Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የካፒታሊዝም በሶሻሊዝም መተካት አይቀሬ መሆኑን ማርክስና ኤንግልስ አረጋግጠው ነበር ። የብሬስት የሰላም ስምምነትን ቢፈራ ረምም ቅሉ ስምምነቱን አላከበረም ነበር ። በጀኔራል ሙስጣፋ ከማል የራሱን ደጋፊዎች ለማጠናከር ሲል በሚያዝያ ህዝባዊ ፓርቲ መሰረተ ከጊዜ በኋላም ፓርቲው ህዝባዊ የሪ ብሊክ ህገ መንግስት ሚያዝያ ፀደቀ ህገ መንግስቱ የቡርዢውን አብዮት ግኝቶች ያረጋገጠና የሱል ጣንና የካሊፋ አገዛዝን ያስወገደ ነበር ። ለውጦቹ የተካሄዱት ከብሄራዊው ቡርዢዚ ከትላልቅ የመሬት ባለሀብቶችንና ባለኢንዱስትሪዎችን ስልጣን ለመመስረት ጥረት ያደርጉ ነበር ። ጃፓን የሁለተኛው የአለም ጦርነት እንደተቀሰቀሰ ማለትም በመስከረም ጃፓን ከሁለት አመት ለሚበ ልጥ ጊዜ በቻይና ላይ እንዲያተኩር እንደምታደ ርግ ገልፆ ነበር ። በሀምሌ ለስልጣን የበቃው የካኖኤ መስተዳድር ደግሞ በጃፓን ቁጥጥር ስር የሚውል ታላቁን ምስራቅ እስያ ለመፍጠር ተነሳስቶ ነበር ። የጃፓን መስተዳድር በአካባቢው የነበረውን የዩ ናይትድ ስቴትስ ጋር ይደራደር ነበር ። ይሁ ንና በሶቭየት ህብረትና በጀርመን መሀል ይካሄድ የነበረው ጦርነት የሚያስገኘውን ውጤት አድፍጣ ትጠባበቅ ነበር ። ጀኔራል ኩማኪ ኮይሶ አዲስ መስተዳድር መሰረተ ቀደም ሲል ው የፖለቲካ መስተዳድሩ ውስጥ ተወክለው ነበር ። ቻይና በአውሮፓ ውስጥ ሁለተኛው የአለም ጦር ነት እንደተቀሰቀሰ የቻይና ህዝብ የጃፓንን ወረራ በመቋ ቋም ረገድ ሶስተኛ አመቱን ይዞ ነበር ። በቻን ካይሼክ የተመራው የጐሚንዳን መስተዳድር ከጃፓኖች ጋር ግልፅ በሆነ መንገድ ያዳፍኑ ነበር ።« የአፍሪካ ሀገሮች ነፃነት ከ ው ወዳድ ሀይሎች ያቀረቡአቸውን ጥያቄ ገዢዎች በተቻላቸው ሁሉ ውድቅ ሊያደር ር ው ይሞከር በ«ሸ ግፋ ቢል ታል የሚገቡት ህገ መንግስታዊ ለውጥ ለማድረግ ነበር ። ጀርመን ከእንግሊዝና ከአሜሪካ ጋር ጦርነት በገጠመችባቸው በሌ ሎች ግንባሮች ግን መክ ክፍለ ጦሮችንና ወታደሮችንና መኮንኖችን ነበር ። ለጦር ሀይል የወጣው ወጪና መው ንብረት ትሪሊዮን ቢሊዮን ሩብል ይደርስ ነበር ። ሌሎች ሀገሮች ግን የደረሰባቸው ጥፋት እጅግ አነስተኛ ነበር ። በአለም የሶሻሊስት አብዮት ሂደት ውስጥ ከአዲስ ደረጃ ላይ የተደረሰው በጦርነቱ ወቅት በኢምፔሪያሊዝም የቅኝ አገዛዝ ስር አት ላይ የደረሰው ቀውስ በመባባሱ የብሄራዊ አርነት ንቅናቄው ከፍተኛ እምርታ ማሳየት ጀምሮ ነበር ። በቻ ይና በኮሬያና በቬትናም የተካሄዱት ህዝባዊ አብዮቶች ድል ለመቀዳጀት እንዲሁም ሀንድ ኢንዶኔዚያ በርማ ወዘተ ነፃነታቸውን ለመጨበጥ የሚያስችል አመቺ ሁኔታ የተፈጠረላቸው በዚያን ወቅት ነበር ።
ከ እስከ የነበሩ አለም አቀፍ ግንኙ ከአንደኛው የአለም ጦርነት መጨረሻ በኋላ የነበሩ አለም አቀፍ ግንኙነቶች ሸን ካፒታሊዝም በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ በከፊል በነበረበት ወቅት የነበሩ አለምአቀፋዊ ግንኙነቶች ከ እስከ አለምን የኢኮኖሚ ቀውስ ባጋጠ ማት ወቅትና በሁለተኛው የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ የነበሩት አለም አቀፍ ግንኙነቶች ምእራፍ ሁለት ። ላቲን አሜሪካ በጨ በላቲን አሜሪካ ከ እስከ የነበረው አብዮ ታዊ እንቅስቃሴ ሄደ መክ ካፒታሊስታዊ መረጋጋት በነበረበት ወቅት በላቲን አሜሪካ ሀገሮች ውስጥ የታየው የብሄራዊ አርነትና የሰ ራተኛ መደብ እንቅስቃሴ የላቲን አሜሪካ ሀገሮች የአለም የኢኮኖሚ ቀውስ በፉ ረስባቸው አመታትና በሁለተኛው የአለም ጦርነት ዋዜማ ምእራፍ ስድስት ። አለም አቀፍ የሰራተኛው መደብና የኮሚኒስት ንቅናቄ አብዮታዊ ሂደት በተጧጧፈበት ወቅት የነበረው አለም አቀፍ የሰራተኛው መደብ ንቅናቄ ። ሁለተኛው የአለም ጦርነት የታሪካዊ የሁለተኛው የአለም ጦርነት ጅማሬ ብ የሶቭየት ሀብረት ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት ጅማሬ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ሂደት ውስጥ የታየ መሰረ ታዊ ለውጥ እ የጀርመንና የተባባሪዎቿ ድባቅ መመታትና የሁለተኛው የአለም ጦርነት መገባደድ በጦርነቱ ወቅት በአለቻ ላይ የነበረው ሁኔታና የህዝ ቦች ፀረ ፋሽስት የአርነት እንቅስቃሴ ክንውኖች ዝርዝር ይህ መፅሀፍ የሚያተኩርበት ከ እስከ ድረስ ያለው የአለም ታሪክ ውጣ ውረድ በበዛባቸውና አበይት በሆኑ ክንውኖች ያሸበረቀ ነው ። እጅግ አድሀሪ የነበሩ ሀይሎች የተባበረ ፀረ ሶቭየት ግንባር ለመፍጠር አዲስ ጥረት አደረጉ ። ለሶቭየት ህብረት እጅግ በማያመች ሁኔታ ውስጥ በሶቭየት ህብረትና በጀርመን መሀል ግጭት እንዲቀሰቀስ ለማድረግ አለም አቀፍ አድህሮት የሸረበው ሴራ የሶቭየት መስተዳድር ይህን ስምምነት በመፈራረሙ የተነሳ ከሸፈ ። ኮሚኒስት ሀረ ፋሽስት የሆነ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ እንዲመቱ ጥሪ አደረገ ። የፈረንሳይ ወታደሮች ሶቭየት ሩሲያን በመደገፍ የስራ ማቆም አድማ ፖለቲካዊ ትእይንተ ህዝብና ስብሰባ አካ ሄዱ ። በወቅቱ ከፍተኛ የነ በረው የስራ ማቆም አድማ የባቡር ሰራተኞች የሌሎች ሰራተኞች ድጋፍ ሳይለያቸው በ የየካቲትና የግንቦት ወራት ያካሄዱት የስራ ማቆም አድማ ነበር ። ሆኖም ግን የፈረንሳይ ህዝባዊ ግንባር ያካሄደው እንቅስቃሴ የፋሽስት አምባገነንነት እንዳይመሰረት ከማድረጉም በላይ ሁለተኛው የአለም ጦርነት በተካሄደባቸው አመታት ለነበረው ፀረ ፋሽስት ትግል መሰረት ጣለ ። ልዩ ንጉሳዊ ኮሚሽን የማእድን ሰራተኞች ምንዳ በ በመቶ ከፍ እንዲልና እለታዊ የስራ ጊዜ ሰአት እንዲሆን በ ሀሳብ በማቅረቡ የተነሳ በዚያን ወቅት የማእድን ሰራተኞች አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ ሳይካሄድ ቀረ ። ቁጥራቸው አንድ ሚሊዮን የሚሆን የእንግሊዝ የባቡር ሰራተኞች በመስከረምና