Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይህ አዋጅ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ሇጳ ሮሄ ስለንግድ ድርጅቶችና ሌሎች መሰል ድርጅቶች አካለመጠን ያልደረሰውን ልጅ ዕድሜና የገንዘብ አቅም መሠረት በማድረግ የፅለት ጉዳዮችን የሚመለከቱ ውሎችን ብቻ እንዲያደርግ ሞግዚቱ ፈቃድ ሊሰጠው ይችላል። ዙ ይኸው ፈቃድ በዝምታም ሊሰጥ ይችላል። እንዲሁም አካለመጠን ደርሻለሁ ማለቱ ከውል ውጪ የሆነ ኃላፊነትን የሚያመጣ ጥፋት ሆኖ አይቆጠርበትም። ክፍል አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ ዓመት ሲሞላው አሳዳሪው ወይም ሞግዚቱ ወይም ያገባኛል የሚል ሌላ ሰው ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ የወጣው ልጅ የሞግዚቱን ሥራ ሂሣቦች ያጸደቀ እንደሆነና ፅድሜው ዓመት ያልሞላው ከሆነ ሂሣቦቹን ካጸደቀ በኋላ እስከ አንድ ዓመት ድረስ አጽድቆት የነበረውን ሂሣብ ራሱ ሊያፈርሰው ይችላል። ዮ ፍርድ ቤቶችም እነዚህን ጉዳዮች ተረክበው በዚህ ሕግ ድንጋ ጌዎች መሠረት ውሳኔ ይሰጣሉ አንቀጽ ኮዞሾ ደንብ የማውጣት ስልጣን ጽ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለዚህ ሕግ አፈጻጸም ደንብ ማውጣት ይችላል።
ጨ ንዑስ ክፍል ጅ አካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ንብረት ስለማስተዳደር ድ ክፍል ዙ አካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ለመጠበቅ የተመለከቱትን ደንቦች መጣስ ስለሚያ ስከትለው ውጤት ሥዓ ጽሂ ንዑስ ክፍል አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ ሥራዎች ንዑስ ክፍል የሞግዚቱ ሕጋዊ ድርጊቶች ንዑስ ክፍል ዮ በኃላፊነት ሊያስጠይቁ ስለሚችሉ ድርጊቶች ዝዘ ዓ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ክፍል አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ ችሎታ ማጣት ስለመቅረቱ ንዑስ ክፍል ጽ ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ ስለመውጣት ንዑስ ክፍል ጁ የሞግዚትነት ሥራ ሂሳቦችን ስለማስ ምፅራፍ አስራ ሦስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ቼ ሪን ነሮ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሄኛ ዓመት አዲስ አበባ ልዩ ዕትም ቁጥር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምቤት ጠባቂነት የወጣ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ኃ በአዋጅ ቀጥር ሀ ዓም የወጣ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ « አዋጅ ቁጥር ኮ ዓም የሀ ዓም የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ መግቢያ ቤተሰብ የሕብረተሰብ የተፈጥሮ መነሻ በመሆኑና በሕብረተሰብና በመንግሥት ጥበቃ ሊደረግለት የሚገባ መሆኑን በማመን የመንግሥት ጥበቃ የሚገለጽበት አንዱ መንገድም የቤተሰብ ግንኙነትን በሕግ መደይንገግና መግዛት መሆኑን በመገንዘብ በሥራ ላይ ያለው የኢትዮጵያ የቤተሰብ ሕግ አሁን ካለንበት የሕብረተሰብ የእድገት ደረጃ በዋነኛነትም ከሕገመንግሥቱ ጋር እንዲ ጣጣም ማድረግ በማስፈለጉና በተለይም ጋብቻ በተጋቢዎች ነፃና ሙሉ ፈቃድ ላይ ብቻ መመሥረት ያለበት መሆኑንና በጋብቻ አፈፃፀም በጋብቻ ዘመንና በፍቺ ጊዜ የተጋቢዎችን የእኩልነት መብት የሚያስ ጠብቅ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ የልጆችን ደህንነት አስተዳደግና አጠባበቅን አስመልክቶ ሕገ መንግሥቱና ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች በሚጠ ይቁት መሠረት የሕፃናትን ደህንነት ቀደምትነት በሚሰጥ መልኩ ሕጉን አሻሽሎ መቅረጽ በማስፈለጉ በቤተሰብ ውስጥ የሚነሱ ክርክሮችን ፍትሕዊ በሆነና በተቀላጠፈ ሁኔታ ብቃት ባለው አካል እንዲዳኙ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህን እውን ለማድረግም ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለፌዴራሉ መንግሥት በሆኑ መስተዳድሮች ተፈፃሚነት የሚኖረው የቤተሰብ ሕግ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መውጣት ያለበት በመሆኑ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ዛ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጄል። አንቀጽ ስለይግባኝ ኡ በዚህ ሕግ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተመለከተው ሁኔታ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ ተጋቢዎቹ ወይም ከተጋቢዎቹ አንዱ ለፍርድ ቤት ይግባኝ ማቅረብ ይችላል። ምዕራፍ ሁለት የጋብቻ ሁኔታዎች አለመሟላት የሚያስከትለው ውጤት አንቀጽ ወጸ የፅድሜ ሁኔታ በዚህ ሕግ አንቀጽ ጂ ንዑስ አንቀጽ የተደነገገው እንደተ ጠበቀሆኖዕድሜአቸው ከአሥራ ስምንት ዓመት በታች በሆኑ ና የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ሰዎች መካከል የተፈፀመ ጋብቻ በማንኛውም ባለጉዳይ ወይም በዐቃቤ ሕግ ጥያቄ እንዲፈርስ ይደረጋል። አንቀጽ በፍርድ ክልከላ ምክንያት ጋብቻን ስለማፍረስ በፍርድ የተከለከለ ሰው ፍርድ ቤት ሳይፈቅድ ጋብቻ ፈጽሞ የተገኘ እንደሆነ የተከለከለው ሰው ራሱ ወይም አሳዳሪው ጋብቻው እንዲፈርስ ጥያቄውን ለፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላል። አንቀጽ ጣዞ የተጋቢዎቹ ችሎታ ማጣት ጵ በፍርድ የተከለከለ ሰው የሚያደርገውን የጋብቻ ውል እርሱ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ራሱ ካልፈፀመውና ፍርድ ቤት ካላፀደቀው በስተቀር ውጤት አይኖረውም። ዮ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተመለከተው ሁኔታ ፍርድ ቤቱ ውሉን ያፀደቀው እንደሆነ የተሻሻለው ውል በፍርድ ቤት ወይም በክብር መዝገብ ሹም ዘንድ ይቀመጣል። አንቀጽ ዝሂ ጸ አንቀጽ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ዘ ስለካሳ በዚህ ሕግ መሠረት የጋራ ንብረቱን ወይም የሌላኛውን ተጋቢ ንብረት በብቸኝነት እንዲያስተዳድር ሥልጣን የተሰጠው ተጋቢ ከተሰጠው ሥልጣን ውጪ በፈፀማቸው ድርጊቶች ምክንያት ወይም ከብልሹ አስተዳደር የተነሳ ወይም የካሳ ጠያቂውን መብት በማታለል ድርጊቱ የጎዳ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ በተበዳዩ ጥያቄ ሲቀርብለት ተገቢ የጉዳት ካሳ እንዲከ ፈለው ሊያዝ ይችላል ። ንጣብ ቋ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ጐ ዢናተካባለው የቤተሰብ ሕጋጄፒ ኅዛ አንቀጽ ጋብቻ ለመፈፀሙ የትዳር ሁኔታ መኖርን ስለማስረዳት ጵ ከዚህ በላይ በተመለከተው አንቀጽ መሠረት አንድ ሰው በራሱና ከእርሱ ጋር ጋብቻ አለኝ ከሚለው ወገን ጋር የትዳር ሁኔታ መኖሩን ለማስረዳት የቻለ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ጋብቻ ተፈጽሟል ሲል የሕግ ግምት ይወስዳል ። ጅ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው ሁኔታ መኖሩን የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቋ አንደኛው ወገን ለማስረዳት የቻለ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ እንደባልና ሚስት አብረው የሚኖሩ ናቸው ሲል የሕግ ግምት ይወስዳል ። አንቀጽ አጸ ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብሮ መኖር ጋብቻ ሳይፈፀም እንደባልና ሚስት አብረው በሚኖሩበት ጊዜ የተፀነሰ ወይም የተወለደ ልጅ አባት በዚሁ ግንኙነት ከእና ትየዋ ጋር አብሮ የሚኖረው ሰው ነው በዚህ ሕግ አንቀጽ አ እና ጳ ስለግምቱ አጠቃላይነትና እርግዝናው ስለሚቆይበት ጊዜ የተመለከቱት ድንጋጌዎች በዚህ አንቀጽ ለተመለከተው የሕግ ግምትም ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል። አንቀጽ ንዑስ ክፍል ኮ ልጅነትን ስለመቀበል አንቀጽ መሠረቱ ከዚህ በላይ በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት የልጁ አባት ሊታወቅ ያልቻለ እንደሆነ አባትየው ልጄ ነው ሲል በመቀበሉ የተሻቫለው የቤተሰብ ሕግ ሊታወቅ ይችላል። አንቀጽ የሞግዚቱ መሻር አካለመጠን ላልደረሰ ልጅ ሞግዚት የሆነ ሰው እንዲሻር ፍርድ ቤት የሚወስነው ሞግዚቱ የልጁን ንብረትና ሀብት በመጥፎ ሁኔታ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ያስተዳደረና አጠባበቁም በቂ ያልሆነ እንደሆነ ወይም ልጁን በሞግዚትነት እንዲያስተዳድር ሥልጣን የሰጠው ሰው ወይም አካል የሰጠውን መመሪያና የንብረት አስተዳደር ሥርዓት ሳይጠ ብቅና ሳይፈጽም የቀረ እንደሆነ ወይም ዕዳ ለመክፈል ያለመቻሉ በፍርድ ውሳኔ የተረጋገጠ እንደሆነ ነው። ጾ ከፍተኛ ስለሆነ ገቢ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ገቢ ከፍተኛ ሲሆንና አሳዳሪው የልጁ አባት ወይም እናት ያልሆነ እንደሆነ ፍርድ ቤት በዚህ ሕግ አንቀጽ የተመለከተው ድንጋጌ ተፈፃሟ እንዳ ይሆን ሊያግድ ይችላል። ጽቋ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ የወላጆች መለያየት ወላጆች በመለያየታቸው ምክንያት የአሳዳሪነቱ ስልጣን የአን ደኛው ወላጅ ብቻ የሆነ እንደሆነ ይኸው ወላጅ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ የአሳዳሪነት ተግባር በማከናወን ላይ የሌለው ወገን ወደላይ ከሚቆጠሩ ወላጆቹ ወይም አካለመጠን ከደረሱ ወንድሞቹና አንዳቸው አቤቱታ ለፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላሉ አሳዳሪው አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ወላጅ በማይሆንበት ጊዜ አሳዳሪው አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ወላጅ ያልሆነ እንደሆነ በልጁ አስተዳደግ ረገድ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ ከወላጆቹ አንዳቸው ወይም ሌላ በጉዳዩ ያገባኛል የሚል ሰው ወይም ዐቃቢ ሕግለፍርድ ቤት አቤቱታ ሊያቀርብ ይችላል ። ንሁስ ክፍል አካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ንብረት ስለማስተዳደር አንቀጽ መሠረቱ አንቀጽ ሀብቱንና ንብረት ነክ ጥቅሞቹን በተመለከተ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ በሞግዚቱ ይወከላል ። አንቀጽ ድሮሀ የፍርድ ቤት ሥልጣን አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ሞግዚት የልጁ ወላጅ ባልሆነ ጊዜ አካለመጠን ያልደረሰውን ልጅ ሀብት መልካም አስተዳደር በሚመለከት ለሞግዚቱ መመሪያ እንዲሰጥ የልጁ ወደላይ ከሚቆጠሩ ወላጆች ወይም አካለመጠን ከደረሱ ወንድሞቹ ወይም እህቶቹ አንዳቸው ለፍርድ ቤት ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ። ዙዙ ፍርድ ቤት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተውን የገንዘብ መጠን ሊያሻሽለው ይችላል ። አንቀጽ ዝ ሞግዚቱ አካለመጠን ካልደረሰው ልጅ ጋር ስለሚያደርጋቸው ውሎች ጽ ሞግዚቱ ፍርድ ቤት ካልፈቀደለት በስተቀር አካለመጠን ያልደረሰውን ልጅ ንብረት ለመግዛት በኪራይ ለመጠቀም ወይም ሌላ ማናቸውንም ውል ከእርሱ ጋር ለመፈፀም አይችልም። የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ጅ አንቀጽ ስለብድር ፍርድ ቤት ካልፈቀደ በስተቀር ሞግዚቱ አካለመጠን ባልደረ ሰው ልጅ ስም የብድር ውል ለመዋዋል አይችልም። አንቀጽ ለ አካለመጠን ካልደረሰው ልጅ ጋር መመካከር ስለማስፈለጉ ጳ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ዕድሜ ከ ዓመት ያነሰ ካልሆነ በስተቀር ሞግዚቱ የልጁ ዕድሜ በሚፈቅድለት መጠንና እርሱን የሚመለከቱ ከፍተኛ ገዳዮች በተነሱ ጊዜ አካለመጠን ያልደረሰውን ልጅ ማማከር አለበት። የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ በሞግዚቱ ላይ ስለሚኖረው ውጤት አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ በሞግዚቱ ፈቃድ ለሚገባቸው ግዴታዎች ሞግዚቱ ለሶስተኛ ወገኖች ዋስ ነው አንቀጽ ኑዛዜ ሞግዚቱ አካለመጠን ባልደረሰው ልጅ ስም ኑዛዜ ሊያደርግ አይችልም። የተመለከቱት ድንጋጌዎች ክፍልህ አካለመጠን ያልደረሰን ልጅ ለመጠበቅ የተመለከቱትን ደንቦች ንዑስ ክፍል ፅ አካለመጠን ያልደረሰ ልጅ ሥራዎች አንቀጽ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ከሥልጣኑ በላይ የሚፈጽማቸው ሕጋዊ ድርጊቶች ሁሉ ፈራሽ ይሆናሉ ፐ። ንዑስ ክፍል ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ ስለመውጣት አንቀጽ ጋብቻ አካለ መጠን ያልደረሰ ልጅ በዚህ ሕግ አንቀጽ ሂ ንዑስ አንቀጽ ወ በተመለከተው መሠረት ጋብቻ የፈፀመ እንደሆነ በጋብቻው ምክንያት ብቻ ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ ይወጣል። አንቀጽ ስለ ይርጋ አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ወኪሎቹ ወይም ወራሾቹ በሞግዚትነት ሥራ ምክንያት በሞግዚቱ ላይ ስለኃላፊነት የሚያቀርቧቸው ማናቸውም ክሶች ሞግዚቱ የሞግዚትነት የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ ቺ ሥራውን ከተወበተ ጊዜ ጀምሮ እስከ አምስት ዓመት ሳያቀርቡ የቀሩ እንደሆነ በይርጋ ይታገዳሉ ሆኖም አካለመጠን ያልደረሰው ልጅ ንብረቶቹ እንዲመለሱለት ለመጠየቅ ክስ የማቅረብ መብቱ ከዚህ በላይ የተመለከተው ጊዜ ካለፈ በኋላም ቢሆን አይከለከልም።