Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የንግድ_ማህበራት_በአዲሱ_የንግድ_ህግ.pdf


Advertisement
  • word cloud

የንግድ_ማህበራት_በአዲሱ_የንግድ_ህግ.pdf
  • Extraction Summary

የንግድ ማህበር እንዲለወጥ አንዲከፋፈል ወይም እንዲዋሀድ የመወሰን ሌሎች በሕግ ወይም በመመስረቻ ጽሁፍ በዚህ ጉባዔ እንዲታዩ ተለይተው የተሰጡትን ጉዳዮች የመወሰን በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ላይ የተመለከተው ቢኖርም የማህበሩን ባለአከሲዮኖች ስም አድራሻ ዜግነት የያዙት የአከሲዮን ብዛትና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በተመለከተ የሚደረጉ ለውጦች የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ እንደማሻሻል አይቆጠሩም ስለአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ድምፅ አሰጣጥና ምልዓተ ጉባዔ ። አስቸኳይ ጉባዔው አንድ ባለአከሲዮን ከፈቃዱ ውጪ በማህበሩ ውስጥ ተጨማሪ መዋዕለ ንዋይ እንዲያፈስ መወሰን አይችልም በመሆኑም ተጨማሪው ገንዘብ ከማህበሩ መጠባበቂያ ገንዘብ ወይም ሊከፋፈል ከሚችል ትርፍ የሚከፈል ካልሆነ በስተቀር በነባር አከሲዮኖች ላይ የተጻፈውን ዋጋ በመጨመር የማህበሩን ዋና ገንዘብ ማሳደግ የሚቻለው የባለአከሲዮኖች ሙሉ ድጋፍ የተገኘ እንደሆነ ነው ።

  • Cosine Similarity

በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሥር የተመለከተው ቢኖርም የማህበርተኞች የመዋዋል ነጻነተ የተጠበቀ ነውበተለይም የማህበርተኞች ስምምነት በመንግስት መሥሪያ ቤት በሚዘጋጅ ናሙና እንዲገደብ የሚያዝ ማንኛውም ሕግም ሆነ አሰራር ዋጋ አይኖረውም የንግድ ማህበር ስለሚፈርስበት ሁኔታ የተቋቋመበትን ዓላማ ሲፈጽም ወይም ለመፈጸም ሳይትል ሲቀር የማህበሩ አባላት እንዲቀጥል ካልተስማሙ በስተቀር የማህበሩ የቆይታ ጊዜ ሲጠናቀቅቀ ማህበርተኞች የንግድ ማህበሩ እንዲፈርስ ሲስማሙ በማህበሩ አባላት መካከል ተቃራኒ ስምምነት ቢኖርም አንኳን በማህበሩ አባላት ጥያቄ ፍርድ ቤት በበቂ ምከንያት ማህበሩ እንዲፈርስ ሲወስን ወይም የማህበሩ መከሰር በፍርድ ቤት ሲወሰን ለዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ዓላማ በቂ ምከንያት ማለት በማህበሩ አባላት መካከል ብርቱ አለመግባባት ኖሮ አለመግባባቱ የማህበሩ ዓላማ ከግብ እንዳይደረስ የሚያስተጓጉል ሲሆን ነው በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ላይ የተደነገገው ቢኖርም የተወሰኑትን የማህበሩ አባላት ድርሻቸውን ይዘው ከማህበሩ እንዲወጡ በማድረግ በቀሪ አባላት ማህበሩ ዓላማውን ለማሳካት በሚችልበት ሁኔታ ማስቀጠል የሚቻል በሆነ ጊዜ አለመግባባቱ ማህበሩን ለማፍረስ እንደ በቂ ምክንያት ተደርጎ አይወሰድም የህብረት ሽርክና ማህበር የህብረት ሽርከና ማህበር ማለት እያንዳንዱ ማህበርተኛ ለማህበሩ ግዴታዎች ከማህበሩ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ የሚሆንበት የንግድ ማህበር ነው ማንኛውም ተቃራኒ ስምምነት ሦስተኛ ወገኖችን መቃወሚያ ሊሆን አይችልም የማህበሩ ስም ማህበሩ የሁሉንም ሸሪኮች ስም ወይም ቢያንስ የሁለት ሸሪኮችን ስም የያዘ መጠሪያ ይኖረዋል ከሸሪኮቹ ስም ቀጥሎም የህብረት ሽርክና ማህበር ተብሎ መጻፍ አለበትየማህበሩ ስም ከሸሪኮች ስም በስተቀር ሌላ ስም ሊኖርበት አይችልም ስሙ በማህበሩ ስም ላይ የተገለጸ ሸሪከ ከማህበሩ የወጣ እንደሆነ የማህበሩ ስም መለወጥ አለበት የማህበሩ ሸሪከ ያልሆነ ሰው እያወቀ ስሙ በማህበሩ ስም ውስጥ ሲጻፍ ያልተቃወመ እንደሆነ እንደሌሎች አባላት ለማህበሩ ግዴታዎች ኃላፊ ይሆናል የመዋጮ ዓይነትና መጠን እያንዳንዱ ሸሪከ ጥሬ ገንዘብ የሚንቀሳቀስ ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረት የሞያ አገልግሎት የንግድ ምልክት መልካም ስም ፓተንተት ኮፒ ራይት የሊዝ መብት የአላባ ጥቅም ወይም ሌላ የዓይነት መዋጮ መከፈል አለበት መዋጮው የማህበሩ ሀብት እንዲሆን ወይም ማህበሩ እንዲጠቀምበት ሆኖ ሊከፈል ይላል ሸሪኮች ለማህበሩ የሚያስገቡት መዋጮ የማህበሩን ዓላማ ለማሳካት የሚያስፈልገው ዓይነትና መጠን እንዲሁም ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር መጠኑ እኩል መሆን አለበት የዓይነት መዋጮ ግምት በሸሪኮች ስምምነት ይወሰናል። የቦርድ አባላት ትከክለኛ ቁጥር በመመስረቻ ጽሁፍ በግልጽ ባልተመለከተ ጊዜ ቁጥራቸው በአከሲዮን ፈራሚዎች ጉባዔ ይወሰናል በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ማህበር ወይም ሌላ ተቋም አስተዳዳሪ ዳይሬክተር ሆኖ ሊሾም ይትላል ይህ የሆነ እንደሆነ ተመራጩ በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ማህበር ለተመረጠባቸው ዓመታት የሚያገለግል ቋሚ ተወካይ ወዲያውኑ መመደብ አለበት ቋሚ ተወካዩ የለቀቀ እንደሆነ ወይም በሌላ ማንኛውም ምከንያት ኃላፊነቱን መወጣት ያልቻለ እንደሆነ ምትክ ተወካይ በተቻለ ፍጥነት መመደብ አለበት ቋሚ ተወካዩ በግሉ የማህበሩ ዳይሬከተር አይደለም ሆኖም በግሉ የማህበሩ ዳይሬክተር እንደሆነ በመቆጠር የፍትሐ ብሔር እና የወንጀል ተጠያቂነትን ጨምሮ ለሁሉም ግዴታዎች ከወከለው በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ማህበር ጋር በአንድነት ኃላፊ ይሆናል በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው ተቋም ዳይሬክተር ሆኖ ሲመረጥ ቋሚ ተወካይ መመደብ ያለበት ስለመሆኑ ለዳይሬክተርነት ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጉ መሠረታዊ መመዘኛዎቸ መቀመጣቸው የቦርዱ ሊቀመንበር መሆን የሚትለው ባለአከሲዮን የሆነ እና በማሕበሩ የዕለተ ዕለት ስራ የስራ አስፈጻሚነት ኤከሰከተቪ ሚና የሌለው ስለመሆኑ ያዳይሬከተፎቿ ቦርድ ሰብሳቢ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ መሆን የሚችለው ባለአክሲዮን የሆነ ዳይሬክተር ነው በማህበሩ የዕለጉተዕለት ሥራ ኤክስኪዩቲቭ አመራር የሚሳተፍ ዳይሬክተር የቦርድ ሰብሳቢ መሆን አይችልም የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢና እንደአስፈላጊነቱ ምከትል ሰብሳቢ መጀመሪያ አከሲዮን ለመግዛት በፈረሙ አባላት ጉባዔ ወይም በባለአክሲዮኖች ጉባዔ ሊመረጥ ይችላል ጉባዔው