በጥቅምት የተሳካ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ አካሄዱ ። ኮሚኒስት ፓርቲውና ፀረ ከ እስከ የነበረው አብዮታዊ ሂደት ኢጣሊያ ከአንደኛው የአለም ጦርነት በአሸናፊነት ከወጡት ሀገሮች መካከል ነበረች ። የስራ ማቆም እንቅስቃሴ ተስፋፋ ። በኢጣሊያ የነበረው የመደብ ትግል በ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደረሰ ። የኢጣሊያ ኮሚኒስት ፓርቲ መመስረት በኢጣ ሊያ የሰራተኛ መደብ እንቅስቃሴ ውስጥ አዲስ ምእራፍ ማለት ነበር ። የሮማ ሰራተኞች ፀረ ፋሽስት ትእይንተ ሀዝቦችን በሀምሌ ከማድረጋቸውም በላይ አጠቃላይ የሆነ ፀረ ፋሽስት የስራ ማቆም አድማ በህዳር ወር ተካ ሄደ ። በሌሎች የአውሮፓ ሀገሮች ውስጥ በተራማጅና በአድሀሪ ሀይሎች መሀል የተካሄደው ትግል ከአንደኛው የአለም ጦርነት እስከሁለተኛው የአለም ጦርነት ድረስ የነበረው ወቅት ከሞላ ጐደል በሁሉም የአውሮፓ ሀገሮች ውስጥ በተራማጅና በአድሀሪ ሀይሎች መሀል የተካረረ ትግል የተካሄደበት ነው ። ይሁንና የሰራተኞች የስራ ማቆም እንቅስቃሴ ቀጠለ ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ የተባበረ ፀረ ፋሽስት ህዝባዊ ግንባር ይመሰረት ዘንድ ኮሚኒስት ፓርቲው ጥሪ አደረገ ። የኩቼቭ ሰራተኞች በ ከፍተኛ የስራ ማቆም አድማ መቱ ። ይሁንና የህዝቡ አመፅ ቀጠለ ሰፊ የሆነ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ በነሀሴ ተካሄደ ። ይሁንና በአለም ላይ ደርሶ የነበረው የኢኮኖሚ ቀውስ የሀገሪቱን ሁኔታ በድጋሚ አባባሰ ። በእነዚያ በቀውስ ይል ውስጥ የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ይ ከመድረሱም በላይ የገበሬዎች አመፅ ተስፋፋ ። ፀረ ፋሽስት ባህሪ የነበረውና ሺህ ሰራተኞች ሳተፉበት አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ በጥር ይ በአያሌ አካባቢዎችም ወደትጥቅ አመፅ ደረጃ ። እለታዊ የስራ ጊዜ በአት ከመደረጉም በላይ የስራ ማቆም አድማዎችንና የሰራተኛ ማህበራትን በመፃረር የወጡ የአስቸኳይ ጊዜ ህጐች ቫሩ ከ እስከ ድረስ ቤልጂግ ውስጥ ኮሚኒስት ፓርቲ መመስረት የሰራተኛውን መደብ እንቅስቃሴ መጐልበት የሚያመለክቱ ነበር ። ጊር መጀመሪያ ላይ የቤልጂግ የኢንዱስትሪ ምርት አሽቆለቆለ የኢኮኖሚ ቀውስ ደረሰ የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ ተባባሰ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የነበረው ቅራኔ ተካረረ ። በዚህም ሳቢያ የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ እየቀዘቀዘ ሄደ ። በተለይ በ የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ ተስፋፋ ። ከዚህ በኋላ ሺህ የማእድን ሰራተኞች ታላቅ የስራ ማቆም አድማ መቲ « በአጠቃላይ ሲጀመሩ በ ብቻ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የስራ ማቆም አድማዎች ተካሂደ ዋል። ምንም እንኳ የተካሄዱት ታላላቅ የስራ ማቆም አድማዎች ኢላማቸውን ባይመቱም ቅሉ በስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴው የተነሳ ሰራተኞች የተሻለ ክፍያና የስራ ሁኔታ ለማረጋገጥ በቁ ። በዚ ሀም የተነሳ የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ እያሽቆለቆለ ሄደ ። ከ እስከ በነበረው ጊዜ ከ ሚሊዮን የሚበ ልጡ ሰዎች የተሳተፉባቸው ሺህ የስራ ማቆም አድማ ዎች በዩናይትድ ስቴትስ ተካሄዱ ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ የነበረው የኮሚኒስት ፓርቲ አባላት ቁጥር በማደግ ሺህ ደርሶ ነበር በ ግን ይህ አሀዝ ሺህ ነበር ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ዋዜማ ላይ የነበረው የዩናይችድ ስቴትስ የውጭ ፖሊሲ ከሶቭየት ህብረት ጋር የዲፕሎማሲያዊና የንግድ ግንኙነት መመስረት በውጭ ፖሊሲ መስክ ሩዝቬልት ከወሰዱአቸው እርምጃ ዎች አንዱ ነበር። ከ እስከ በነበረው ጊዜ የደንና የወደብ ሰራተኞች ከፍተኛ የስራ ማቆም አድማዎችን አካሄዱ ። በ በመሀል ሀገር አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ ተካሄደ ። የሀቫና ሰራተኞች በሩቅ ምስራቅ የነበረው ፀረ ሶቭየት ጣልቃ ገብነት እንዲያበቃ በመጠየቅ ግንቦት የስራ ማቆም አድማ አካሄዱ ። ካፒታሊስታዊ መረጋጋት በነበረበት ወቅት በላቲን አሜሪካ ሀገሮች ውስጥ የታየው የብሄራዊ አርነትና የሰራተኛ መደብ እንቅስቃሴ ካፒታሊዝም በከፊል መረጋጋት ባሳየባቸው አመታት ውስጥ የውጭ ካፒታል በተለይም የአሜሪካ ካፒታል ወደ ላቲን አሜሪካ ሀገሮች መጉረፍ ጀመረ ። የሰራተኛው መደብና የፀረ ኢምፔሪያሊስት እንቅስቃሴ መጐልበት የኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ በ እንዲመሰረት አመቺ ሁኔታ ፈጠረ ። በዚህ ህግ መሰረት የሰራተኛ ድርጅቶች ያደርጉት በነበረው እንቅስቃሴ ላይ የፖሊስ ቁጥጥር ተካሄደ የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴው ተገታ የአብዮታዊ ድርጅ ቶች አባላት የነበሩ ወገኖች ተሳደዱ ። በሰኔ በተካሄደው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ሶስ ተኛ ጉባኤ ላይ የተባበረ ፀረ ኢምፔሪያሊስት ግንባር ከመመስረት አኳያ አቢይ የሆነ እርምጃ ተወሰደ ። በዎቹ አመታት አጋማሽ ላይ ፀረ ጃፓን የአንድነት ግንባር እንቅስቃሴ እየተጠናከረ ሄደ ። ጃፓን በአጭር ጊዜ ውስጥ የቻይናን ዋና ዋና ስፍራ ዎች ለመያዝ በማሰቧ ሀምሌ ወረራዋን ማስፋ ፋት ጀመረች የጃፓን ወረራ ከአዲስ ደረጃ ላይ እንደ ደረሰ ህዝቡ በወራሪዎች ላይ ሀገር አቀፍ ጦርነት ይከፍት ኣል ገ ፓርቲ ጥሪ አደረገ ፀረ ጃፓን ማካሄድ አኳያ ጐሚንዳን ከኮሚኒስ ር ተመሰረተ ። በኾሳን የሚገኙ ሰራተኞች አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ በመስከረም ተካሄደ ። በዚህም መሰረት ለአያሌ ወራት የቆየ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ ኮንሳን ውስጥ በጥር መካሄድ ጀመረ ። በዚህም መሰረት የሶቭየት ህብረት እርዳታ ታክሎበት አያሌ ትላልቅ ኢንተርፕራይዞች ተቋቋሙ ይህም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰራተኛውን መደብ ለመቅረፅ እገዛ አደረገ ። የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ሰራተኞች አጠቃ ላይ የስራ ማቆም አድማ ከጥር እስከ የካቲት ድረስ በቦምቤይ ከተማ ተካሄደ ጃምሴድ ኾር ውስጥ የሜታለርጂ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ የካቲት ተጀመረ በግንቦት ደግሞ አህማዳባድ ውስጥ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ተካሄደ ። ይህም በብዙ የኢንዱስትሪ ዘርፎች ውስጥ ይካሄድ የነበረው የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ እንዲፋፋም አደረገ ። በዚህም የተነሳ የኢንዶኔዚያ ኮሚኒስት ፓርቲ የተባበረ ፀረ ኢምፔሪያሊስት ግንባር የመመስረት ተግባር ቀየሰ ። ከአንደኛው የአለም ጦርነት በኋላ የሰራተኛው መደብ በተለይም የነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪ ሰራተኞች ከፍተኛ እንቅስቃሴ ማሳየት ጀመሩ ። ፓርቲው ግን በግንቦት በተካሄደው አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ ውስጥ አቢይ ሚና መጫወቱን እንደቀጠለ ነበር ። የኢራን ሰራተኞች በ የስራ ማቆም አድማዎችን በከፍተኛ ደረጃ አካሄዱ ። በሰራተኛው መደብ እንቅስቃሴ ውስጥ የስራ ማቆም አድማዎች መለመድ ጀመሩ ። ከአንደኛው የአለም ጦርነት እስከሁለተኛው የአለም ጦርነት በነበረው ጊዜ ውስጥ የአፍሪካ የሰራተኞችና የብሄራዊ አርነት ንቅናቄ ዎች ወደአዲስ ደረጃ ከፍ አሉ ። የቱኒስ ፀረ ኢምፔሪያሊስት ትግል በ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደረሰ ። በአፍሪ ና ትምህርት ነክ ስራ ያካሂድ የነበረው በዚያን ወቅት የዳሬሰላም የወደብ ሰራተኞች የተሻለ የኑሮና የስራ ሁኔታ በመጠየቅ የስራ ማቆም አድማ አካሄዱ ። ከአንደኛው የአለም ጦርነት እስከሁለተኛው የአለም ጦርነት ድረስ በነበረው ወቅት በሁለቱ ሮዴሺያኖች ውስጥ የማእድን ኢንዱስትሪ ከፍተኛ እድገት አሳየ ። በሶስቱ የአፍሪካ ትግል ደረጃ በደረጃ ውስጥ የመጀመሪያው አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ በ ተካሄደ ። የወደብና የባቡር ትራንስፖርት ሰራተኞች በ የስራ ማቆም አድማ መቱ በ ደግሞ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የማእድን ሰራተኞች እንዲሁ የስራ ማቆም አድማ አካሄዱ ። ኮሚኒስት ፓርቲው የስራ ማቆም አድማን በማደራጀ ትና በመምራት ረገድ ንቁ ተሳትፎ ነበረው በ በእንግሊዝ የነበረውን አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ የመደገፍ እንቅስቃሴ አካሂዶአል በ የሰራተኞች መሪዎች የነበሩትን ሳኮና ቫንዜቲ በመደገፍ አቋሙን ገል ያአል ። ከአ ንደኛው የአለም ጦርነት በኋላ የጥቅምቱ አብዮት ባሳደ ረው ተፅእኖ የተነሳ በብዙ ሀገሮች ውስጥ የሰራተኛ ግህ በር እንቅስቃሴ ግራ ክንፍ መጠናከር እንዲሁም ግራ ክንፍ የሰራተኛ ማሀበራት መመስረት ጀመሩ ። ካፒታሊዝም በከፊል መረጋጋት ባሳየበት ወቅት የነበረው አለም አቀፍ የሰራተኛ መደብና የኮሚኒስት እንቅስቃሴ የኮሚኒስት ፓርቲዎች ርእዮተአለማዊና ድርጅታዊ ጥንካሬ ካፒታሊዝም በከፊል መረጋጋት ባሳየበት ወቅት አለም አቀፍ የሰራተኛ መደብ እንቅስቃሴ በጉልህ እያሽ ቆለቆለ ሄደ ። የካፒታልንና የፋሽዝምን ጥቃት እንዲሁም ጦርነት በመቃወም በአንዳንድ የካፒታሊስት ሀገሮች የተካሄደው የአንድነት ግንባር እንቅስቃሴ መጠናከር ጀመረ ። የአስቱሪያ ስፓኝ ሰራተኞች በጥቅምት አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ አካሄዱ ይህ አድማ ወደትጥቅ አመፅ ደረጃ አደገ ። ከዚሀም በተጨማሪ በየካፒታሊስቱ ሀገር በነበረው የሰራተኛ መይብ እንቅስቃሴ በአጠቃላይ ደግሞ በአለም አቀፍ ከር ር እንቅስቃሴ ውስጥ ቀኝ ክንፍ ሶሻል ፈፀሙት ስህተት የተነሳ የደረሰው መከቶ ሩል የፋሽስት ሀይሎች ሁለተኛውን የአለም ጦርነት እንዳ ጀምሩ አመቺ ሁኔታ ፈጠረላቸው ። የሁለተኛው የአለም ጦርነት በመገባደጃ ደረጃና ከጃፓን ጋር በተደረገው ጦርነት የሶቭየት ህብረት ተካፋይ መሆን በሶቭየት ህብረት እርዳታ የጃፓን ወራሪዎች የተሸነፉ በት ወቅት ማለትም ከግንቦት እስከመስከረም የነበ ረው ጊዜ የሁለተኛው የአለም ጦርነት የመገባደጃ ደረጃ ነበር ። ሶቭየት ህብረት ከጃፓን ጋር በተካሄደው ጦርነት ለመካፈል መወሰኗ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ከተገመ ተው ጊዜ ቀደም ብሎ እንዲገባደድና ዩናይትድ ስቴትስና እንግሊዝ በፓሲፊክ የጦር ግንባር ያካሄዱት እንቅስቃሴ እንዲቀላጠፍ አድርጐአል ። በጦርነቱ ወቅት በአለም ላይ የነበረው ሁኔታና የህዝቦች ፀረ ፋሽስት የአርነት እንቅስቃሴ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት በብዙ ሀገሮች ውስጥ ፀረ ፋሽስት የአርነት እንቅስቃሴ ተስፋፋ ። የፋሽስት ወረራን በመቃወም ኮሚኒስቶች ያደረጉት ተጋድሎ ሁለተኛው የአለም ጦርነት እንደተጀመረ በአለም አቀፍ የሰራተኛው መደብ እንቅስቃሴ ውስጥ የተወሳሰበ ሁኔታ ነበር ። በእንግሊዝ በዩናይትድ ስቴትስ በአውስትራ ሊያና በካናዳ የተካሄደው ፀረ ፋሽስት እንቅስቃሴ የፀረ ፋሽስት ህብረት አባል በነበሩ የካፒታሊስት ሀገ ሮች ማለትም በእንግሊዝ በዩናይትድ ስቴትስ በአው ስትራሊያና በካናዳ የነበሩት ሰፊ ህዝቦች መስተዳድሮቻ ቸው በጦርነቱ መስክ የሚያደርጉትን ጥረት እንዲያጠና ክሩ ግፊት አደረጉ ከሶቭየት ህብረት ጋር በአንድነት የመሰለፍ እንቅስቃሴ አደራጁ የፀረ ፋሽስቱን ህብረት ለማጠናከር እርምጃዎችን ወሰዱ ። በጦርነቱ ወቅት የአውስትራሊያ ወዛደር የስራ ማቆም አድማ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ ተመናመነ ። ኮሚኒስት ፓርቲው የፀረ ፋሽስት እንቅስቃሴው ግንባር ቀደም በመሆን ከሶቭየት ህብረት ጋር የነበረውን የትግል አንድነት እንቅስቃሴ ለማጐልበት የፀረ ፋሸስቱን ህብረት ለማጠ ናከርና ሁለተኛው ግንባር በአውሮፓ እንዲመሰረት ለማ ድረግ ሞክረዋል ። ይሁንና በጦርነቱ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ማለትም በሰኔ የካናዳ መስተዳድር ኮሚኒስት ፓርቲውና ሌሎች አያሌ ተራማጅ ድርጅቶች ህገወጥ እንደነበሩ ገለፀ ። የአውሮፓ የፋሽስት ህብረት አባል ሀገሮች በፋሽስት ህብረት አባል ሀገሮች ውስጥ ለፀረ ፋሽስት የአርነት እንቅስቃሴ ፈፅሞ የማያመች ሁኔታ ነበር ። በሶቭየት ህብረት በነበሩ የጦር እስረኞችም ዘንድ ፀረ ፋሽስት እንቅስቃሴ ተቀሰቀሰ ። በታህሳስ የሀንጋሪ የብሄራዊ ነፃነት ግንባር ተቋቋመ ከዚያም ቀጥሎ ለህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ስልጣን መሰረት የጣለ ጊዜያዊ የብሄራዊ ሸንጐ ተመሰ ረተ ሸንጐው ከሶቭየት ህብረት ከዩናይትድ ስቴትስና ከእንግሊዝ ጋር የተኩስ ማቆም ስምምነት ከመፈራረሙም በላይ በፋሽስት ጀርመን ላይ ጦርነት አወጀ ። ጀርመን በሶቭየት ህብረት ላይ ጥቃት እንደፈፀመች በስደት ላይ የነበረው የፖላንድ መስተዳድር አመፅ መካሄድ ጀመረ ። በሌላ በኩል ግን ህዝቡ የትጥቅ ትግል በማካሄድ ለሀገሩ ሺ ይይት ነበር ለአርነት በተካሄደው ፀረ ፋሽስት ትግል ውስጥ በኮሚኒስት ፓርቲው የተመራ የሰራተኛ መደብ ግንባር ቀደም ነበር የኮሚኒስት የገበሬና የሶ ሻሊስት ፓርቲዎች የሀዝባዊ ዲሞክራቶች ህብረት የሰራተኛ ማህበራትና የወጣቶች ድርጅቶች የታቀ የብሄራዊ አርነት ግንባር በመስከረም የ ረተ ። ጀርመን በሶቭየት ህብረት ላይ በፈፀመችው ጥቃት የተ ነሳ በሀገር ውስጥ የነበረው የፀረ ፋሽስት እንቅስቃሴ ተፋፋመ በቺሊና በሶቭየት ህብረት መሀል የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት የገለልተኝነት ፖሊሲን ለመሻርና በፀረ ፋሽስት ህብረት ውስጥ ለመሳተፍ የተካሄደው ትግል ተጠናከረ ። የእስያና የአፍሪካ ሀገሮች የብሄራዊ አርነት እንቅስቃሴ አነሳስ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት።