Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ.pdf


Advertisement
  • word cloud

የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ.pdf
  • Extraction Summary

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዛገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ጅቨርነ ዩዘበፍ ርህከ ክበርጳህፎ ህ የዐርህ ዐክ ከብ ሀከ ኣሃ ኮፍ ይክፎክ ዞፎሃዩክ በ።ዕቨብከ ርህኬ ቨርዚ ዌ ርቨከር በ ኩክዝህር።ዕከ ቧከበ ርርበር ከበ ርሸጀሯር ርዩቨቪ ዐ ከበዕቨክከክ ፍሮፎፐዝ ጸር ዐርአበርክበደ ዮር ላ ከ በቨክፎ ርበር ከፌቪበከ በ ክርህር ከብ ሄዐ በዕበበበከ ርህበቨ ከከጳደርክበርክ ኗነርበ በበርቨቪክ ፎዐክቨከህህ ክርበ ር ከክበ ከከ ር ዩሃጸፎ ፎኩቪነ በ ነህከርኩቬ ከር በዐሯብክክ ርህየቪሃ ነ ርር ኩቪህርክር እሸጪዚሮ ሀፎ ከ ርርር በበበ የፍባክርክበፎክ በቪ በ።

  • Cosine Similarity

በዐዩጠፀበ ከበጀ ሀ እ ከ ፀርህሃ »ርሃ ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ የቁልፍ የኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማቶች ልዩ ጥበቃ ማጠናከር አጠቃላይ ምልከታ የፖሊሲ መግለጫ ግቦች የማስፈጸሚያ ስልቶች ምዕራፍ ሶስት ሽክ ሽክ በ በ የፖሊሲው የአፈፃፀም ማዕቀፍ ተቋማዊ አወቃቀር የተቋማት ድርሻና ሃላፊነት የቃላት ፍቺ በዚህ ፖሊሲ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካልተሰጠው በስተቀር ኢንፎርሜሽን ማለት ከማንኛውም ጥሬ ዳታ የሚመነጭ በድምፅ በፅሁፍ በምስል በካርታ ወይም በማንኛውም መልኩ ተቀናብሮ የሚገኝ ሃብት ነው። አሕፅሮተ ቃላት አኮቴ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ «« ኢመደኤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ በክር በኩጺከህርኪዝርፎ ከከ ርር ከክርቪዜቨ ከቪ ነሃ ከሃር ርከየር በበ ዐከ ከ ከበ በ። በሌላ በኩል ደግሞ ኢንፎርሜሽንና የኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማት ቁልፍ የኢንፎርሜሽን ጥቃቶች ማስፈጸሚያም ኢላማም በመሆናቸው በአገራችንም የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ከደረሰ ውሎ አድሯል። ምዕራፍ አንድ አጠቃላይ የፖሊሲው አስፈላጊነትና መሰረታዊ እሳቤዎች ሀ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ከኢኮቴ ደህንነት በላይ በመሆኑ ፖሊሲው ማንኛውም የኢንፎርሜሽን ሃብትና ይህ ሃብት የሚከማችበት የሚተነተንበትና የሚሰራጭበት መሰረተ ልማትን ደህንነት መጠበቅ የሚያስችል ስርዓት ነው። ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ። ኩዝከናህቨከነ ክ ፎዐከባርቲቪፍፎ ገክየበከከቋዕከ ባ ኩፏቋኗሮርዚኮር እ ከ ፀርህሃ »ርሃ አጠቃላይ ግቦች ሀ የሃገሪቱን የኢንፎርሜሸን ሃብትና የኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማትን ከደህንነት ስጋት መከላከል የሚችል ጠንካራ የህግና የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት ለ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎችና ተቋማት በፃሃገራዊ ተቋማዊና ግለሰባዊ የኢንፎርሜሽን ሃብትና የኢን ፎርሜሽን መሰረተ ልማት የደህንነት ስጋቶች ተጋላጭነቶችና መከላከያ መንገዶች ላይ ያላቸውን የግንዛቤ ደረጃ በማሳደግ የነቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ ሐጠ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ትምህርትንና ስልጠናን በማ ስፋፋትና በዘርፉ የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎችን በመደገፍና በማጠናከር የሰለጠነ የሰው ሃይልን ማፍራትና ሃገራዊ አቅምን መገንባት መ ሃገራዊ አህጉራዊና አለም አቀፋዌ ቅንጅትንና ትብ ብርን በማጠናከር የሃገሪቱ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋቶች የኢንፎርሜሽን ጦርነቶችና የሳይበር ሸብርተኝነት የመከላከል አቅምን መገንባት ሠሠ በምርምርና ስርፀት ላይ የተመሰረቱ ሃገራዊ የኢን ፎርሜሽን ሴኩሪቲ ምርቶችንና አገልግሎቶችን ማቅረብ ማስቻል። መርሆች ሀ ለፖሊሲው የተሳካ አፈፃፀም መንግስት ስትራቴጂያዊ አመራር ይሰጣል ለ ፖሊሲው የዜጎችን ህገ መንግስታዊ መብቶችና ነፃነ ቶች ማስጠበቂያ መንገድ ነው ሐ የኢንፎርሜሽን ደህንነት የብሄራዊ ደህንነት ፖሊሲ ስትራቴጂና ሌሎች የእለት ተእለት ተግባራት ውህድ አካል ነው መ ኢንፎርሜሽን ቁልፍ ሃብት ነው ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ክዝዚርአር ኮከነር ገከፁ ፍህርይር ዐከርሃር ከከ በከ በበ ርርክሄ ቦነሃ ለ ከ ህ ርፎ ርደህሃ ከሏርሄርዚ ከ ርከ ይአርቨፎ ከፎ ርርህ። የመንግስት የኢንፎርሜሽን ደህንነት አቋም የኢፌዲሪ መንግስት የኢንፎርሜሽን ደህንነት የሃገራዋ ሰላም ልማት ዲሞክራሲ ስርአት ግንባታና በአጠቃላይ የብሄራዊ ደህንነት አካል ነው ብሉ የምናል። ምዕራፍ ሁለት የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ስትራቴጂያዊ ትኩረት የህግና የቁጥጥር ማእቀፎች አጠቃላይ ምልከታ የኢንፎርሜሽንና የኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማት አጠቃቀም ተገቢ ጥንቃቄና ጥበቃ ካልተደረገለት በሃገር ደህንነት በአእምሮአዊና ቁሳዊ ንብረቶች በሰዎች ህይወትና ነፃነትና ብሄራዊ ጥቅም ላይ ጥቃትን ለሚሰነዝሩ የተለያዩ መንግስታት ተቋማት ቡድኖች አሸባሪዎችና ግለሰቦች መጠቀሚያና የጥቃት ኢላማ ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ላ ከክዕቨክከዐከ ፎርህከ ኮደክ ኩ ዘበፎኪፎ ፎ ከ ዐከ እ ከበከኤደፎበፎክ። የቁጥጥር ማዕቀፍ ግቦች ሀ በሁሉም የኢንፎርሜሽን ደህንነት ትግበራዎች ዓለም አቀፍና ብሄራዊ ደረጃቸውን የጠበቁ የቁጥጥርና ክትትል ስርዓቶችን በመዘርጋት የኢንፎርሜሽን ደህንነት የማረጋገጥ ሂደቱን ማገዝ ለ በሃገር ውስጥ የሚመረቱም ሆነ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገቡ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ምርቶችና አገልግ ሎቶች አለም አቀፋዊና ሃገራዊ የደህንነት ደረጃዎችን ያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ስርዓት በመዘርጋት ደረጃቸውን ባልጠበቁ ወይም ለብሄራዊ ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ከበዐዘበዩ ከ ርፎክ ላሊ ክር በ ዩክዐጀር ርክበክርከርክከሄር ነሃዩ የፎዉፎሟጃርከፀበ በበ ኮር ሀከበሃፎ ክየርፎበህ ነ ርበ ክዐበበአክ ፎርህቬ ከርከ ፎ ርዐክበዐርክበፎክነ ከ ዉከ ከበክሃ ህቪከ ከከ ከ በ ፎብከከ ነ ዙርቪር ርዐክሃዩበ ሄዐ ከ ርሀ ርህ ከክክ ክዐዕቨርፀ ጸበ ኮህኮከር ዐርህ በ ፎከኮከ »ርፎ ኮህከር ኮቨርዕፍርህ ከ ሀዐርፎ ህበቨ በበ ህከፎበ ከፍ በርርሰ የርቨቪጸጻፍ ዘበዐዩክበክከክ ከዩ ሁርነ ሸበ ክህ ርፎልከ ከ ሸዩ ቬቪበ ሣቨከ ከፀ ርከክደር ርከክደር ከት በፎጠ በፍሄሃፎዐቨበፎክ ከፀ በ። የኢንፎርሜሽን ደህንነት ንቃተ ህሊና አጠቃላይ ምልከታ የኢንፎርሜሽን ደህንነት የቴክኖሎጂ የስራ ሂደት እና የሰው ልጅ መስተጋብር ውጤት ሲሆን የሰው ልጅ ዋነኛው የኢንፎርሜሽን ቋትና የደህንነት ስጋት የተጋላጭነት ምንጭ ነው። ግቦች ሀ የመንግስት ተቋማትና ዜጎች በኢንፎርሜሽን ሚና እና ዋጋ ላይ ያላቸውን አመለካከት ማዳበር ለ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ቁልፍ ተዋናዮች ግንዛቤ ማሳ ደግ አቅም መገንባትና ሐ በጥንቃቄ ጉድለትና ካለማወቅ የሚደርሱ ጥቃቶችን በማስወገድ የኢንፎርሜሽን ደህንነት የማረጋገጥ ሂደቱን ማገዝ የማስፈጸሚያ ስልቶች ሀ በዋናነት የመንግስት ሚዲያዎች የኢንፎርሜሽን ዋጋና መሰረታዊ የሆኑ ኢንፎርሜሽን ደህንነት ባህሪያትና የማስጠበቂያ መንገዶች ማስገንዘቢያ ፕሮግራሞች እን ዲኖሯቸው ይደረጋል። ለ የመንግስት ተቋማት በተለይ ቁልፍ ተቋማት በኢ ንፎርሜሽን ደህንነት ዙሪያ በየጊዜው የምክክር መድረ ኮች ፓናሎች ውይይቶች እና የመሳሰሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች ያዘጋጃሉ ሐ በኢንፎርሜሽን ደህንነት ዙሪያ የተሰማሩ ተቋማት ተደራሽነታቸውን በማስፋትና በማጠናከር ለህብረ ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ ከር ከር ደዐሃፀጠከበፀርበ። ትምህርትና ስልጠና ሃገራዊ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ፖሊሲ አጠቃላይ ምልከታ ለኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋት ከሚያጋልጡ ነገሮች ዋነኛው የሰለጠነ የሰው ሃይል አለመኖር ነው። የፖሊሲ መግለጫ በአንፎርሜሽን ደህንነት የሰለጠነ የሰው ሃይል በማፍራት የሃገሪቱን የኢንፎርሜሽን ሃብትና የኢንፎርሜሽን መሰረተ ልማት አጠቃቀምና የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋትንና ተጋላጭነትን የመከላከልና የመለየት አቅም ይገነባል። የማስፈጸሚያ ስልቶች ሀ በሃገሪቱ ውስጥ የሚቀረፁ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ህጎ ችና ፖሊሲዎችን ከአለም አቀፍ ደረጃዎችና ስታንዳ ርዶች ጋር የተጣጣሙ እንዲሆኑ ይደረጋል ለ አለም አቀፍ በሆኑ የኢንፎርሜሽን ደህንነት መድረኮች ላይ ንቁ ተሳትፎ ይደረጋል ሐበኢንፎርሜሽን ደህንነት ዙሪያ የሚኖሩ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ የትብብርና የአጋርነት ስምምነቶች አስፈ ላጊነታቸው እየታየ ይፈረማሉ። ለ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋት አስተዳደር ስርዓት ይዘረጋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact