Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የምዕራባውያን ሥልጣኔና ኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካና በሌሎች ምዕራባውያን ሀገሮች በገነኑት ሃደማኖቶች እኩል በመሰለፍ ራሷን ከምዕራባውያን ኀብረተሰብ የአኗኗር ስልት ጋር በማገናዘብ ሰኢትዮጵያውያን ነብረተሰብ የምትሰጠው አገልግሎት እጅግ በጣም የሚያበረታታ ነው። በመሠረቱ ከምዕራባውያን ሥልጣኔ መማር ወይም ትምህርት ማጥናት ማለት በሥልጣኔአቸው እጅ መውደት ሳይሆን የሥልጣኔአቸውን ኣካሄድ በመኀንዘብ የራስን ሥልጣኔ መመሥረት ማለት ነው። የዓሰም ሥልጣኔም የሚስፋፋው ባዚህ ዓይነት ነው። አብዛኛው የዓለም ሕዝብ በኢኮኖሚና በልሣት ከፍተኛ እንትስቃቤ ኢኮኖሟ በሜያደርግበት ወቅት ዓለም ባጠቃላይ የደረሰበትን የሥልጣኔ ደረጃ ስንመለከት ኢትዮጵያ የምትገኝበት ሁናቴ እጅግ አሳሳቢ ነው። ኢትዮጵያ በዓሰም ዘንድ የታወቀችው የሺሀ ዘመናት ታሪክና ሥልጣኔ ያሳት ዘገር እንደሆነች ሥልጣኔ የተቆረቆረባት ከአፍሪካ ውሰጥ በነፃነቷ ኮርታ የምትኖር ሀገ እንደሆነች ነው። እሳካሁን ድረሰም ኢትዮጵያ የምትታወቀው በዚሁ በሚያኮራ ታሪክ ነው። አሁን ያለው ታሪክ ደግሞ የዚህ ተቃራኒ ቢሆንሦ ይህ ረጅም ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንዳለፈ ባንድ በኩል ማጥናቱ ለአእምሯችን እጅግ የሚያጓጓ ርእስ ነው ባለፈው ምዕራፍ የምዕራባውያንንና በተለይም የአሜሪካንን የሥልጣኔ ሂደት ለመረዳት ስንሞክር ከ ዓመታት ያልበለጠ ታሪካ ያላት አሜሪካ በዚህ ባጭር ጊዜ ውስጥ የዘመኑ ታላላቅ መንግሥታት ከሚባሉት አንዷ መሆኗንና ከፍተኛ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ደረጃ ላይ መድረሷን ስናነፃጽር ደረጃ ይንከባከቡታል። ከዚህ ተነስተን እዚህ ደርሰናል ለማለት ታሪክና ባህል መኩሪያቸው ነው። ታሪክ ህልውናቸው ስለሆነ ታሪክና ለተተኪጡ ትውልድ ። ለማስተላለፍ ተተኪው ትውልድ ደግሞ እንዲኮራ በራሱ እንዲተማመንና ለወደፊትም በታሪኩ ታሪክ ለመሥራት በራሱ የተሻለ ለመፍጠር እንዲነቃቃ ሰነ ልቦናዊ ጉጉት ያሳድርበታል ዛፊ በምዕራባውያን ዘንድ የጥንት ቅርስ እንደ አልማዝ የሚቆጠር ነው። ይህንንም ለመረዳት ሩቅ ሳንሄድ ኢትዮጵያ በዓለም የታወቀችበትን የቡና ኢንዱስትሪ እንኳን ለመለወጥ የተነሳሳንበት ጊዜ አልነበረም። ዓለም የደረሰበትን ደረጃ ባቦታው ተገኝቶ ማየትና ጥበብን መቅሰም ራሱን የቻለ ታላቅ ዕውቅት ነው። በዛው ቀልጦ መቅረት ግን ታላቅ ውድቀት ነው። የጃፓን ኅብረተሰብ እዚህ ከፍተኛ ደረጃ ሳይ ሲደርስ የቻለው ከራሰ ወዳድነት በሽታ የተላቀቀ ሕዝብ በመሇኑ ነው። አያንዳንዱ የከበርቴ ዝርያም የሚጣጣረው ገንዘብ ለመሰብሰብ ሳይሆን ጃፓንን ታላቅ ሰማድረግ ነው የሚያስደስታቸውና የሚያረካቸው ጃፖን ከዓለም አንደኛ መሆኗ ነው። የጃፖን ኅብረተሰብ ታሪክና የሕዝቡ ባሕርይ እጅግ የተለየ ነው።
ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ሥልጣኔ የተጠነሰሰባት እጅግ ጥንታዊ የሆነ የሰው ዝርያ ያለው ዓጽም የተገኘባት ድንቅ ሀገር ናት። ማውጣ አርእስት መቅድም ተ ተ ተ ጨመተ መ መግቢያ ሥሥሥ መ ምዕራፍ አንድ የሥልጣኔ ጽንሰ ኃሳብ ምዕራፍ ሁለት የምዕራባውያን ሥልጣኔ ፅ ምዕራፍ ሦስት ሥልጣኔ በኢትዮጵያ ሠ ምዕራፍ አራት የአሜሪካ ኅብረተሰብ ሥነ ባሕርይ ምዕራፍ አምስት የኢትዮጵያውያን ባሕልና የአሜሪካ ኅብረተሰብ ምፅራፍ ስድስት አዲሱ ትውልድና የባሕል ግጭች ምዕራፍ ሰባት የኢትዮጵያውያን ማኅበራዊ ድርጅቶች በኣሜሪካ ምዕራፍ ስምንት የውጭ ሀገር ኑሮና የሚያስከትለው የባሕርይ ለውጥና ምዕራፍ ዘጠኝ የኢትዮጵያ ሴቶች በአሜሪካ ዕ ምዕራፍ አሥር የቤተሰብ ምሥረታና የልጆች አስተዳደግ በአሜሪካ ምፅራፍ አሥራ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ምፅራፍ አሥራ ሁለት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ምዕራፍ ኣሥራ ሦስት ትምህርትና ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ምዕራፍ አሥራ አራት ማጠቃለያ ኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካ ከየት ወደየት የመጻሕፍት ዝርዝር ተተተ ዕ መቅድም የምዕራባውያን ሥልጣኔና ኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካ የተሰኘው ይህ መጽሐፍ በከፍተኛ ደረጃ የታቀደው ኑሯቸውን በሰሜን አሜሪካና በሴሎች ምፅራባውያን ሀገሮች ለመሠረቱ ኢትዮጵያውያንና እንዲሁም ለወደፊቱ ዕድሉ አጋጥሟቸው ኑሯቸውን በምዕራባውያን ሀገሮች ውስጥ ለመመሥረት ሰሚያቅዱ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ነው። በክፍተኛ ደረጃ ልንገነዘበው የሚገባን ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የረጅም ጊዜ ታሪክ የራሷ የሆነ የረጅም ጊዜ ሥልጣኔ የራሷ የሆነ የረጅም ጊዜ ባህል የረጅም ጊዜ የሃይማኖት ታሪክ የራሷ የሆነ የስነ ጽሑፍ ቋንቋ ከዓለም ሕዝብ ለየት ያለ የታሪክ ሂደት ያላት ሀገር ናት ይሀንን ለየት ያለ ታሪክ መሠረት በማድረግ የምዕራባውያን ሥልጣኔ ሰኢትዮጵያውያን ምን ዓይነት ትርጉም ሊሰጥ እንደሚችል የኢትዮጵያውያንን ስነ ልቡና ከምዕራባውያን ስነ ልቡና ጋር እንዴት ማገናዘብ እንደሚቻል ተገቢውን አመለካከት ሊሰጥ የሚችል ማኀበራዊና ስነ ልቡናዊ ትንተና የሚያቀርብ መደበኛ ጽሑፍ በጣም አስፈላጊ ነው። የዓለምም ሕዝብ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ሥልጣኔ የተጠነሰሰባትና የመነጨባት ሀገር መሆኗንም አልካደም ዘመናዊ የአርኪዎሎጂ ሳይንስም የመጀመረያው የሰው ልጅ ዝርያ የታየባት ሀገር መሆኗን አረጋግጧል። የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያላትና የሰው ልጅ ሥልጣኔም የተጀመረባት ሀገር መሆኗን ለተተኪው ትውልድ በማስተላለፍ የአዲሱን ትውልድ ስነ ልቡና መቅረጵ ይኖርብናል። ሰው የያዘውን ክወረወረ ፈሪ አይባልም እንደሚባለው የዓለም ሕዝብ በሥልጣኔ አንዴት እንደተለያየ ስለሰሥልጣኔ ትርጉም ስለሥልጣኔ ጽንሰ ሃሳብ የኢትዮጵያ ባህል ሰአሜሪካ ኅብረተሰብ አኗኗር ምን ያህል እንደሚያዘጋጃቸው በተለያዩ የምዕራባውያን ሀዓሮችና በሰሜን አሜሪካ ስሰሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኑሮ ሁናቴ በሳይንስና በቴክኖሎጂ በመጠቁ ሀገር ውስጥ ሰመኖር ፅድል ያፕኙ ኢትዮጵያውያን ያፈሩትን ፅውቀት ለሀገራቸው እንዴት ማካፈል እንደሚችሉሌ ኢትዮጵያውያን በምዕራባውያን ሥልጣኔ ውስጥ ተቀሳቅለው ሲኖሩ ማድረግ ስለገባቸው ማኅበራዊና ስነ ልቡናዊ እገቅስቃሴ ሁሌ ለመወያየት እነሆ ይህንን መጽሐፍ በታላቅ ትህትና አቀርባለሁ። ዛሬ ከምዕራባውያን ሥልጣኔ ትምህርት ለማግኘት የምዕራባውያን ሥልጣኔ ተካፋይ ለመሆን የዓለም ሕዝብ ወደ ምዕራባውያን ሀገሮች እየጎረፈ ነው። የሰው ልጅ ሥልጣኔ የራሱ የታሪክ ሂደት አለው የሰው ልጅ በዋሻ መኖር ከጀመረበት ጊዜ እንስቶ የዕለት ኑሮውን ለማሸነፍ ከእንስሳትና ከአራዊት ራሱን ለመከላከል የፅለት ምግቡን ለመሰብሰብ ያደርገው የነበረ የኑሮ ውጣ ውረድ ሁሌ የሥልጣኔ ጥንስስ መሆኑን እንረዳለን የሰው ልጅ ጥንታዊ የሥልጣኔ ታሪክ ኣጅግ ከፍተኛ ቦታ ይዞ የሚገኘው ባጋጣሚ ይሁን በተፈጥሮ ምርምር ድንጋዮችን በማጋጨት ለመጀመሪያ ፄዜ እሳትን ብፈጠረበት ጊዜ ነው። የሰው ልጅ ሥልጣኔን ከሰው ልጅ መደበኛ ባሕርይ ጋር በማገናዘብ ጠሰቅ ያለ ስነ ልቡናዊ ትንተና ማድረግ ተገቢ ነው። የሰው ልጅ ሥልጣኔ የተጀመረባት ጥንታዊ የሰው ልጅ ዝርያ የተገኘባት በአፍሪካ ውስጥ የራቧ የጽሑፍ ቋንቋ ያላት ሀገር ናት። ይህ ከፍተኛ ታሪካዊ ኃላፊነት በመሆኑ ባንድ ወቅት የዓለም ሥልጣኔ ቁንጮ የነበረችውን የመላው የሰው ልጅ ዝርያ የበቀሰባትን የዓለም ። ምዕራፍ አንድ የሥልጣኔ ጽንሰ ሃሳብ አሁን በምንኖርበት በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ ሥልጣኔ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። ሥልጣኔ በመሠረቱ የሰው ልጅ የፈጠራና የመመራመር ችሎታ ውጤት ነው። ሥልጣኔ የሰው ልጅ ሥራ ነው። የሰው ልጅ ከፈጠራ ችሎታ ጋር የተፈጠረ በመሆኑ ሥልጣኔን መፍጠር የሰው ልጅ ስጦታ ሃሰው ልጅ መደበኛ ባሕርይ ነው ማለት ይቻሳል። በዘመናችን ቶማስ ኤዲሰን የኤሌክትሪክ ብርሃንን እና የኤሌክትረክ ኃይልን በፈለሰፈበት ጊዜ በሰው ልጅ ታሪክ ከፍተኛ የሥልጣኔ ምጥቀትና ከፍተኛ የሥልጣኔ ዕድገት የታየበት እንደነበረ ሁሉ የሰው ልጅም ለመጀመሪያ ጊዜ እሳትን ሲፈጥር በሰው ልጅ ታሪክ ከፍተኛ ምጥቶት ከፍተኛ ፅድገች የታየባት የታሪክ ወቅት ነው። ቀደም ሲል እንደተገለጸው ሥልጣኔ የሰው ልጅ የፈጠራ ችሎታ ውጤት ነጡ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው የሥልጣኔ ምንጭ ነው። ክርክሩ እንዳለ ሆኖ የሰው ልጅ በሳይንስና በቴክኖሎጂ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ የሰው ልጅ ይህንን ችሎታ ማሳየቱ የሚዶይነቅ ነው። ይህ ከፍተኛ የአእምሮ ደረጃ ይህ ከፍተኛ የአእምሮ ብስለት የሰው ልጅ የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ዛሬ የሰው ልጅ በተለያየ ደረጃ በተለያየ የኑሮ ሁናቴ ቢኖርም ይህ ከፍተኛ የአእምሮ ደረጃና የአኣምሮ ብስለት ያጠቃላይ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባሕርይ ነው ። ባጭሩ ሥልጣኔ የሰው ልጅ ። ተፈጥሮ ሥልጣኔ የሚሆነው የሰው እጅ ሲያርፍበቶ የሰው ልጅ አኣምሮ ሲነካውና የሰው አስተሳሰብ ሲጨመርበት ነው ። ዓለም የደረሰችበትን ከፍተኛ የሥልጣኔ ደረጃ ስንመለከት የሰው ልጅ የተለየ ፍጡር መሆኑን መገንዘብ አያዳግተንም። የሥልጣኔ ምንጭ ከዚህ ልዩ ከሆነ የሰው ልጅ ተፈጥሮ የሚመጣ ነው። ይህ የሰው ልጅ ከፍተኛ የተፈጥሮ ማዕረግ ሰማንኛውም ኅብረተሰብ የተሰጠ ጋ ነው። በነዚህ በተለያዩ የሰው ልጅ የፅድገት ዘመናት የሰው ልጅ ባሕርይ እንዴት እንደሚለዋወጥ የሰው ልጅ ባሕርይ እንዴት እንደሚዳብር ራሱን የቻለ ትልቅ ርእስ ነው። ለዓለም ሥልጣኔ የሰው ልጅ በያለበት አስተዋጽኦ አድርጓል። ሥልጣኔ የደረሰበትን የአሁኑን ደረጃ ስናይ ሰልጣኔን በዓለም ላይ ያስተዋወቁት ሥልጣኔን ሰመጀመሪያ ጊዜ የቆረቆሩት ሥልጣኔን ለመጀመሪያ ጊዜ የፈጠሩት በታሪክ የሥልጣኔ መብቀያ እየተባለ የሚጠራውን የመጀመሪያውን የሰው ልጅ ሥልጣኔ የመሠረቱት የሚሴፖታሚያ አካባቢ ሰዎች ናቸው ይባሳል። ሥልጣኔ የሰውን ልጅ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ኣድርሳዋለች። ሥልጣኔ የሰውን ልጅ ባሕርይ እጅግ ለውጦታል። ሥልጣኔ የሰውን ልጅ ዕምነት የሰውን ልጅ አስተሳሰብ የሟለውጥ ትልቅ ኃይል ነው። ሥራ የሰው ልጅ ነው። የሰው ልጅ ከሌላው ተፈጥሮ። የምዕራባውያንን ሥልጣኔ ተመልክተን ኢትዮጵያ በሥልጣኔ እንድትራመድ ምን ማድረግ አለብን የሚለውን መሠረታዊ ጥያቄ ማንሳት ይኖርብናል የምዕራባውያንን የሥልጣኔ ሂደት በገለጽንበት ምዕራፍ ውስጥ እንደተወያየንበት የምዕራባውያን ሥልጣኔ ቁልፍ የሆነጡ የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ እንደሆነ ሰመገንዘብ ችለናል።