Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የኢትዮጵያ_ታሪክ፡_ከዐፄ_፡_ልብነ_፡_ድንግል_፡_እስከ.pdf


  • word cloud

የኢትዮጵያ_ታሪክ፡_ከዐፄ_፡_ልብነ_፡_ድንግል_፡_እስከ.pdf
  • Extraction Summary

የኢትዮጵያ ታሪክ በሚል አርእስት ባ ክፍል ጽፎ በ ምኛቱን ገና ወደ ፍጻሜ ያላደረሰ አፍላ የጦር መሪ ነውና እንደዚህ የመሰለ ልዩነት በሁለት መሪ መክኮል ሲገኝ ሁል ጊዜ የሚሰማው ከስሜንና ከትግሬ ከዳሞትና ከጐጃም በኩል ነው ።ሽሸዋ ጠፍቶ ፅ ራሱን አስያቀና ተቀ ለተከራክሪ ለደጃች ቢታቸውን ዳሞት ለደ ኋላ ደጃች ጐሹ ከደጃች ብሩ ሲዋጉ የራስ የማዋጋት ዘዴ ጊዜው ሠርተው አለያይተኽ ግዛ» ነው ። ነገር ግን ባሁን ጊዜ ይኸ ንኑ መናገርና ማሰር ደግሞ አንድ ዐይነት ዘዴ ነው ። መሥራችነት ዘመን ከገዛ በሉስ ያሉት ሥትነት ዙፋን በግብጽቤተ ንግሥት የኤስ ርግ የሚባለው ትሪሽ የቄሣር በሆላንድ የነጋ ከተራ ሰዎች አየጣሉ ላጭ ቸው ታሪክ ብዙ ነው ። አሁን ደግሞ ለዚህ ለያዝነው ለሸዋ ባላባቶች ምዕራፍ መነሻ የሚ ሆነው የአቤቶ ፋሲሷልና የአቤቶ ተዝካረ ቃል የወይዘሮ ወለተ ማርያም ወንድም አቤቶ ሥግወ ቃል ነው ። ነገሚ ጐንደር ሆነው በሽታቸው እየባሰባቸው መሄዱን ባወቁ ጊዜ የጦር መሣሪያዬን የብር ከራዬን ጦሬንና የወርቅ ቅብ ጋሸዬን ለስብስቴ አልጋዬን የግዛት ሹመቴን ለአከዋ ገንዘቤንና ርስቴን ለቀሩት ልጆቼ አውርሻለሁ ብለው ተናዘው ኖሮ በኑዛ ዜው መሠረት አከዋ ባበቱ ሹመት ተቀምጦ ነበር። ሃገር ጋን እንዳጋጣሚ እርሱ ያባቱን ሹመት በያዘበት ዓመት ዝናም ጠፍቶ አዝመራ ሳይሆን ስለ ቀረ መኳንንቱ የአከዋ ገድ አልሆነንም ብለው ርሱን ትተው ዳኛ የተባለውን ሌላውን የነጋሚን ልጅ አስቀመጡት ይባላል ።ሳቱ የሰሙትንና ስብስቴ በየጊዜው የሚያሳዩትን የጐብዝና ሥራ ሲያመዛዝኑ ትንቢቱ ይፈጸም ይሆናል ሲሉ ሥጋትም ቅናትም አደረባቸው አሲዘውም ሊገድሏቸው ነበር ። በዚህ ዘመን ስለ ስብስቴ ቀጥሎ ያለውን የኀዘን ቅኔ ተቀኘላቸው ይባላል ። ከክርስትና ዘመን በፊት ያለውን ትተን ከክርስትና ወዲህ በእ ስያ በታናሽ አስያ በአፍሪካ ያሉት እስላሞች በገሃድ አስከ አራት ሚስት ድረስ ሲያገቡ ከቄስጠንጢኖስ ወዲህ በቀሩስጥንጥንያ ያሉት የክርስቲያን ንጉሠ ነገሥቶች የአስያ የታናሽ እስያ የክርስቲያን ነገ ሥታቱም መሳፍንቱም የወንጌሉን ቃል ለመጠበቅ ያኽል አንድ ደንበኛ ሚስት በሰማንያ አግብተው የቀሩትን ደግሞ እንደ ቀበት በያለበት ማስቀመጥ በምሥራቃውያን ነገሥታትና መኳንንት ዘንድ የተለመደ ነው ። እርሳቸ ውም በበታቸው ሞት ምክንያት የቀናው አገር አምጦ ነበርና ለገሚሱ የጦር ወታደራቸውን እየላኩ ለገሚሱም ራሳቸው እየሄዱ አሳመኑ እስክ አሩሲም ድረስ ዘምተው ነበር ። ስለዚህ ስለ ተጻፈው የሸዋ በባላባቶች ታሪክ ። ኛ ጸሓፌ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ ጽፈውት አባ ተስፋ ሥላሴ ወደ ፈረንሳዊ ተርጐኾመው በኢትዮጵያ ሚኒስትር የነበሩት ሙሴ ሞሪስ ደኮፔ አሻሽለወ በሳተሙት የዳግማዊ ምሂልክ ዜና መዋዕል ካኛው መጽሐፍ ከገጽ ዛ እስከ ጭ ውስጥ ። ኛ ብላቴን ጌታ ኅሩይ አሳትመውት ሳይጠረዝ ተበታትኖ በሚገ ኘው ታሪክ ውስጥ ። አሁን ያለነው ሺሕ ሻ ዓ ም ላይ ነው ይኸውም ዐፄቴዎ ድሮስ ሊነው የቀረበበት የጊዜ ዋዜማ መሆኑ ነው ። ሣህስ ሥሳቤ ግራ ዐይናቸው የተስኖክለው በጉግስ ጨዋታ ነው ይባላል ። ኔ ቁ በስፈው በምዕራፍ እንደ ተጻፈው ሁሉ ። በሸዋም ንጉሥ ዜ ነው ።

  • Cosine Similarity

ተ ጻ መ ያፄ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት ። ስለ ዐፄ ልብነ ድንግል ። በየጊዜው በየቋንቋው የተጻ ፈው ያገራችንና የውጭ አገር ጽሑፍ እንደሚያስረዳን ዐፄ ልብነ ድንግል ያፄ ናዖድ ልጅ የዐፄ በእደ ማርያም የልጅ ፅ ልጅ ናቸው ። ጥራ ቀ ዐፄ ልብነ ድንግል ስመ መንግሥታቸው ወናግ ሰገድ አንበሳ ሰገድ ወይም ዳዊት የሚጠሩት አባ ማቴዎስ አባ ስምዖን በክርስትና ስማቸው ልብነ ድንግል ወይም በአማርኛ ፅጣነ ድንግል ። የማዕርግ ስሙ አንዳንድ ጊዜ ራስ አንዳንድ ጊዜ አዝማች ደገልሃን ይባላል። ጦር አዝማች ጋር ቪ ወናግ ሰገድ ት የሚጠሩት ድንግል ወይም ንጉሠ ነገሥት ። አንዳንድ ጊዜ ባጭሩ ራስ ወይም አዝማች አእስላሞ ይባላል ። የይፋት ገዥ ከንጉሥ ጋር ሆኖ ብዙ ጊዜ ከግራኝ ጦር የተዋጋ «በባደቂ ጦርነት ጠቅላይ አዝማች የነበረው ራስ ወሰን ሰገድ ሲሞት ተስፋ ቆርጦ ታርቆ ለግራኝ ገብቶ ከንጉሠ ጦር ጋር በአምበግሼን ዲዋጋ የተገጾደለ ። ታሪከ ነገሥት ስምዖን የሚለው በብኩዙ ቦታ የተዋጋ የጦር አለቃ በሽምብራ ዙሬ ጦርነት ዮናኤልን ያቆሰለ ግርማን የወሰን ሰገድ ጦርነት ጊዜ ያቆሰለ በደ ብረ ብርሃን ተክለ ጊዮርጊስን የገደለ በአ ምሐራ ካፄ ልብነ ድንግል ጋር ተዋግቶ ያሸነፈ ራስ ወሰን ሰገድን የገደለ ። ባፄ ልብነ ድንግል ሹማምንት በነብሕት ወደድ ሠርፄ በራስ ማኅፀንቶ በአውራይ ኦትማን በተክለ ኢየሱስ እንደዚሁም በግራኝ አህመድና በሹማምንቱ መካክል በአማጃህ በባደዊ ዱከምና ሞጆ አጠገብ በየጊዜው የተደረገው ጦርነት « ግራኝ አህመድ ወደጆ ሐረር ሔይ አንደገና ለመመስስ ትልቅ ዝግ ጅት ሲያደርግ እንደዚሁ ዐፄ ልብነ ድንግል በበኩላቸው ግራሻን ለመ ውጋትና ለማጥፋት ዝግጅት ሲያደርጉ መሰንቦታቸው የታወቀ ነው በደ ዋሮ እንደ ፀርባ ሽመል በይፋት እንደወናግ ዣን ያሉት ቢሞቱ ጴሎች ኑ ታላላቅ መኳንንትና አገረ ገዥዎች ራስ ደገልሃን ነ ራስ ባንያት ራስ ማኅሀንቶ ራስ ወሰን ሰገድ ራስ እስላም ስገድ ያሉት ክከነጦራቸው አሏቸው ። በዚህ ጦርነት ብዙ መኳንንት ቢያልቁ የዳሞቱ ራስወሰን ሰገድ የይፋቱ ራስ አስላም ሰገድ ራስ ደገልሃን ቢትወደድ መሐመድ በድላይ የቃግማው አዝማች ተክለ ሃይማኖት የሠራዌው አዝማች ተስፋ ልዑል ሌሎችም እነአዝማች አዳሉ እነተክለ ሐዋርያት ወደ ፊት ቋ ። እንደዚሁም ወሰን ሰገድ ድል የሆነ ጊዜ ገብረ እንድርያስ የሚ ባለው ተማርኮ ነበር። በባደዴቄ በሽምብራ ዙሬ በአይፈርስ በዝሆን ዱር ጦርነት ከወደቁ ታላላቅ አለቆች ውስጥ ባሕር ነጋሽ ዘወንጌል አዝማች ዕቁበ ሚክኤል የሮቤል ታናሽ ወንድም ጸሕፈ ላም ሮቤል ራስ ማኅፀንቶ ራስ እስላም ሰገድ እስላሞ አዝማች ዓምደ ሚቫኤል የሮቤል ልጅ አሁን ደግሞ ታላቁና የተከበረው ራስ ወሰን ሰገድ መሞታቸውን እነሆ በለፈው ተመልክተናል ። ራስ ወሰን ሰገድ ተዋግቶ በሞተ ጊዜ ንጉሥ ኦፄ ልብነ ድንግል ዋጅ ኣተባለው አገር ላይ ነበሩ ። በዚህ ምዕራፍ ውስጥ በጭሩ የምንመለከተው ንጉሥ አፄ ልብነ ድንግል ጦራቸው በአለፉት ዓመቶች በሽምብራ ኩሬ በአይፈርስ በዛሪ በዝሆን ዱር ጦርነት ከተሸነፈ ከዋና ዋና የጦር አለቆቻቸው ውስጥ እነራስ አስላም ሰገድ እነራስ ወሰን ሰገድ ሌሎቹም በየሥ ፍራቸው እየተዋጉ ከሞቱ ወዲህ ሰፊውን የኢትዮጵያ የደቡብና የደ ቡብ ምሥራቅ ግዛታቸውን በዚያን ጊዜ እንደታላላቅ አውራጃ የሚ ቆጠሩትን ይፋትን ፈጠጋርን በዛሬው በናዝሬት ግዛት ዙሪያ የሚገ ኘው ሁሉ ደዋሮን አንደ ግማሹ የደንከል እንደ ቀሩት ያሩሲ የበሌን የሸዋን የዳሞትን የጉራጌን ግዛት ሁሉ ለኣሸናፊው ለግራኝ አሀመድ ለቀው ወደ ቤተ አምሐራ አማራ ሳይንትና ወሎ መካከል ሄደው በዚያ ወደዚህ ሥፍራ የሚያመጣውን ጠባብ መንገድና ዋና ዊና በር የጦር አለቆቻቸውን ራስ ደጋልሃንንና ራስ ባንያትን ጦር ደልድለው እያስጠበቁ ራሳቸው በወሲል ተራራ መቀመጣቸውንነው። የሆነ ሆኖ በማናቸውም ረገድ ኑር ሠራዊቱን አዘጋጅቶ ወደሸዋ መጥቶ መመሪያ ጊዜ ከንጉሠ አንደራሴ ጋራ ጦርነት ገጥሞ ተሸንፎ ይኸም በሆነ በምጹኛው ዓመት ሚስቱን ድል ወንበራን አስከትሎ ከቀድሞ በበለጠ ኀይል ተደራጅቶ ከሐረር ወደ ሸዋ መጥቶ ፈጠጋርን ቡልጋን ወረረ በዚያ ጊዜ ንጉሠ ዐፄ ገላውዴ ዎስ ጐጃም ሆነው የደብረ ወርቅን ቤተ ክርስቲያን ያሠሩ ነበርና የዚህን ወሬ በሰሙ ጊዜ በንዴት ከጐጃም ወደ ሸዋ ተሻገሩ። የዐፄ ሠርፀ ድንግል ዘመነ መንግሥት ። ስለ ዐፄ ሠርፀ ድንግል ። ከርሱም ጋራ የጐጃም ገዥ ዘርዓ ዮሐንስን የደንቢያው ሐርቦ ሌሎቹም እነአዝማች ተክሉ እነሮም ሰገድ እነአስላም ሰገድ የሚባሉት ጭፍሮቻቸውን እየ ያዙ አብረውለት ስለ ነበረ የዐፄ ሠርፀ ድንግል ሁኔታ በሙሇመ ሪያ ጊዜ ወደሚያስፈራ አኳኋን ላይ ነበር ከዐፄ ሠርፀ ድንግልም ጋራ አያታቸው እቴጌ ሰብለ ወንጌል የዐፄ ልብነ ድንግል ባሌቤት እቴጌ ሥሉስ ኀይላ ወይም አድማስ ሞገሳ የሚበሉት የዐፄ ሚናስ ባለቤት ሆነው በጸሎትና በኀዘን ከመነኩሳቱና ከቀሳውስቱ ጋራ ስለ ሠርፀ ድንግል መንግሥት አቋቋም ይጨነቁ ነበር ። ከዚህ በኋላ ዐፄ ሠርፀ ድንግል ዐፄ ገራድ ብዙ ጊዜ አየሸፈተ ታማኝነት ስላልነበረው ባገሩ ላይ ደጃዝማች ተክለ ጊዮርጊስ የማ ባለውን ሸመው ወደ በጌምድር ተመለሱ ። ከዚህ በኋላ ዐፄ ሠርፀ ድንግል የፈላሾችን ሽፍትነት ደምስ ሰው ተመልሰው ጥቂት ጊዜ ካረፉ በኋላ ከዚህ ቀደም ሄደውበት ወደ ነበረው እናሪያ ወደሚባለው አገር ኛ ለመሄድ ዝጅግት ተደረገና ኾዞ መሩ ከጐንደርም በጐጃም በኩል አልፈው በወ ለጋና በሊሙ በጅማ በከምባታ እየተበታተነ ባንዳንድ ስፍራ የሸ ፈተውንና አገር የሚዘርፈውን ወስላታ ወታደር እየላኩ ከተጡ በኋላ እናሪያ ገቡ ከዚሀም ቀደም ብሎ ባለፈው ኾጐቪቐቸው ጊዜ በመልከም የተቀበላቸው ሴቤንሂ የሚባለው በላበት ሞቶ ልጁ ባንደቾ ባላ ሀ ኒ ን በባትነቱን ይዞ ነበርና አርሱም እንዳባቱ ከርሱ ጋራ ካሉት ሹማ ምቶች ጋራ ብዙ ሠንጋና ልዩ ልዩ ገጸ በረከት ይዞ መጥቶ ተገናኛተው ። ራስ ዘሥላሴ ከዐፄ ሠርፀ ድንግል ዘመን ምሮ አንዳንድ ጊዜም አየታሰረ በሌላውም ጊዜ በከበሬታ የነበረ ሰው ነው ። ዐፄ ልብነ ድንግል ግራኝ ነ መሕመድ የሆነውን ማስታ የቱርክንና የየ መንን መንግሥት ድጋፍ አድርጎ ተነሥቶ አገራቸውን በጠፋ ጊዜ ከክርስቲያኑ ከፖርቱጋል መንግሥት ጋራ ዐፄ ገላውዴዎስ የግራኝን ኀይል ለማጥ ቸው ዐፄ ፋሷል ከክቶሊኮች ጋራ ስፓኝና የፖርቱጋል መንግሥታት በለጋራና ክባታቸው በስጋራ ከነበረው ማት ለመንግሥታቸው አስፈላጊ መሆኑን የነበረውን ለዛሬ ጥቅም ሲያስፈልግ መይሶዕ ወዳጅ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ርቶበታል ስለዚህ ዐፄ ፋሲልና ፓሸ በዚሁ መሠረት ስምምነትና ያልፈቀዱላትን የውጭ አገር ተላልከው ባገኙት ርዳታ ልጃ ፋት ቻሉ ። ከዚህ ጊዜ በኋላ መልክአ ክርስቶስ የተባለ የላስታ በ በት አስቀድሞ በዐፄ ችቡነንዮስ ጊዜ በሃይማኖት ምክንያት ሸፍቶ ሲኖር በዐፄ ፋሲል ጊዜ የእስክንድርያ ሃይማኖት ከተመለሰ በኋላ የሃይማኖቱን ምክንያት ዙፋን ወዴ መፈለግ አዞረና ለጦር ነት ይዘጋጅ መር ። ዐፄ ኢያሱ ይኸን በሰሙ ጊዜ እንደ አያታቸው እንደ ዐፄ ፋሲል አደን ማደንይወዱ ነበረና ከጥቂት ሰዎች ጋራ በቶሎ ወደዚሁ ሥፍራ ሔዱ። ከዚህ ሁሉ ጋራ ንጉሠ ዐፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ፍርድ አዋቂነታቸውንና መሐሪነታቸውን የሚያስረዳውን በዘመናቸው የሠሩት ነው ተብሎ የሚነገርላቸውን ከዚህ ቀጥሎ እንጽፋለን ። ዐፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ባጡ ላይ አንደ ነገት እንደ ዐፄ ክብ በሺህ ፄ ዓም እንደ ነገሥት እንደ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ከሺህ ኛ ዓመት ወዲህ በጐንደር ከነገሠት ነገሥታት ውስጥ ከገናናዎቹ ያንዱ የዐፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ስም በሸዋም በትግሬም በጋላም አገር ሁሉ በጣም የገነነ ነበር ። የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ዘመነ መንግሥት ። ዐፄ ቴዎፍሎስ የዐፄ ዮሐንስ ጻድቁ ልጅ የዐፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ወንድም መሆናቸውን በዚያ ጊዜም አንድ ንጉሥ ብዙ ልጆች ያሉት እንደ ሆነ ክብዙም ልጆች የበዙሩ ወይም አባቱ በኑዛዜው አው ርዕት መንግሥት የያዘ እንደሆነ የቀሩት ተይዘው ወሀኒ አምባ ተራራ ላይ በዘበኛ እየተጠበቁ መቀመጣቸውን ባለፈው ጽፈናል ዞ ስለዚህ የዚያ ጊዜ የነገሥታት ልጆች የዛሬ ጊዜ ነገሥታት እንደሚያደርጉት የአው ራጃ አገር በክፍል እየተሰጣቸው የእገሌ አገር መስፍን እየተባሉ በሹ መት ተቀምጠው ደስታቸውን ከነጋሚው ወንድማቸው ጋራ ሊክፈሉ አይች ሉም ። እንደዚሁም ዐፄ ቴዎፍሎስ በወንድማቸው በዐፄ ኢያሱና በወንድማቸው ልጅ በዐፄ ተክለ ሃይማኖት ዝዘመነ መንግሥት በወህኒ አምባ እስረኛ ሆነው ይቀመጡነበር በኋሳ ግን ዐፄ ተክለ ሃይማኖት በደሙበቸው ሰዎች እጅ አገው ምድር ጫካበሞቱ ጊዜ አልጋቸውን የሚይዝ የደ ረሰ ልጅባለመኖሩ በጅሮንድ ዮስጦስ ዐፄ ቴዎፍሎስን ከወሀሂኒ አምባ አውር ደው በሺሕ ዓም በሐምሌ ወር አነገሙዋቸው ስመ መንግሥታቸ ውም አፅራር ሰገድ» ተባለ ። እንዲያውም ያፄ ኢያሱ ልጅ ዐፄ ተክለ ሃይማኖት ባረፉ ጊዜ የበጌምድር አገረ ገዥ ራስ ፋሪስ ናዖድ የሚበለውን ያ ዓመት የማቹን ንጉሥ የተክለ ሃይማኖትን ልጅ ሲያነግሠ ናዖድ ሕፃን ስለሆነ መንግሥት ለመያዝ አይችልም ብለው ከወህኒ አምባ ዐፄ ቴዎፍሎስን አውርደው ለመንግሥት ያበቁ ራስ ዮስጦስ ናቸው ። በዚህ ጊዜ በጉባኤው የነበሩት ሊቃውንት ከዚህ ቀደም በዒ ሱስንዮስ ጊዜ መጥተው በሃይማኖት ምክንያት ያንን ያኽል ደም የፈሰ ሰው በእንደነዚህ ያሉት የተነሣ ነውና እነዚህን አሁኑን መግደል ይገ ባል እያሉ ተናገሩ ለሊቃውንቱም ወገን አፈ ጉባኤ የነበሩት ሊቁ አለቃ ክፍሌ ይኸንኑ ስለፈረዱ ንጉሥም ፈቃዳቸው ሆነና ወደ ቂላ አውር ደው ገደሏቸው ይባላል የነዚህም የሚሲዮናውያኑ ስም ሳሙኤል ዳዊት ሚካኤል ነው ። የዐፄ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ ዘመነ መንግሥት ። ጥቂትም ወራት እንዴ ታስሩ ከከሥራታቸው ተፈቱና እንዲያውም ከት ግሬ ወደ ጎንደር መጥተው ብዙ ጊዜ የንጉሠ አማካሪና ባለማል ሆነው ሣው እቴጌ ንትቸብ ዐፄ ክደን የ መ ብርያን ሰገድ ኢያሱን እንደ ወለዱ በወጣትነታቸው ጊዜ ባለቤታቸው ዐፄ በካፋ ስለሞቱ ደንበኛ ባል ሳያገቡ በልጃቸው ቦኝሁ በዐፄ ኢያሱ ጊዜ እንደ ንግ ሥት ሆነው ከልጃቸው ጋራ ይገዙ ነበር ። በዚህ ጊዜ እቴጌ ምንትዋብ ስለ ጋሎች መውደቅ ምንም አንኳን ከራስ ሚካኤል ጋራ ቢተባበሩ ስለ ልጅ ልጃቸው ስለ ዐፄ ኢዮአስ ሕይወት አስቀድመው ተጨንቀው ነበር ዳሩ ግን ለማጻን ሳይችጵ ቀር ተው በሞቱም ጊዜ በጣም አዘኑ ይባላል ። የዐፄ ተክለ ሃይማኖት ዘመነ መንግሥት ። ዐፄ ዮሐንስ ከሞቱ በኋላ ራስ ሚካኤል የኝህኑ የዐፄ ዮሐንስን ልጅ ተክለ ሃይማኖትን ስመ መንግሥታቸውን ኀያል ሰገድ» አሰኝተው አነገ ሷቸው ። በዚሀ ጊዜ እነዚህ የነበሩበት ሥፍራ ከጐንይር በደቡብ በኩል ስበርቀዝ እሚባለው ሥፍራ ሳይ ነበርና ራስ ሚካኤል አዚሁ ሥፍራ ድረስ ሄደው በሺሕ ዓ ም በግንቦት ወር ጦርነት ተጋጠጃቸው ጦርነቱም ቀን ሲግል ቀን ሲበርድ እስከ ስምንት ቀን ድረስ ፄየ ይባላል ። በዚህ ጊዜ እቴጌ ምንትዋብ ስለ ጋሎች መውደቅ ምንም አንኳን ከራስ ሚካኤል ጋራ ቢተባበሩ ስለ ልጅ ልጃቸው ስለ ዐፄ ኢዮአስ ሕይወት አስቀድመው ተጨንቀው ነበር ዳሩግን ለማዳን ሳይችጵ ቀር ተወ በሞቱም ጊዜ በጣም አዘኑ ይበላል ። ጩ ሠ ይኸን በመሰለ ከፍ ባለ ክብርና ግርማ ሥልጣንና መፈራት የዐፄ ኢዮኦስ አበቶች ዐፄ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ ዐዊ በክፋ መሲሕ ሰገድ ዐፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ገዝተው እንዳለፉ እንደዚሁ ዐፄ ኢዮአስ ምረው ነበር ዳሩግን መጨረስ አልሆነላቸውም ። በዚህ ጊዜ አነዚህ የነበሩበት ሥፍራ ከጐንደር በደቡብ በኩል ስበር ቀዝ እሚባለው ሥፍራ ላይ ነበርና ራስ ሚካኤል አዚሁ ሥፍራ ድረስ ሄደው በሺሕ ዓ ም በግንቦት ወር ጦርነት ተጋጠጃቸው ጦርነቱም ቀን ሲግል ቀን ሲበርድ እስከ ስምንት ቀን ድረስ ፄዌየ ይባላል ። በበጌምድር ትልቁ ራስ ዐሊ በዳሞት ራስ ክፍለ አዳም በትግሬ ራስ ክፍለ ኢየ ጅሙ ቡስ በሬት ቀጥሎ ልጃቸው ራስ ወልደ ሥላሴ ይገዙ ዢመር ሸዋም ገና አስቀድሞ ከዐፄ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ ዘመን ጅምሮ ተነጥሎ በዚህም ዘመን አስፋ ወሰን መመሪያ ወሰን ሰገድ ተከትለው ራሳቸ ውን ችለው ሸዋን ያስተዳድሩ ነበር ። በዚህ ጊዜ ራስ ወልደ ሥላሴ ራስ ዐሊና ዐፄ ተክለ ጊዮርጊስ አንድ ወገን ራስ ገብረ መስቀልና ዐፄ በእደማርያም ከሌላው ወገን ሆነው ርስ በርሳቸው ሷዋጉ በመጨረሻ ጠቅላላ ሥልጣን ለመያዝ ተስፋ አድርገው እዳር ሆነው ሁለቱንም ወገኖች በነገረ ሠሪይገፋፍቸው ነበር ይበላል ። እንደ ታሰበውም ራስ ዐሊና ዐፄ ተክለ ጊዮርጊስ ክንድ ወገን እንዲሁም ራስ ገብረ መስቀልና ዐፄ በእደ ማርያም ከሌላው ወገን ሆነው ጦርነት ተደረገና ራስ ዐሊ ዐፄ በእደ ማርያምን ድል አድርገው ገደሏቸው ። ራስ ገብረ መስቀልም ከዚሁ ጦር ነት ሸሽተው ክመለጡ በኋላ አንደ ገና ጦር አደራጅተው መጥተው በዐፄ ተክለ ጊዮርጊስ ሥፍራ ዐፄ ተክለ ሃይማኖትን አንግሻለሁ ብለው አዋጅ አናገሩ ዐፄ ተክለ ሃይማኖትም በንጉሥነት ከዐፄ ተክስ ጊዮር ጊስ በኋላ አንድ ዓመት ያኽል እንደ ቁዩ ራስ ዐሊ ከበጌምድር ራስ ወልደ ሥላሴ ከእንደርታ ተስማምተው በራስ ገብረ መስቀል ላይ ተነሠባቸው ። ራስ ወልደ ሥላሴም ራስ ዐሊ በሳብ እንደ ተስማማቸ ውና ከኋላቸው ከበጌምድር ምንም አደጋ እንደማይዴርስበቸው በተረዱ ጊዜ ተንቤን ሄደው ከራስ ገብረ መስቀል ጋራ ተዋጉና ድል አደረጉ። በመላውም ትግሬ ላይ የበላይነታቸውን ሥልጣን በይፋ አረጋገጡ ራስ ዐሊም በበኩላቸው ጐንደር ከተማ ገብተው ራስ ገብረ መስቀል አንግ ሠዋቸው የነበሩትን ዐፄ ተክለ ሃይማኖትን አባረው የዐፄ ኢያሱን ልጅ ዐፄ ሕዝቅያስን አነገሥ ። ራስ ዐሊ ከየጁ የመጡ የጋላ ዘር በመሆ ናቸው የምስፍንናው ሥፍራ ቦራሳቸው በመያዙ በሴሎቹ ዘንድ ቅናት ንና ሞጭትን ፈጠረ ከነዚሁም ከዚህ ቀደም ያነሣናቸው የአንደርታው ራስ ወልደ ሥላሴ የተንቤኑ ራስ ገብረ መስቀል የጐጃሙ ታላቅ ራስ ኀይሉ ይልቁንም ሊና ዐፄ ተክለ ማርያም ከሌላው ሥልጣን ለመያዝ ሠሪ ይገፋሄቸው ጊዮርጊስ ክንድ ም ከሌላው ወገን ድል አድርገው ተክለ ጊየዮርጊ ም ከዚሁ ጦር ጅተው መጥተው ንግሻሸለዙ ብለው ዐፄ ተክለ ጊዮር ሊ ከበጌምድር እንደ ተስማማቸ ስበቸው በተረዱ ድል አደረጉ። በዚሁ ዐይነት ታላቅ ራስ ኀይሉ የዐፄ ኢዮአስን ልጅ ዐፄ ኢያሱን ራስ ዓሥራት ዐፄ ሕዝቅያስን ራስ ወልደ ገብርኤል ዐፄ በእደ ማር ያምን እንደዚሁም እነራስ ገብረ መስቀል እነራስ ወልደ ሥላሴ አንዳ ንድ የነጋሚ ዝር እያነገሠ እንደራሴነት ይዘናል እያሉ ዐውጀዋል ። ይኸንንም ለማግኘት አላይ እንደ ተጻፈው ከማ ሮቹና ከትግሮቹ በኩል ብዙዎቹ ጣሩ ነገር ግን ለጥቂት ጊዜ ራስ ዓሥራትና ራስ ወልደ ገብርኤል በጐንደር ራስ ግይሉ ራስ ገብረ መስቀል ራስ ገብሬ ጥቂትጊዜ ከጐንደርውጭ ቢይዙም የእንደራሴነቱ ሥፍራ ከትልቁ ራስ ዐሊ እስከ ትንሹ ራስ ዐሊ ድረስ ከሴሩ ጓንኾል ዘር አልወጣም ። በስሜን ራስገብሬ በላስታ ደጃች ወሰን ሰገድ በዳሞት ደጃች ዘውዴ ይልቁንም ከራስ ዐሊጋዝ በኋላ እንደራሴነት የያዙት ወን ድማማቾቹ ራስ ዓሥራትና ራስ ወልደ ገብርኤል ከላስታ ተነሥተው እንደራሴነትን ከመያዛቸው ቀደም ብሎ ጐጃምን ከዐፄ በክፋ የአኅት ልጅ ከምልምልኢያሱ የሚወለዱት ታላቁ ራስ ኃይሉ ያስተዳ ድሩት ነበር ። ይኸንንም ራስ ወልደ ገብርኤል በሰሙ ጊዜ እጁን ይዘኽ ላክልኝ የሚል ኀይለ ቃል ጨምረው ላኩ ራስመርድም ደጃች እሸቴ አልሰድም ብለው ከራስ ዓሥራት ጋራ ሆነው ራስ ወልደ ገብርኤልን ለመዋጋት ወደ በጌ ምድር ተጓዙ « በዚያም የበጌንምድር ሊቃውንት ተሰባሰቡና ከደጃች እሸቴ ግዛት ቄርጠው እስከ ርብ ድረስ ራስ መርድ ለራስ ወልደገብርኤል ሊለቁ ተራርቀው ተመለሱ። በዚህም ጊዜ ራስ ወልደ ሥላሴ በራስ ጉግሳ ላይ ለመነሣት ምክንያት አገኙ ። ሸዋ ግን ከዚህ ቀደም በዐፄ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ ጊዜ ከጐን ደር መንግሥት ተነጥሎ ራሱን እንደ ቻለ ነው በተፍጸሜተ መንግሥት ተክለ ጊዮርጊስ ጊዜ ለማስገበርም ቢሞከር አልተቻለም ። በዚሁ ምክንያት ራስ ይማምና ደጃች ኃይለ ማርያም መዝመሪያ ዋልባ ላይ ቀጥሎ ንደር አጠገብ ተዋጉ ነገር ግን ራስ ይማም ድል አደረጓቸው ። ቿ ዓ ም ሲሞቱ ወንድማቸው ራስ ማርዬ በበታቸው በራስ ጉግሳ ጊዜ በትግሬ ራስ ወልደ ሥላሴ በዳሞት ደጃች ወዴ አንገዛም እያሎ ያው ቸው እንይ ነበረ ወንድማቸውንም ራስ ይማምን በለፈው ምዕራፍ እገይ ገለድ። እንግዴህ ደጃች ጐሹ ጐጃምን በሚገዙበት ጊዜ በበጌምድር ራስ ማርዬ የዋናውን መንግሥት እንደራሴነቱን ስለ ያዙ እንዲገብሩላቸው ለደጃች ጐሹ ላኩባቸው ደጃች ጐሹም እንደ ተለመደው አልገብርም ብለው ላኩ በዚሀም ጊዜ የደጃች ጐሹ ልጅ ደጃች ብሩ እሙሉ ሰውነት ደርሰው ራስ ማርዬን ለመውጋት ከበባታቸው ጋራ ተባብረው ተፅ ልፈውነበር ። የራስ ማርዬና የደጃች ሰባጋዲስ ሰብአ ጋዲስ ጦርነት « ከዚህ ዘመን ቀደም ብሎ በአጋሜ ውስጥ በራስ ወልደ ሥላሴ ጊዜ ሹም አጋሜ ወልዱ ተነሥተው ኀይለኛና አስፈሪ ሆነው ነበር ። ሽ ቅድሞ በራስ ጉግሳና በራስ ወልደ ሥላሴ ጠብና ጦርነት ጊዜ የስሜኑ ራስ ገብሬ በሁለቱ መካከል ሆነው እንዴ ጊዜውና ያገራቸው ያስተዳደር ዘዴ ፖሊቲክ እንደ ፈቀደላቸው ጊዜ ላንደኛው ሌላ ጊዜ ለኛው ወገን ሲሆኑ እነቪያም የትግሬና ያማራ ገዥዎች ወደየ ራሳቸው ወገን ለመሳብ ይጥሩ አንደ ነበረ በመጨረሸሽም ራስ ገብሬ ከራስ ወልደ ሥላሴ ጋራ እንደ ነበሩ ባለፈው ተጽቕል ። ነገር ግን ደጃች ሰባጋዲስ ብዙ ጦር ይዘው ከልጃቸው ከደጃች ሕጠጐስ ጋራ ሆነው ራስ ማርዬን ጦርነት ለመግጠም በተሰናዱ ጊዜ ደጃች ወቤ ጦራቸውን ይዘው ሳይታሰብ በድንገት አራስ ማርዬ ጋራ ሆነው የሚስታቸውን አባት ደጃች ሰባጋዲስን ለመውጋት ተሰለፉ ። ራስ ማርዬ ተከዚ ወንዝ አጠገብ ከደጃች ሰባጋዲስ ጋራ ሲዋጉ ወንድማቸው ራስ ዶይሪ አብረው እየተዋጉ ይረዷቸው ነበር ነገር ግን ራስ ማርዬ በደጃች ሰባጋዲስ ልጅ በሐጐስ እጅ ተመተው ከሞቱ በኋላ የተረፈውን ጦር ሰብስበው ራስ ዶሪበዛዥ ውብሸትርዳታጭምር ከጦርነቱ ሥፍራ ተመልሰው ቱጐንደር ከተማ ገብተው የከተማውን ጸጥታ ይጠብቁ ነበር ። በዚህም ጊዜ ከዚህ ቀደም እንደ ተጻፈው በዐፄ ተክለ ሃይማኖት ጊዜ ጀምስ ብሩስ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ከተሠለሰ በኋላ ስለ ኢትዮጵያና ስለ ዐበይ ወንዝ ሁኔታ ባምስት ቦሊም የተከፈለ ትልቅ መጽሐፍ በእንግሊዝ ቋንቋ በጸፈ ጊዜ ብዙ የአንግሊዝ ተወላጆች አገር መርማሪዎችና ሚሲዮኖች ስለ ኢትዮጵያ በጣም ማሰብ መሩ ። ከእንጣሎም ወደ ጐንደር ጐዚቸውን ቀጥለው የያዙትን ገጸ በረክት በዚያ ጊዜ ስነበሩት ንጉሥ ለዐፄ ዕጓለ ጽዮን ለማስረ ከብ ምኞት ነበራቸው « ሠ መ ዳሩ ግን አንባቢ ወደ ኋላው ተመልፅ እንደሚያስታውሰው በዚህ ዘመን የነገሥታቱ ኅይል ወድቆ መሳፍንት በያለበት አይለው አርስ በርሳቸው የሚዋጉበት ጊዜ ስለሆነ ዐፄ ዕጓለ ጽዮንም እንደ ወይዘሮ በግንብ ውስጥ ዐፄ እየተባሉ መቀመጥ ብቻ እንደ ነበረባቸው በዚህም ዘመን ዋናው እንደራሴ ራስ ጉግሳ እንደ ነበሩ የትግሬውም ራስ ወልደ ሥላሴ ለጐንደሩ እንደራሱ ለራስ ጉግሳ አልገዛም ብለው ለብ ቻቸው ሆነው የሚከራከሩበት ጊዜ ነበር ። አንግዴህ ናፖሊዎን በዘመነ መንግሥቱ በሺሕ ቿሀ እስከ ሺሕ ቿ ዓም ንጉሠ ነገሥት በነበረበት ጊዜ በኛ የነገሥታቱ ሥልጣን ወድቆ እንደራሴዎቹ እነራስ ጉግሣ በበጌምድር በትግሬም ራስ ወልደ ሥላሴ በፊት ቀጥሎ ደጃች ሰባጋዲስ በሸዋ መርድ አዝማች ወሰን ሰገድ የነበሩበት ጊዜ ነው በጐንደር ። ራስ ዐሊ ከራስ ይሪ በኋላ እንደራሴነትን በያዙ ጊዜ ዐፄ ገብረ ክርስቶስን ከምጽርሐ ማርያም አስመጥተው አነገሥዋቸው « ከዚያ ደግሞ ዐፄ ሣሀሉን ሣህለ ድንግልን ከሣህሉ በኋላ ዐፄ ዮሐንስ ኛ የተባሉትን አንግሠው አስቀመጡ ። ባራሪውን በጦር ቢሆንም ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት እምባቦ ላይ ተዋግተው ንጉሥ ምኒልክ ባሸነፉ ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ ዐፄ ዮሐንስ ከመቀሌ ወደ ወረይሉ መጥተው ዐፄ ምሂኒል ክን ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን እንደያዝሀ ና ብለው እንደጠሯ ቸው ራስ ዐሊም የደጃች ጐሹንና የልጃቸውን የደጃች ብሩን ውጊያ በሰሙ ጊዜ ከደብረ ታቦር ተነሥተው በግሥጋጫ ወደ ጐጃም መጡ ። በዚህ ጊዜ ልጃቸው ደጃች ተሰማ የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አባት ወደ ራስ ዐሊ ሄደው እኔን በርሳቸው ምትክ ይሰሩኝና አባ ቴን ደጃች ጐሹን እባክዎ ይፍቱልኝ ብለው ለራስ ዐሊ ልመና አቀ ረቡ ። ከብዙ ማባበልም በኋላ ደጃች ጐሹ ልበ ቸውን ወደ ደጃች ውቤ ሰውነታቸውን ከራስ ዐሊ ጋራ አድርገው ብዙ ቀን በማመንታት ሰነበቱ የእቴጌ መነን በለቤት የነበሩቱ ንጉሥ ዐፄ ዮሐንስም በራስ ዐሊና በናታቸው በእቴጌ መነን ሥልጣን ብዛት በርሳቸው ማነስ ቅርታቸውን በልባቸው ይዘው ኖር ባሁኑ ጊዜ አሳባቸውን ከደ ጃች ውቤ ጋራ አደረጉ ። መምጣታቸውንም በሰሙ ጊዜ ውስጡን ከደጃችውቤ ጋራየተስማሙት ደጃች ጐሹ ዞረው ለደጃችውቤ ገቡ ንጉሥም ዐፄ ዮሐንስ ከቤተ መንግሥቱ አዳራሽ አምልጠው ለደ ጃች ውቤገቡ ስለዚህ ደጃች ውቤ ደጃች ጐሹንና ንጉሥን ዐፄ ዮሐንስን እንደዚሁም ጳጳሱን አባ ሰላማን ይዘው መነሣታቸው ራስ ዐሊ ንና ወገኖቻቸውን አሥጋት ላይ መጣሉ የታወቀ ነው ። በኋላ ግን ደጃች ውቤ የራስ ዐሊን መሸሽ እርግጠኛውን በሰሙ ጊዜ አንሰራርተው አጠገባቸው ያለ ውን ጥቂት ጦር ይዘው ተመለሱና ከራስ ዐሊ ሰዎች ጋራ ተዋግተው ድል አደረጉ ። ራስ ዐሊ በሸሹበትና ደጃች ውቤ ደብረ ታቦር በገቡበት መካከል ክደጃች ውቤ ጋራ ቀድሞ ባገኙት ተስፋ መሠረት ከወይዘሮ ጊሩት ተገናኝተው ነበር ይበላል በኋላ ግን የራስ ዐሊ ጦር በዐሊጋዝ እየተመራ መጥቶ በደጃች ውቤ ያጥቂነት ሥራ መፈጸሙንበዩ ጊዜ የነገሩ አያያዝ ስላላማራቸው ሁሉ ንም ነገር ትተው አገራቸው ጐጃም ገብተው ዝም ብለው ተቀመጡ ። በመጨረሻ በዐፄ ልብነ ድንግል ዘመን ግራኝ መሐመድ ተነሥቶ ከሸዋ ዐፄ ልብነ ድንግልን አሸንፎ ካባረረ በኋላ ግራኝ ዴግሞ ባዩ ልብነ ድንግል ልጅ ባፄ ገላውዴዎስ ተሸንፎ ከጠፋ በኋላ የዐፄ ልብነ ድንግል ዘሮች የጐንደርንም የሸዋንም የጐጃምንም ነጋሚነት ይዘው ስላ ስተዳደሩ ልብነ ድንግል በንድ ወገን አነዚህ ሁሉ አባት በመሆናቸው በሌ ላው ወገን የግራኝ ወረራ በዘመናቸው ስለተፈጸመ ከዚያ ጊዜ ዣምሮ አስከ ዛሬ ስማቸው የታወቅቀ ሆኖ ቀረ ። ነገር ግን በለፈው በዐፄ ኢያሱ ዘመነ መንግሥት በምዕራፍ ዘ የወሬኛ ይሥሐቅ አሸፋፈት በተተረከበት ውስጥ ይኸው ወሬኛ ይሥ ሐቅ በጐጃም ከተሸነፈበኋላክጐጃምበደራ በኩል ተሻግሮ ሸዋ በገባ ጊዜ የሸዋው ምስለኔ ደጃች ድሜጥሮስ በብልኀት ወሬኛ ይሥሐቅን ያዘው ሲል የዐፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ጸሐፌ ትእዛዝ አዛዥ ሐዋርያ ክርስቶስ በታ ሪከ ነገሥቱ ጽፎ ከዚያም አዛዥ ሲኖዳ ከዐፄ በከፋ ታሪክ ጋራ ደምሮ ያዘጋጀውን የግዕዝ ታሪክ አንቷን ዳበዲ በፓሪስ መጻሕፍት ቤት ያስቀመጠውን ከዚያ ደግሞ ፕሮፈሰር ጐይዲ በማዓተም ከሳተመው ውስጥ እናነባለን ። በዚሁ ጊዜ የአርጐባው ወላስማ መጥቶ ከንጉሠ ተገ ናኝቶ ነበርና ከርሱ ጋራ ሆነው በዚያ ጊዜ ወደ ማኽል ሸዋ ገብቶ በወረራ ያስፈራውን የጋላ ነገድእየተዋጉ አገር እንዲያቀኑ ንጉሠ ዐፄ ኢያሱ አቤቶ ነጋሚን አዘዚቸው ። በዚያው መሠረት ጋሎች አንዳንድ ሰዎች እንደሚሉት በዐፄ ልብነ ድንግል ጊዜ አዲስ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሳይሆን ከደቡብ ኢትዮጵያ በልብነ ድንግል ጊዜና ከዚያ ወዲህ በለው በነገላውዴዎስ በነሱስንዮስ ጊዜ ከደቡብ ኢት ዮጵያ በብዛት እየተጓዙ ያማራውን አገር ስለ ወረሩ በዚህ ጊዜ ከጋላ እየተዋጉ አገር ማቅናትና ማስመለስ እንደ ትልቅ ሥራ ደይቄጠርነበር ። በርሳቸውም ዘመን በጐንደር መንግሥት ዐፄ ተክለ ሃይማ ኖት በመመሪያ ዐፄ ተክለ ጊዮርጊስ ተፍጻሜተ መንግሥት በመ ጨረሻ የነበሩትና ታላቁ ራስ ዐሊ እንደራሴ የነበሩበት ጊዜ ነው ። መርድ አዝማች ወሰን ሰገድ ከባታቸው ከዐፄ ልብነ ድንግል። ኛ ዐፄ ልብነ ድንግል ስመ መንግሥታቸው ። ኛ ዐፄ ሱስንዮስ » ሥልጣን ሰገድ። ኛ ዐፄ ኢያሱ ታላቁ » አድያም ሰገድ ። ኛ ዐፄ ኢያሱ ኛ ብርሃን ሰገድ ። ኛ ዐፄ ተክለ ሃይማኖት ኛ ። ኛ ፀፄ ድሜጥሮስ ሎቫ ነ ዐፄ ጓሎ ዕጓለ ጽዮን ኛ ዐፄ ኢዮአስ በኛ ዐፄ ጊጋር ኛዐፄ በአዴ ማርያም ኛ ኛ ዐፄ ኢያሱ ኛ ዞኛ ዐፄ ገብረ ክርስቶስ ኛ ዐፄ ሣሀሉ ሣሀለ ድንግል ኛ ዐፄ ዮሐንስ ኛ ናቸው የነዚሀን የመጨረሻዎቹን ነገሥታት በመሳፍንቱ በታላቅ እ በነራስ ጉግሳ በነራስ ማርዬና በቀሩትም ዘመን ያነጋገሣቸውን ናች በመጠኑ በምዕራፍ ፎገርሇበ ገልጸናልና አንመለስበትም ንመለበበት ያንኑ የተባለውን ደግመን ለማስታወስ ነው በመዢመሪያ ና ኤል ከዚያም አነታላቅ ራስ ዐሊ እነራስ ጉግሳ እንደራሴ ። ከነዚህም ባንድ ዘመን ሠው ከነበሩት የሚታወሱት ዐፄ በእደ ማርያምና ወፄ ኢያሱ በ ተክለ ሃይማኖት ናቸው አንዳንድ ጊዜ ዴግሞ ቀድሞነግሦ መባን ሲስማማቸውም በራሳቸውምጊዜ እንዲቀጥል ሲፈቅዱለት ወይም ር አንግሦ ሊላው ያበረረውን እንዶገና አንደኛው ሲመልሰው ን ዓይነት ዐፄ ተክለ ጊዮርጊስን ጊዜ ዐፄ ሣሀሉ ዩአጊዜ ር ርን ጊዜ እያወጡ እያነገሠ እያወረዱ እየሻሩ መሳፍንቱ ነገሥታ ጊዜ የሚሉም አድ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact