ ነፍሳት ናቸው በኢትዮጵያ በሁሉም አካባቢ የሚገኙ የዱር እንስሳት ጅብቀበሮና ዝንጀሮ ናቸዉ በሣር ምድር አካባቢዎች በርካታ የዱር እንስሳት ይገኛሉ ከነዚህም ዉስጥ ዝሆንጉማሬቀጭኔ ሜዳቋ የሜዳ አህያ ጎሽ አጋዘን አንበሳ ነብር ወዘተ ናቸዉ በምዕራብ ፕላቶ አካባቢ ቀጭኔ ዝሆን አውራሪስ ዱኩላና የሜዳ አህያ እንስሳት በብዛት ይገኛሉአንደዚሁም በደቡብ ምሥራቅ ፕላቶ የሚገኙት አራዊት አንበሳ ነብር የሜዳ እህያ ሳላ ቆርኬና ወዘተ ናቸው በተጨማሪም በታላቁ ሸምጥሸለቆ ሐይቆች አካባቢ ውብና ብርቂ አእዋፍ በብዛት ይገኛሉ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ የዱር እንስሳት ደግሞ ሂኒያላ ዋሊያ ቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮ ናቸው እነዚህ የዱር እንስሳት በኢትዮጵያም ሁሉም ቦታ አይገኙም ቀይ ቀበሮ ጭላዳ ዝንጀሮ በደጋማ አካባቢዎች ተሰራጭተው ይገኛሉ ዋሊያ አይቤክስ በሰሜን ኢትዮጵያ በሰሜን ተራሮች አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ሂያላ ደግሞ በአርሲና ባሌ ተራሮች ይገኛል ርን ጭጢጪታድ አጮቤነስ ሥዕል የኢትዮጵያ ብርቅዬ ዱር እንስሳት የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት አስፈላጊነት የተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ለሰው ልጅ ምን ጥቅም ይሰጣሉ። የተፈጥሮ ዕፅዋት የተለያዩ ጥቅሞችን ለሰው ልጅ ይሰጣሉ እነዚህም ለምግብነትየተፈጥሮ ዕፅዋት ለምግብነት ያገለግላሉ ለምሳሌ ቅጠሎቻቸው አበቦቻቸውና ሥሮቻቸው ለምግብነት ይዉሳሉ የተፈጥሮ ሚዛንን ለመጠበቅ የተፈጥሮ ዕፅዋት በተፈጥሮ አንድ አካባቢ የሚገኙ ስለሆነ ሥነ ምህዳር እንዲጠበቅ ያደርጋሉ ለአካባቢያችንም ውበት ይሰጣሉ ለሳይንሳዊ ምርምርየተፈጥሮ ዕፅዋት ለሕክምናለሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር ትልቅ ጠቀሜታ አላቸው ለዱር እንስሳት መኖሪያነት የተፈጥሮ ዕፅዋት የዱር እንስሳትና ትናንሽ ነፍሳት መኖሪያ ናቸው አየር ንብረትተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት መካከል የማያቋርጥ ግንኙነት አለይህም አንድ አካባቢ የተለያዩ ሕይወት ሳላቸው ነገሮች ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረት ካለው የተፈጥሮ ዕፅዋት በብዛትና በዓይነት መብቀል ይችላሉ የተለያዩ የተፈጥሮ እፅዋት በብዛት መገኘት ደግሞ ከትናንሽ ነፍሳት እስከ ትላልቆቹ የዱር እንስሳትና አእዋፍ መኖሪያ ምቹ ይሆናል የተፈጥሮ ዕፅዋት በበቂ ሁኔታ መኖር አፈር በዝናብ ውሃ እዳይሸረሸር ያደርጋልዕፅዋት በሥሮቻቸው አፈርን አቅፈው በመያዝ በንፋስ ሃይልና በውኃ እንዳይወሰድ ይከላከላሉ በሌላ በኩል ደግሞ የዝናብ ውኃ ቀስ በቀስ በመደጋገም ወደ አፈር ሰርጎ እንድገባና በትነት እንዳይባከን ያደርጋሉ ይህም ውሃ በከርሰ ምድር ውስጥ እንዲከማች ትልቅ ድርሻ አለውዕፅዋት ለዱር እንስሳት ምግብነትና መኖሪያነት ያገለግላሉ በርካታ የዱር እንስሳት ፅፅዋትን ይመገባሉ እነዚህ የዱር እንስሳት ሣር በል ይባላሉ ገሚሶቹ የዱር እንስሳት ደግሞ ሌሎችን የዱር እንስሳትን ይመገባሉ እነዚህም ስጋ በል እንስሳት ይባላሌ ሣርና ስጋ በል የሆኑ እንስሳትም አሉ በዚህ መሠረት ሣር በል የዱር እንስሳት ሀርቢኮረስ ይባላሉ ለምሳሌ ቀጭኔና የሜዳ አህያ ሲሆኑ ሥጋ በል የሆኑት ደግሞ ካርኒቨረስ ተብለው ይታወቃሉ ለምሳሌ አንበሳ ሣርናሥጋ በል የሆኑ የዱር እንስሳት ኦምነቨረስ ይባላሉ የዱር እንስሳት መንከባከብ ለምን ያስፈልጋል። በምትኖርበት አካባቢ የሚገኙ የዱር እንስሳት የትኞቹ ናቸው። ለሰው ልጅ በተፈጥሮ ከተሰጡት ሀብቶች አንዱ የዱር እንስሳት ናቸው የዱር እንስሳት መንከባከብ ሌሎች የተፈጥሮ ሃብቶችን እንደመንከባከብ ይወሰዳል እነዚህን እንስሳት መንከባከብ ያስፈለገበት ምክንያት ለሰው ልጅ ትልቅ ጠቀሜታ ስለሚሰጡ ነው የዱር እንስሳት እንደ እፅዋት ለሰው ልጅ በብዙ መንገድ ይጠቅማሉ እነዚህም ለምግብነት የዱር እንስሳት ለሰው ልጅ ዕድገት ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ከታሪክ ማህደር እንገነዘባለን የጥንት ሰዎች የዕፅዋት አበባ ቅጠላቅጠልና ሥራስሮችን ለቅመው ለምግብነት ይጠቀሙ ነበር እንስሳትንም በማደን ይመገቡ እንደነበር ይታወቃል በዚህ ሂደት ቀስ በቀስ የዱር እንስሳት ለማዳ በማድረግ የቤት እንስሳት አድርገው መጠቀም ጀመሩ ይህም ደግሞ የሰው ልጅ አኗኗር እንዲሻሻል አድርጓል የተፈጥሮ ሚዛንን ለመጠበቅ የዱር እንስሳት በተፈጥሮ አካባቢ አካላት ከሚባሉት አንድ ናቸው በተፈጥሮ የዱር እንስሳት ጠቃሚ ወይም ጎጂ ናቸው የሚያስብል ነገር የለም ይሁን እንጂ በሰው አመለካከትና አስተሳሰብ የዱር እንስሳት ጠቃሚ ወይም ጎጂ ተብለው ይታወቃሌሉ እንደ አንበሳና ነብር የመሳሰሉት በተለያዩ ምክንያት በሰው ላይ ጉዳት ያደርሳሉ ተብሎ ይታሰባል በሌላ በኩል እንደ ከርከሮና ዝንጀሮ የመሳሰሉት የእርሻ ሰብሎችን የሚያጠፉ እንስሳት በመብላት ቅጠል የሚያጠፉና በሽታ አስተላላፊ ነፍሳትን በማስወገድ የእንስሳት በሽታ ለመከላከል ይጠቅማሉ የዱር እንስሳት ከቤት እንስሳት ይበልጥ ይራባሉ ይሁን እንጂ አንዱ ሌላውን ተመግቦ ስለሚኖር የተፈጥሮ ሜዛን በመጠበቅ ይኖራሉ ስለዚህ ጎጂ የዱር እንስሳት ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ሌላ ችግር እንደሚያስከትል መገንዘብ ጠቃሚ ነው ፀረ ነፍሳት መድሃኒት ስንጠቀም ጎጂ ነፍሳት ብቻ ሳይሆን ጠቃሚዎቹን ጨምሮ የሚያጠፋ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ለምሳሌ ንብ ቢጠፋ ማር አይገኝም ስለዚህ የዱር እንስሳት የተፈጥሮ ሚዛንን ለመጠበቅ ትልቅ ድርሻ አላቸው ለሳይንሳዊ ጥናትና ምርምርየዱር እንስሳት የሳይንስዊ ጥናትና ትምህርት ምንጭ በመሆን ያገለግላሌ ዝንጀሮና በመሳሰሉት ላይ የሚደረግ ጥናት ለልዩ ልዩ መድሃኒቶች በጠፈርና በመሬት ላይ ለሚድረግ ጥናት መረጃ ምንጭ በመሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረክታል በተጨማሪም የዱር እንስሳት ባህርይን ማጥናት ወደፊት የቤት እንስሳት ቁጥር እንዲጨምር ያግዛል ተብሎ ይታሰባል ስነውበታዊ ጠቀሜታ በአንድ አገር የሚገኙ የዱር እንስሳት ለእይታና ለመዝናኛ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው ሰዎች ከተለያየ አገር ረጂም ኪሎ ሜትር አቋርጠው እንስሳትን ለማየትና ለማደን ይመጣሉ የዱር እንስሳት ለቱሪስት መስህብነት ያገለግላሉ ማለት ነው ይህ ደግሞ ለአገር ከፍተኛ ገቢ ያስገኝላታል የዱር እንስሳት መንከባከብ ለልማትና ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ስላለው የተለያየ እርምጃዎች መውሰድ አለበት ለዱር እንስሳት እንክብካቤ ለማድረግ አስቀድሞ በሁኔታቸው ላይ ጥናት ማድረግ ያስፈልጋል ይህም የአኗኗር ሁኔታዎችን ማጥናትና መከታተል የዱር እንስሳት ዓይነትና ብዛት ማወቅ የአረባብ ሁኔታና ወቅት መለየት የዱር እንስሳት ዝርያ ማወቅ ያስፈልጋል የዱር እንስሳት መኖሪያን መጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው የዱር እንስሳት የደን አካባቢና ዕፅዋትን መጠለያ በማድረግ ይኖራሉ የደን መመንጠርና የተፈጥሮ እፅዋትን ማቃጠል የዱር እንስሳት እንዲሰደዱ ያደርጋል ይህ ደግሞ የሚያስከትለው የዱር እንስሳት ስደት ብቻ ሳይሆን ዝርያቸውም እንድጠፋ ያደርጋል ስለዚህ የተፈጥሮ እፅዋትን መንከባከብ ማለት የዱር እንስሳት መንከባከብ ነው በመሆኑም የደን ምንጠራ መከልከል አለበት ሌላው ደግሞ ሕገወጥ አደንን መከላከልና የዱር እንስሳት እንዲኖሩ ማድረግና ሕገወጥ የሆነ ጅምላ አደን መከልከል ነው በተለይም በዕድሜ አነስ ላሉናለእንስት እንስሳት ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ይህ ካልሆነ የዱር እንስሳት እየተመናመኑ ይጠፋሉአደን በሚካሄድበት ጊዜ ያረጁ እንስሳት ብቻ መታደን እንዳለበት ትኩረት መስጠት አስፈላጊ ነው ሕብረተሰብን ስለ ዱር እንስሳት ማስተማርም ትልቅ ጠቀሜታ አለው ብሔራዊ ፓርኮችን ጥብቅ የደን ክልሎችንና እንስሳት መነሃሪያዎችን ማስፋፋት ያስፈልጋል ብሔራዊ ፓርኮችና የዱር እንስሳት የሚታደኑበት አካባቢዎች ተለይተው መታወቅ አለበት ለምሳሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርኮች ዲንሾ ሰሜን ተራራ አዋሽ ሸለቆ አቢያታ ሻላ ሸለቆ ኦሞ ጫሞ ሐይቅና ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርኮች ናቸው መሰሜን ተራራ ንደር ና ጭ ያንጉዴ ራ ብ ፓርክ ደሴ አዋሽ ፓርክ ሓረር ፊንፊኔ መታርቹኪ ዳጻሎ ሰ ብታ ሻላ ብ ፓርክ ባቢሌ የዝሆን ፓርክ ሟር መናህሪያ ፓርክ ሰንተሌ የቆርከቃ ፀፄዮባሌ ተራራዎች ናህሪያ ያ ፓርክ ዝሪ ጎ ማ ፓርክ ያበሌ የአራዊት መናሀሪያ ያ ሥዕል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፓርኮች ቱሪዝም ቱሪዝም ታዳሽ እንዱስትሪ ወይም ጭስ አልባ እንዱስትሪ ተብሎ ይታወቃል በተፈጥሮ ዕፅዋት ወይም የደን ሐብትና ለዱር እንስሳት የሚደረግ እንክብካቤ ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ቱሪዝም አካልን የሚያዝናና እንዲሁም መንፈስን የሚያድስ በመሆኑ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ስለዚህ የተፈጥሮ እፅዋቶችንና የዱር እንስሳት መንከባከብና መጠበቅ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ይጠቅማል ሰዎች ከሩቅ አገር መጥተው እንስሳትና እፅዋትን የሚጎበኙት ትልቅ ገንዘብ ከፍለው ነው በምሥራቅ አፍሪካ ማራኪ የሆኑ ቦታዎችና ልዩ ልዩ የዱር እንስሳትመስህብነት ያላቸው የመሬት አቀማመጥ ያላቸው አገሮች ታንዛኒያ ኬንያ ኢትዮጵያና ኡጋንዳ የመሳሰሉት ከተለያዩ የዓለም አካባቢ ከሚመጡ ቱሪስቶች ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ ይህ ደግሞ ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ይጠቅማል የቱርስት መስህብ ከሆኑ አካባቢዎች አንዱ የዱር እንስሳት የሚገኙበት ፓርኮች ነው ወደዚህ አካባቢ ለሚመጡ ቱርስቶች የትራንስፖርት መንገድሆቴሎችና መዝናኛዎች መዘጋጀት አለበት በቱሪዝም ስራ እንቅስቃሴ ውስጥ በፓርኮች አካባቢ የሚኖሩ ሕብረተሰቦች በእንስሳት ጥበቃ መሳተፍ አለባቸው ከቱሪዝም ከሚገኘውም ገቢ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ አስፈላጊ ነው ይህም በግል የሚገኝ ገቢ ብቻ ሳይሆን ከቱሪዝም የሚገኝ ገቢ ለአከባቢው መሠረተ ልማት ጠቀሜታ አላቸዉ እነዚህም ለትምህርት ቤት ግንባታ ለጤና ጥበቃ ለንጹሕ የመጠጥ ውሃ ለመንገድ ሥራ የመሳሰሉት ናቸው ሕብረተሰቡን ከቱሪዝም ከሚ ገኝ ገቢ ተጠቃሚ ማድረግ የተፈጥሮ ሀብቶችን እንስሳት ዕፅዋት ሌሎቹን በባለቤትነት እንዲንከባከቡና እንድጠብቁ ማድረግ ማለት ነው ስለዚህ ለተፈጥሮ እፅዋትና ለዱር እንስሳት እንክብካቤና ጥበቃ በሚደረገዉ እንቅስቃሴ ውስጥ የህብረተሰቡን ተሳትፎ ለማሳደግ ትኩረት መስጠት አስፈላጊ ነው ተግባር ሀ የፕሮጀክት ሥራ ስለ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ እፅዋትና የዱር እንስሳት ጥቅም በማስመልከት የክልል ወይም የቀበሌ የግብርና ልማት ባለሙያ አማክረህሽ ለመምህርህሸ በጽሑፍ አቅርብቢ በፍጥነት የሕዝብ ቁጥር መጨመር በተፈጥሮ እፅዋትና ዱር አራዊት ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖ በፍጥነት የሕዝብ ቁጥር መጨመር በተፈጥሮ ሀብት ላይ ምን ጉዳት ያመጣል። የሕዝብ ቁጥር እየጨመረ እንደሚሄድ የአገር ኤኮኖሚ ዕድገትም በሚመጣጠን ሁኔታ ማደግ አለበት በኤኮኖሚ በማደግ ላይ ያሉ አገሮች ውስጥ የሕዝብ ቁጥር በፍጥነት መጨመርና የኤኮኖሚ ዕድገት የሚመጣጠኑ አይደለም የሕዝብ ዕድገት በፍጥነት እየጨመረ ሲሄድ የኢኮኖሚ ዕድገት ደግሞ ወደ ኋላ ይቀራል በዚህም ምክንያት ሕዝብ ለድህነት እየተጋለጠ ይገኛልየአንድ አገር ሕዝብ እየጨመረ ሲሄድ የመሬት ስፋትን መጨመር አይቻልም በአንድ አገር የሕዝብ ቁጥር ሲጨምር በቂ ምግብ እንዲያገኙ የምግብ ምርት መጨመር አለበት በቂ የምግብ ምርት ለማግኘት ደግሞ በቂ የእርሻ መሬት መገኘት አለበትሰዎች ለመኖር የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ማግኘት አለባቸው ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑትን ደግሞ በቀጥታ የሚያገኙት በአከባቢያቸው ከሚገኘው የተፈጥሮ ሀብት ነው ለምሳሌ ደን አፈር ውሃ የአየር ንብረት የዱር እንስሳትና ማዕድናት ናቸው የአንድ አገር ፈጣን የሕዝብ መጨመር በደን ሀብት በሌሎች የተፈጥሮ እፅዋቶችና እንስሳት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ይፈጥራል በቂ የምግብ ምርት ለማግኘት የእርሻ መሬት መስፋፋት አለበት ሰፊ የእርሻ መሬት ለማግኘት ደግሞ ደን መመንጠር አለበት ይህ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር ያለባቸው አገሮች የተፈጥሮ ሚዛን እየተዛባ ነው ተራራዎች ሳይቀሩ የእርሻ መሬት እየሆኑ ነው ደን መጨፍጨፍ የእርሻ መሬት ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለቤት መሥሪያና የቤት ቁሳቁስ ለማግኘት ደን ሲባል ደን እየወደመ ነዉ በኢትዮጵያ ከሕዝብ ቁጥር መጨመር የተነሳ ዛሬ ደን ተመንጥሮ አፈር ተራቁቶ ይገኛል ቀደም ባሉት ዘመናት ኢትዮጵያ በርካታ የደን ሀብት ነበራት በኢትዮጵያ የመሬት ስፋት የሚሆነዉ በደን ተሸፍኖ እንደነበር ይነገራል በአሁኑ ጊዜ ግን የኢትዮጵያ የደን ሀብት የመሬቱን ስፋት ብቻ ይዚል እስቲ ይህን ከአካባቢያችሁ ሁኔታ ጋር አገናዝቡ ደንና ሌሎች እፅዋቶችን መመንጠር ለአፈር መራቆትና መሸርሸር ትልቅ ድርሻ አለው ደን ሲመነጠር አፈር ይራቆታል በተጨማሪም በደን ውስጥ የሚኖሩ የዱር እንስሳት ይሰደዳሉ የተራቆተ አፈር ደግሞ በቀላሉ በዝናብ ጊዜ በጎርፍ በበጋ ጊዜ ደግሞ በንፋስ እንዲጠረግና ለምነቱን እንዲያጣ ያደርጋል ይህ ደግሞ የአፈር መሸርሸር ብቻ ሳይሆን የአፈር ለምነት መቀነስን ያስከትላል በአንድ አካባቢ የአፈር ለምነት መቀነስ ማለት የምግብ እህል ምርትና የእንስሳት እርባታ መቀነስን ያመጣል ፈጣን የሕዝብ ዕድገትና በአፈር መራቆት መካከል ያለውን ግንኙነት ለመገንዘብ ከዚህ በታች ያለውን ቻርት ተመልከትቺ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር የእርሻ መሬት ማስፋፋት የመሬት መታረስ የደንና የሌሎች እፅዋቶች መጨፍጨፍ የአፈር መራቆት በግጦሽ መሬት እጥረት የተነሳ ጠባብ መሬት ላይ እንስሳት ማሰማራት ሣር ተግጦ የአፈር የእፅዋት አለመብቀል የእንስሳት መጥፋት የምርት ዕጥረት የበረሃማነት በፍጥነት መስፋፋት የአፈር በዝናብ ዉሃ መሸርሸርና መታጠብ እንዲሁም በንፋስ መወሰድናየመሬት ለምነትን ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመርና በተፈጥሮ ሀብት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያሳይ ቻርት በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ አከባቢ አገሮች ለደን ሀብት መመናመን ምክንያት ከሆኑት ጥቂቶቹ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ናቸው ፁ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር በኢትዮጵያ በየጊዜው የሕዝብ ቁጥር መጨመር ተከትሎ ለእርሻና ለእንስሳት እርባታ የመሬት ፍላጎት መጨመር « ለቤት ግንባታና የማገዶ ፍላጎት መጨመር የሕዝብ ቁጥር መጨመር ለቤት ግንባታ የማገዶና የሌሎች ቁሳቁስ ፍላጎት ይጨምራል ፁ የከተሞች መስፋፋት እንደሌሎች ታዳጊ አገሮች በኢትዮጵያም ከከተሞች መስፋፋት ጋር የማገዶ የቤት ግንባታና ቁሳቁሶች ፍላጎት ይጨምራል የዘመናዊ እርሻ መስፋፋት የእርሻ መሬትን ለማስፋፋትና ምርትን ለማሳደግ በአንዳንድ ቦታዎች ደኖች ተመንጥረዋል የደን መቃጠል በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የእርሻ ሰብል የሚያወድሙ እንስሳትን ለመከላከል ደኖች ይቃጠላሉ እነዚህ የእርሻ ምርት የሚሜያበላሹትን እንደ ዝንጀሮ ከርከሮ ጦጣ አእዋፍ ለመከላከል ሲባል የእርሻ መሬት ለማስፋትም የተፈጥሮ እፅዋቶች ይቃጠላሉ ከላይ የተጠቀሱትን ከአከባቢያችሁ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ለማገናዘብ ሞክሩ የተፈጥሮ እፅዋትና የዱር እንስሳት እንክብካቤ የተፈጥሮ እፅዋቶችና የዱር እንስሳትን ለመንከባከብ ምን መደረግ አለበት። ለተፈጥሮ እፅዋትና የዱር እንስሳት እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ አስፈላጊ ነውምክንያቱም እፅዋትና የዱር እንስሳት ለሰው ልጅ የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ ነዉ የኢትዮጵያ ደጋማ አከባቢዎች ከፍተኛ የዝናብ መጠን ስለሚያገኙ በተለያዩ ዓይነት ደን ተሸፍነው ነበር ይሁን እንጂ የእርሻ መሬት ለማስፋፋት ደን ተመንጥሮ ጠፍቷል እነዚህ ደን አልባ በሆኑ አካባቢዎች ተክሎች እንደገና የመትከል እርምጃ ካልተወሰደ ወደፊት ኢትዮጵያ ደን አልባ ሀገር ትሆናለች ደን ለመትከል መወሰድ የሚገባቸዉን እርምጃዎች ታዉቃለህሸ ደንም ሆነ እፅዋቶችን የመንከባከብና የመጠበቅ ዋና ዋና ዜዴዎች የሚከተሉት ናቸው ደንን መልሶ ማልማት በተመነጠረዉ ሥፍራ ላይ ተክሎችን መልሶ መትከል ነዉ ይህ አፈር በቀላሉ በጎርፍና ንፋስ እንዳይወሰድ ያደርጋል ለዱር እንስሳትም መኖሪያ ሥፍራ ይሆናል በተጨማሪም የአከባቢው አየር ንብረት ሚዛን እንዲጠበቅ ትልቅ ድርሻ አለው ደን ማልማት ለቨዐጩከፎዘዐከ ይህ ዘዴ ደግሞ ደን በሌላቸውና ለእርሻ ሥራ የማይሆኑ በማይመቹ አካባቢዎች አዲስ ተክሎችን በመትከል በደን እንዲሸፈን ማድረግ ነው ሥዕል ደን የተጨፈጨፈበት አካባቢ የደን ሀብት መንከባከብ ወይም መጠበቅ ቀላል ሃሳብ እንዳልሆነ መገንዘብ አለብን ለሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች ዕድገት ጥረት እንደሚደረግ ለደን ሀብትም እንክብካቤና ጥበቃ መደረግ አለበት ሥዕል ደን ማልማት « ደንና እህልን በማደባለቅ ማልማት ለዐርጩርጩልነገ ይህ ዘዴ በእርሻና በግጦሽ መሬት ላይ ዛፎችንና እህልን አደባልቆ ማልማት ነው የተለያዩ ተክሎችንና እህልን አደባልቆ ማልማት ጥቅሞች አሉሌት ዛፎች ከአካባቢዉ ዉስጥ እንደ ናይትሮጅን ያሉትን ንጥረ ነገሮች በመሳብ አፈር ዉስጥ እንድጨመር ያደርጋሉሌሎች ደግሞ ለዱርና ለቤት እንስሳት ምግብነት አገልግሎት ይሰጣሉ ሥዕል ደንና እህልን በማደባለቅ ማልማት ደንን ከሰደድ እሳት መጠበቅ ደን በእሳት እንዳይቃጠል የአከባቢ ማህበረሰብ ትኩረት መስጠት አለበት የደን ትልቁ ጠላት እሳት በመሆኑ ሕብረተሰቡ ደን በድርቅ ሰበብ እንዳይቃጠል ጥንቃቄ መደረግ አለበት ሕገወጥ አደንን መከልከልሹ እንስሳት ለሰው ልጅ ከሚሰጡት ጥቅም አንዱ የምግብ ምንጭ መሆናቸው ነው ሰዎች እንስሳትን የሚያድኑት ለምግብ ብቻ ሳይሆን ቆዳቸውንና ጥርሳቸውን ሸጠው ገቢ ለማግኘት ነው ስለዚህ በሕገወጥ አደን የእንስሳት ቁጥር እየተመናመኑ ይጠፋሉ በደን መጨፍጨፍ ምክንያት እንስሳት ከአገር ወደ ሌላ አገር ይሰደዳሉ ይህ በመሆኑ ሕገወጥ የዱር እንስሳት አደን መከልከል አለበት ለዱር እንስሳት እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ ብሔራዊ ፓርኮችን በመከለል የዱር እንስሳት ያለ ምንም መረበሽ የሚኖሩበትና የሚራቡበት አካባቢ በብሔራዊ ደረጃ ሆነ በክልል መከለል ያስፈልጋል የኢትዮጵያ ዋና ዋና ብሔራዊ ፓርኮች ዲንሾ ባሌ ተራሮች አካባቢ አቢያታ ሻላ ትልቁ ስምጥ ሸለቆ የተለያዩ አእዋፍ የሚገኙበት የአዋሽ ሸለቆ ሰሜን ተራሮች የመሳሰሉት ናቸው በተጨማሪም ከሌሎች ብሔራዊ ድርጅቶችና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባባር ለዱር እንስሳትና የደን ሀብት እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ ይቻላል ዛሬ በአገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ከዚህ በላይ በተዘረዘሩና በሌሎች በርካታ ምክንያቶች ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠዋል በዕፀዋት መመናመን የአፈር ለምነት እንድጠፋ በማድረግ የእርሻ ምርት መቀነስን ማስከተል በደን መመንጠር የተነሳ ሕዝብ ለማገዶ ለቤት ግንባታና ሌሎች የደን ውጤቶችን ለማግኘት ትልቅ ችግር በመፍጠር የአካባቢዉ አየር ንብረት መለዋወጥ በሰዎች አኗኗር ላይ ተጽሕኖ መፍጠር የደን መመንጠር አፈር በጎርፍና በነፋስ እንዲሸረሸር መደረግ የዱር እንስሳትና ሌሎች ሕይወት ያላቸው ሁሉ ይቀንሳሉ የተፈጥሮ እፅዋት መመናመን በሕብረተሰብ ላይ የጤና ችግርየንጹህ መጠጥ ውሃ እጥረትና የለጂም ጊዜ ድርቅ ተግባር ለ የፕሮጀክት ሥራ የተፈጥሮ እፅዋት መመናመን የዱር እንስሳት መሰደድና የደን ሀብት መጨፍጨፍ ምን ዓይነት ግንኙነት በመካከላቸው እንዳለ ታላላቆችንና የግብርና ባለሙያን ጠይቀህሽ የተገኘውን መረጃ ለመምህርህሽ በጽሑፍ አቅርብቢ ደን ተንከባከብ ደንን መጨፍጨፍ በተፈጥሮ አካባቢ ላይ አስከፊ የሆነ አደጋ እንድደርስና ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ሀብት እንዲጠፋ ያደርጋል መልመጃ የሚከተሉትን ዐረፍተ ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሽ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር በደን ሀብት ላይ ትልቅ ጉዳት ያስከትላል የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅ ከተፈጥሮ እፅዋት ይልቅ በሰዉ የተተከሉ እፅዋቶች ትልቅ ጠቀሜታ አላቸው የሙቀት መጠን ከስድስት ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች በሆኑ አካባቢዎች የተፈጥሮ እፅዋት በጥሩ ሁኔታ ይበቅላሉ ለእፅዋት ዕድገትና ለእርሻ ምርት በጣም ተስማሚ ለም አፈር ነው ነገሮች የዝግባ ደን በብዛት ከፍታቸው ከባሕር ጠለል ከ ሜትር በላይ በሆኑ አከባቢዎች ነው በዓመት ከ ሚሊ ሜትር በታች የዝናብ መጠን የሚያገኙ የኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች ጥቅጥቅ ያለ ደን አላቸው የሚገኘው የተፈጥሮ እፅዋቶች ለተለያዩ መድሃኒት መገኛ ናቸው የዱር እንስሳት አንዱ ሌላውን በመመገብ የተፈጥሮን ሚዛን ይጠብቃሉ የሰደድ እሳት ሳይታሰብ ደን ሊያቃጥል ይችላል የቅይጥ እርሻ ጠቀሜታ አንዱ የአፈር ለምነት መጠበቅ ነው ማጠቃለያ የተፈጥሮ እፅዋቶች ደን ሣርናቁጥቋጦዎች ሌሎችን ያጠቃልላል የተፈጥሮ እፅዋትም ሆኑ በሰው የተተከሉ ዕፅዋቶች ለሰው ልጅ ትልቅ ጠቀሜታይሰጣሉእፅዋት ሕይወት ያላቸው ሲሆኑ ለምግብነትለመድሃኒትነትት ለእንስሳት መኖሪያ የተፈጥሮ ሚዛን ለመጠበቅና ለአካባቢ ስነውበት መጨመር ያገለግላሉ ለእፅዋት ዕድገት የሚያስፈልጉ ነገሮች ሙቀት ውሃ አፈርና አየር ናቸው አፈር አሸዋማ የሸክላና ለም በመባል በሦስት ይከፈላል ሁሉም የአፈር ዓይነት የራሱ ባህርይ አለው የተለያዩ ትላልቅ ዛፎች የሚገኙበትና ጥቅጥቅ ያለ ደን የሚገኝበት አካባቢዎች በዓመት በቂ የዝናብ መጠን የሚያገኙ ናቸው ኢትዮጵያ የተለያዩ የመሬት አቀማመጥ አላት የኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢ ደኖች የቅጠለ ሰፋፊ ዛፎች ደን ቅጠላቸውን የሚያራግፉ ደን የዝግባ ዛፎች ደን የውርጭ ዛፎች ደን የቆላ ደን የወንዝ ሸለቆ ደንና የረባዳ መሬቶች ደን ናቸው እንደዚሁም ኢትዮጵያ ሰፊ የሣር ምድር የሚገኝባት ሲትሆን የሞቃት በረሃ እፅዋት ደግሞ በበርከና ደናክል አፋር ዝቅተኛ አካባቢ ይገኛሉ በኢትዮጵያ የተፈጥሮ እፅዋት ሥርጭት የተለያዩ የዱር እንስሳት እንዲገኝ አድርጓል በኢትዮጵያ የሚገኙ የዱር እንስሳት አጥቢዎችአእዋፍ ዓሣዎች ተሳቢ እንስሳትና የተለያዩ ነፍሳቶች ናቸው በአየር ንብረትበተፈጥሮ እፅዋትና በዱር እንስሳት መካከል የማያቋርጥ ግንኙነት አለ ምቹ የአየር ንብረት ለተለያዩ ሕይወት ላላቸው ነገሮች መኖሪያነት ያገለግላሉ የሰው ልጅ በተፈጥሮ የተገኙትን ሀብቶች ዕፅዋትን የዱር እንስሳት አየር ውሃና አፈር መንከባከብና መጠበቅ አለበት ፈጣን የህዝብ ቁጥር ዕድገት በተፈጥሮ ዕፅዋትና የዱር እንስሳት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያመጣል ሰዎች ለመኖር የሚያስፈልጋቸውን ለማግኘት በአካባቢያቸው የሚገኙትን የተፈጥሮ ሀብት ይጠቀማሉያለ ጥንቃቄ ጥቅም ላይ ማዋል ደግሞ በተፈጥሮ አካባቢና የተፈጥሮ ሀብት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ያመጣል በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ አገሮች ውስጥ ለደን ሀብት መመናመን ምክንያት የሆኑት ፈጣን የሕዝብ ቁጥር መጨመር የማገዶና ቤት ግንባታ ፍላጎት የከተሞች መስፋፋት የዘመናዊ እርሻ መስፋፋትና የሰደድ እሳት ዋናዋናዎቹ ናቸው ለተፈጥሮ ዕፅዋትና ለዱር እንስሳት እንክብካቤና ጥበቃ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ዘዴዎች ደን መልሶ መትከል ለእርሻ በማይመቹ ቦታዎች እፅዋት መትከል ፓርኮችን መከለል ድብልቅ እርሻን ማስፋፋት ሰደድ እሳትና ሕገወጥ አደንን መከልከል ወዘተ ናቸው የምዕራፍ ማጠቃለያ ጥያቄዎች ክፍል የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት በማለት መልስሺ የተፈጥሮ እፅዋት ደን ሣርና ቁጥቋጦዎችና ሌሎች በተፈጥሮ በቅለው የሚገኙትን ያጠቃልላል የሙቀት መጠን ከስድሰት ዲግሪ ሴንቲግሬድ በታች ባላቸው አካባቢዎች ዕፅዋት በጥሩ ሁኔታ ያድጋሉ የሸክላ አፈር ውሃን በቀላሉ ያሳልፋል የዝቅተኛ አካባቢ ደን በኢትዮጵያ ውስጥ አይገኝም በኢትዮጵያ የበረሃ እፅዋት በባርካ በደናክል ዝቅተኛ አከባቢዎች ይገኛሉ የዱር እንስሳትን መንከባከብ ለኤኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ አለው የአቢያታሻላ ፓርክ የኒያላ መኖሪያ ሥፍራ ነው የዘመናዊ እርሻ መስፋፋት በደን ሀብት ላይ ተጽዕኖ የለውም ተክሎችንና ልዩ ልዩ የምግብ እህልን አደባልቆ ማልማት የአፈር ለምነት እንዲጨምር ያግዛል ሥጦ መመ መ ሰዎች በሕይወት ለመኖር የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ማግኘት ክፍል በ ሀ ሥር ለተሰጡት ሐሳቦች ከለ ሥር ከተሰጡት ጋር አዛምድጂ ሆ ለ የእፅዋት ዕድገት ሀ ቱሪዝም የወንዞች ሸለቆ ደን ለ የዋቤና አዋሽ ወንዞች የዲንሾ ፓርክ ሕ ውሃ የተክሎች ሀብትና የዱር እንስሳት እንክብካቤ መ ኒያላ ለም አፈር ሠ ዋሊያ አይቤክስ ረ ሕይወት ያለው ደን ክፍል ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ምረጥጪ ለእፅዋት ዕድገት አስፈላጊ የሆነው የትኛው ነው።