የቦርዱን ሰብሳቢ ወይም ምክትል ሰብሳቢ ባልመረጠ ጊዜ በዳይሬክተሮች ቦርድ ይመረጣል የዳይሬከተሮች ቦርድ በራሱ የተመረጠውን ሰብሳቢ ወይም ምከትል ሰብሳቢ በማንኛውም ጊዜ መሻር ይትላል በኤለከትሮኒክ ዘዴ ስለሚደረግ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሰባ በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ የተጣለ ከልከላ ከሌለ በቀር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ስብሰባ ላይ በቪድዮ ወይም በሌላ የመገናኛ ዘዴ መሳተፍ ይችላሉ የመገናኛ ዘዴው የተሰብሳቢዎችን ማንነት ለመለየት የሚያስችል እንዲሁም ውጤታማ ተሳትፎን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት የመገናኛ ዘዴው ቢያንስ የተሳታፊዎችን ድምፅ ሳይቆራረጥ የሚያስተላልፍ እና ተሰብሳቢዎቹ በአንድ ጊዜ መሳተፍ እንዲችሉ የሚፈቅድ መሆን አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚሳተፉት የቦርድ አባላት ድምጻቸውን በቃል መስጠት ይችላሉ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ተቃራኒ ድንጋጌ ከሌለ በስተቀር ከቦርዱ ጠቅላላ አባላት ውስጥ ቢያንስ አንድ ሦስተኛው ሲሶው በስብሰባው ላይ በአካል ካልተገኙ በስተቀር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በተደረገ ስብሰባ የተላለፈ ውሳኔ አይጸናም በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሥር በተመለከተው አኳኋን ውሳኔ ሊተላለፍባቸው የሚችሉ ጉዳዮች ላይ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ገደብ ማድረግ ይቻሳላል የዳይሬከተሮች ቦርድ ስልጣን እና ሃላፊነት በሕግ በመመስረቻ ጽሑፍ እና በጠቅላላ ጉበዔ የሚሰጥ ሥልጣን ይኖረዋል ማህበሩን በአንደራሴነት በማገልገል ውል ጭምር ሊዋዋሉ ይትላሉ ዝርዝሩ በመመስረቻ ጽሑፍ ላይ መመልከት አለበት የቦርድ ኃላፊነት የበለጠ ስለመዘርዘሩ ህሂ ሀ የማህበሩ ፋይናንስ የማስተዳደር ለ የማሕበሩን አስተዳደረ የማዋቀር ሐ ለአደጋ ተጋላጭነት እና ውስጣዊ አሰራር ለሚቆጣር የሚያስችል አሰራር እና ስርዓተ መዘርጋት መ ማሕበሩ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ መከላከል የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ግዴታዎች በነጻነት እና በመሰለው መንገድ የመወሰን ግዴታ ያም ሆኖ ማሕበሩ በገባው ውል መሰረት በመመስረቻ ጽሑፍ ወይም በጠቅላላ ጉባዔ በዚህ ነጻነት ላይ ገደብ ሊጣል ይችላል ኃላፊነትን በጥንቃቄ ብልሃት እና ትጋት የመወጣት ግዴታ ለራስ ወይም ሦስተኛ ወገን ጥቅም ከማኅበሩ ጋር አለመወዳደር ማኅበሩ ክፍያ ለመፈጸም የሚችልበት ምክንያታዊ ዕድል እንደሌለ ካወቁ በኋለ ወይም ማወቅ ሲገባቸው ማሕበሩ በሥራው ከቀጠለ ከማኅበሩ ላይ ገንዘብ ለሚጠይቁ ሰዎች ተጠያቂ ነቸው በተለይ ንብረትን መረጃን እና የንግድ ዕድልን በተመለከተ ከጥቀም ግጭት መቆጠብ ከሦስተኛ ወገን ስጦታም ሆነ ሴላ ጥቅም ሲቀርብ እንደሁኔታው ከቦርድ ወይም ጠቅላላ ጉባዔን ማስፈቀድ የማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በቅድሚያ ካልፈቀደ በቀር ከማሕበሩ ያለመበደር የማሕበሩን ንብረት ለግል ብድር ዋስትና አለማስያዝ ወይም ማሕበሩን ዋስ አለማድረግ የጥቅም ግጭትን ለመከላከል አስፈላጊውን መረጃ መስጠት ከውሳኔ አሰጣጥ እንዲቆጠቡ ማድረግ ከማኅበሩ ጋር የጥቅም ግጭት ሊኖራቸው የሚችሉ ሰዎች ወይም ድርጅቶች በኩባንያው በሚደራጅ መዝገብ መያዝ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የማኅበሩ ዋና ገንዘብ በመቶ እና ከዛ በላይ ድርሻ ያላቸውን ሰዎች ለንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ማሳወቅ በቦርድም ሆነ በጠቅላላ ጉባዔ ጥቅማቸው የሚነካ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ሲሰጥ ዳይሬከተሮች ወይም ባለአክሲዮኖች በውሳኔው እንዳይሳተፉ ማድረግ በዳይሬክተሮች የሚቀርቡ መቃወሚያዎችና ተያያዥ መብቶች በቅን ልቦና በተወሰደ የንግድ ውሳኔ ምክንያት ለሚደርስ ጉዳት የሚከተሉት አስከተሟሉ ድረስ አይጠየቁም ሀ ውሳኔው የጥቅም ግጭት የማያስነሳ ከነበረ ለ ውሳኔው በተላለፈበት ሁኔታ በዳይረከተሩ ምከንያታዊ ዕይታ በቂ ነው ብሉ ያመነውን መረጃ ይዞ ከወሰነ ሐ ውሳኔው ማኅበሩን ይጠቅማል የሚል ምክንያታዊ እምነት ከነበረው ለኃላፊነት ምከንያት በሆነው የቦርድ ውሳኔ ያለመስማማት እና ጉዳዩን ወዲያው ለማኅበሩ የውጭ ኦዲተር ማሳወቅ የቦርድ አባላት የውሳኔ ምርጫ የሚገድብ ስምምነት ማኅበሩ ያደረገ እንደሆነ በዛው መሰረት ቢወስን በሕግ በመመስረቻ ጽጉፍ ወይም በጠቅላላ ጉባዔ የመወሰን ነጻነቱ የተገደበበት ጉዳይን በተመለከተ በተገቢው ጥንቃቄና ትጋት ስለመስራታቸው የማስረዳት ሸከም በዳይሬከተሮች ላይ የተጣለ ስለመሆኑ የዳይሬከተሮች ቦርድ አባላት ለማህበሩ ስላለባቸው ተጠያቂነት የዳይሬከተሮች ቦርድ አባላት ኃላፊነታቸውን ባለመወጣታቸው ለሚደርሰው ጉዳት ለማህበሩ በአንድነትና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት በተገቢው ጥንቃቄና ትጋት ስለመስራታቸው የማስረዳት ሸከም አለባቸው በዳይሬከተሮች ላይ በማኅበሩ ወይም ማኅበርተኞች ስለሚቀርብ ከስ ማኅበሩ ከስ የሚመሰርተው ጠቅላላ ጉባዔው ከወሰነ ነው በጠቅላላ ጉባዔው ውሳኔ መሰረት ክስ በ ወራት ባይመሰረት በማኅበሩ ስም በመቶ ድርሻ ያላቸው ባለአከሲዮኖች ሊከሱ ይችላሉ ከማኅበሩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ጋር የተደረገ ውል ሕጉ የዘረጋውን ስርዓት ያልተከተለ ከሆነ ጠቅላላ ጉባዔ ክስ እንዲመሰረት ባይወስንም አስር በመቶ ድርሻ ያላቸው ከስ መመስረት ይችላሉ እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ከስ ለመመስረት የሚፈልጉ ባለአክሲዮኖች አስፈላጊውን ማስረጃ በተለይ የጥቅም ግጭት የሚያስከትሉ የተባሉ ውሎች እና ደጋፊ ሰነዶች የማግኘት መብት ማኅበርተኞች ከሱን የመሰረቱት በቅን ልቦና እስከሆነ ድረስ ቢሸነፉም ቢያሸንፉም በከሱ ምከንያት ያወጡትን ወጪ ማኅበሩ ሊተካላቸው ይገባል በዳይሬከተሮች ጥፋት ወይም ማጭበርበር በቀጥታ በግል የተጎዳ ባለአከሲዮን ኪሳራ ለማግኘት የሚያቀርበውን ከስ በተመለከተ ከላይ የተመለከቱት ገደቦችም ሆነ መብቶች ተፈጻሚነት የላቸውም ባለአክሲዮኖች አስተዳዳሪዎች መብታቸውን በሚጎዳ መልከ መስራታቸውን ማረጋገጥ ከቻሉ በቀጥታ መከሰስ የሚችሉ ስለመሆኑ በሰበር ችሎት በቅጽ መዝገብ ቁጥር የተወሰነው እንደጸና ነው የንግድ ሕግ አንቀጽ ከቦርድ አባልነት መሻር እና ውጤቱ ተቃራኒ ድንጋጌ በመመስረቻ ጽሑፍ ውስጥ ቢኖርም እንኳ ጠቅላላ ጉባዔ የዲሬክረሮች ቦርድ አባላትን በማናቸውም ምክንያት መሻር ይችላል የለበቂ ምከንያት የተሻረም ቢሆን ወደ ሥራ አስኪያጅነት የመመለስ መብት የለውም የንግድ ሕግ አንቀጽ ይህን በግልጽ አይልም ካለበቂ ምከንያተ የተሻረ ዳይሬከተር የሚኖረው መብት የጉዳት ካሣ ማግኘት ብቻ ነው ተቆጣጣሪ ቦርድ ማኅበሩ ይህ ቦርድ እንዲኖረው በመመስረቻ ጽሁፍ ላይ መወሰን ይቻላል የቦርዱ ዓላማ ባለአከሲዮኖች በመብዛታቸው መረጃ በማጣታቸው ወይም በሌላ መሰል ችግር የዳይሬከተሮች ቦርድ ላይ ቁጥጥር ማድረግ እንዳይሳናቸው ለመርዳት ነው ዳይሬከተሮች እና ሌሎች የአክሲዮን ማኅበር የሥራ አመራሮች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ስለመሆኑ መቆጣጠር መረጃ ማጠናቀር እና ለሚመለከተው አካል መረጃውን ማሳለፍ ነው በዋናነት ሥራቸው ለቁጥጥር ይመቻቸው ዘንድ የቦርድ ስብሰባ ያለድምጽ መሳተፍን ጨምሮ አስፈላጊ ሰነዶትን ማስቀረብ እና መመርመር ይትላሉ ውና ፍዬይ ለ ኮጩቅቹ ኮመጩኮቁ ጥ የመ ነተፍ ስልጣን የለውም ቁሬ መጅ በስራቸው ምክንያት ብዙ የን በጥንቃቄ መመረጥ አለባቸው ሕጉ በግለጽ ይህን ባይልም ዋና ሥራ አስኪያጅ ህ ከ ማኅበሩ በዳይሬክተሮች ቦርድ የሚሾም ዋና ስራ አስኪያጅ ይኖረዋል ዋና ስራ አስኪያጁ የቦርድ አባል ሊሆን ይችላል ሆኖም የቦርዱ ሊቀመንበር መሆን አይችልም የስራ አስኪያጅ ሥልጣን እና ተግባር በተመለከተ መሰረታዊ የሚባል ልዩነት ሕጉ አላመጣም ቦርዱ ዋና ስራ አስኪያጁን ከሃላፊነት ሲያነሳው ይትላል ከኃላፊነቱ የተነሳው ካለበቂ ምከንያት ቢሆንም ወደ ሥራው የመመለስ መብት የለውም የማኅበሩ ጸኃፊ እያንዳንዱ የአከሲዮን ማኅበር ጸኃፊ ሊኖረው ይገባል ጸኃፊው ተጠሪነቱ ለዋና ሥራ አስኪያጅ ሲሆን ቅጥር እና ሥንብቱ የሚጸድቀው በቦርድ ይሆናል የጸኃፊው ሥልጣን እና ተግባራት ውስጥ የሚከተሉት ተጠቃሸ ናቸው የማኅበሩን መረጃዎች ማደራጀት እና መያዝ ለባለአከሲዮኖችም ሆነ ሌሎች ባለድርሻ አካላት መረጃ መስጠት የቦርድ እና የባለአክሲዮኖች ጉባዔዎችን ማዘጋጀት ቃለጉባዔዎችን ማዘጋጀት እና አደራጅቶ መያዝ ጠቅላላ ደንብ የባለአከሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሁሉም ባለአከሲዮኖች የሚሳተፉበት የማኅበሩ ከፍተኛ ውሳኔ ሰጭ አካል ነው በዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባለአከሲዮኖች በአካል በመገኘት ወይም በኤሴክትሮኒክ ዘዴ ወይም ሁሉም ባለአከሲዮኖች የተስማሙ እንደሆነ ስብሰባ ማድረግ ሳያስፈልግ ለውሳኔ በቀረበ ጉዳይ ላይ ሀሳባቸውን በጽሑፍ ወይም በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በመግለጽ ውሳኔ ማስተላለፍ ይትላሉ የጉባዔዎች ዓይነት የባለአከሲዮኖች ጉባዔዎች ጠቅላላ ወይም ልዩ ለመሆን ይችላሉ ጠቅላላ ጉባዔዎች መደበኛ ወይም አስቸኳይ ይሆናሉ እነዚህም ልዩ ልዩ መደብ ያላቸው ባለአከሲዮኖች በሙሉ ሊሳተፉባቸው የሚችሉ ናቸው በለዩ ጉባዔ የሚሳተፉት በሚመለከተው መደብ ውስጥ የሚወድቁ ባለአክሲዮኖች ብቻ ናቸው የጉባዔ አጠራር ሁኔታ ማህበሩ በመመስረቻ ጽሁፍ ጠቅላላ ጉባዔ የሚጠራበትን አስተማማኝና ውጤታማ የሆነ ጥሪ ማድረጊያ ዘዴ ለመወሰን ይችላል ይህ ሆኖ ባልተገኘ ጊዜ ለጉባዔዎች ሁሉ የሚደረጉ ጥሪዎች አገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ አማካኝነት ይሆናል። የማህበሩን የሀብትና ዕዳ ሒሳብ መግለጫ የትርፍና ኪሣራ ሒሳብ እንዲሁም የዳይሬከተሮች ቦርድን ሪፖርት የኦዲተሮችን ሪፖርት ካለም የተቆጣጣሪ ቦርዱን ሪፖርት አዳምጦ የማሻሻል ወይም የማጽደቅ ወይም ያለመቀበል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በትርፍ አመዳደብና አከፋፈል እንዲሁም በአጠቃላይ ያለፈውን የሒሳብ ዓመት ማጠቃለያ የተመለከቱ የሒሳብ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ የማሳለፍ እንደአስፈላጊነቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የተቆጣጣሪ ቦርድ አባላትን ወይም አዲተሮችን የመሾም ወይም የመሻር እንዲሁም የሥራ ዋጋቸውን የመወሰን ማህበሩ የግዴታ ወረቀቶችን እንዲያወጣ የመፍቀድ እንዲሁም ከዚሁ ጋር በተያያዘ ማህበሩ ስለሚሰጠው መያዣ የመወሰን በአንድ ጊዜ ወይም የመጀመሪያው ሽያጭ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በተለያየ መጠን ከማህበሩ ሀብት ሃምሳ አንድ በመቶ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆነውን መጠን ማስተላለፍ የተፈለገ እንደሆነ ይህን የመፍቀድ እና በዚህ ሕግ ለአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግልጽ ተለይተው ከተሰጡት ጉዳዮች በስተቀር በሌሎች የማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በሚወስንባቸው ጉዳዮች ላይ ሁሉ ውሳኔ የመስጠት ምልዓተጉባዔ እና የድምፅ ብልጫ በመጀመሪያው የመደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ድምፅ የመስጠት መብት ካላቸው አከሲዮኖች ውስጥ ቢያንስ የማሀበሩን ዋና ገንዘብ ካፒታል አንድ አራተኛ የሚወከሉ ባለአከሲዮኖች ወይም ወኪሎች መሳተፍ አለባቸው ምልዓተ ጉባዔ የሚሰላው በባለአክሲዮኖች ቁጥር ሳይሆን በተወከለው የዋና ገንዘብ ካፒታል መጠን ነው ጉባዔው ሕጉ በሚያዘው ሥርዓት እስከተጠራ እና አስፈላጊው የዋና ገንዘብ መጠን አስከተወከለ ድረስ ውሳኔ ማሳለፍ ይችላል። በሁለተኛው ጥሪ ድምፅ የመስጠት መብት ያላቸው አከሲዮኖች የሚወክሉት ዋና ገንዘብ ካፒታል ግምት ውስጥ ሳይገባ በተገኙት አከሲዮኖች ጉባዔውን ማካሄድና ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይቻላል የጉባዔው ውሳኔዎች የሚተላለፉት በጉባዔው ከተገኙት ድምፅ የመስጠት መብት ካላቸው አከሲዮኖች አብዛኛውን ካፒታል በሚወክሉት ድምፅ ከተደገፉ ነው ለድምፅ ብልጫ አቆጣጣር ድምፅ ያልተሰጠባቸውም ሆነ ድምፅ ያልተጻፈባቸው የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ከግምት ውስጥ አይገቡም የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሥልጣን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ የማሻሻል የማህበሩን ዋና ገንዘብ የማሳደግ ወይም የመቀነስ የማህበሩን ዜግነት የመለወጥ ማህበሩ እንዲፈርስ ወደ ሌላ ዓይነት የንግድ ማህበር እንዲለወጥ አንዲከፋፈል ወይም እንዲዋሀድ የመወሰን ሌሎች በሕግ ወይም በመመስረቻ ጽሁፍ በዚህ ጉባዔ እንዲታዩ ተለይተው የተሰጡትን ጉዳዮች የመወሰን በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ላይ የተመለከተው ቢኖርም የማህበሩን ባለአከሲዮኖች ስም አድራሻ ዜግነት የያዙት የአከሲዮን ብዛትና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በተመለከተ የሚደረጉ ለውጦች የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ እንደማሻሻል አይቆጠሩም ስለአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ድምፅ አሰጣጥና ምልዓተ ጉባዔ ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተመለከቱት ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ምልዓተ ጉባዔው ተሟልቷል የሚባለው በሚከተሉት ሁኔታዎች ነው ሀ በመጀመሪያው ጥሪ ድምፅ የመስጠት መብት ካላቸው አከሲዮኖች ውስጥ ቢያንስ የማህበሩን ዋና ገንዘብ አንድ ሦስተኛ የሚወከሉ ባለአከሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው የተገኙ እንደሆነ ለ በሁለተኛው ጥሪ ድምፅ የመስጠት መብት ካላቸው አከሲዮኖች ውስጥ ቢያንስ የማህበሩን ዋና ገንዘብ አንድ አራተኛ የሚወክሉ ባለአከሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው የተገኙ እንደሆነ ሐ በሦስተኛው ጥሪ ድምፅ የመስጠት መብት ያላቸው አከሲዮኖች የሚወክሉት ዋና ገንዘብ ካፒታል ግምት ውስጥ ሳይገባ ባለ አክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው የተገኙ እንደሆነ ነው ማህበሩ የሚፈርስባቸው ምከንያቶች በዚህ ሕግ አንቀጽ የተመለከቱት ጠቅላላ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የአከሲዮን ማህበር በሚከተሉት ምከንያቶች ይፈርሳል ሀ የባለአከሲዮኖች ቁጥር በሕግ ከተፈቀደው ዝቅ ሲልና በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ሌላ አባል መተካት ባለመቻሉ ምከንያት ጥቅም አለኝ በሚል ሰው በቀረበ ማመልከቻ መሠረት የንግድ ማህበራትን የሚመዘግበው አካል ማህበሩ እንዲፈርስ ሲወስን ለ የአስተዳደር አካላት የሌሉት በመሆኑ ምክንያት ጥቅም አለኝ በሚል ሰው ጠያቂነት የንግድ ማህበራትን የሚመዘግበው አካል ማህበሩ እንዲፈርስ ሲወስን ሐ ማህበሩ የዋና ገንዘቡን ሦስት አራተኛ በኪሣራ ሲያጣ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ እና ለ ድንጋጌዎች ቢኖሩም የንግድ ማህበራት መዝጋቢው አካል አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የጊዜ ገደቡን ለተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ወይም ማህበሩ የአስተዳደር አካላትን አሟልቶ ሥራ እንዲቀጥል ሊፈቅድ ይችላል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact