Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

የኢትዮጵያ_ታሪክ_ኑብያ_አክሱም_ዛጉዌ.pdf


Advertisement
  • word cloud

የኢትዮጵያ_ታሪክ_ኑብያ_አክሱም_ዛጉዌ.pdf
  • Extraction Summary

ኑጥያአክሱም ዛኾዬ ኦስከ ፀፄ ይዙኖ አምላክ እስከ አፄ ቴዎድሮስ በሚባላው የታሪክ መጽ ሐፌ በምዕራፍየ እንደተመለከተው ከግራኝ መሐመድ ወረራ ቀደም ብሎ ማቴምዎሳ የሚባለው የአርመን ተወላጅ ክአጹ ልብነ ድንግል ቦሺደ ንደሴሎቹ ሺኔ ከሳኳቸወ መልእክተኞች ዋነኛው አልቫሬጽ ነበር ። የፈረንሳዊ ቆንሲሷል የነበረ ነው ። በተረፈ ከሁሉም ኦብያተ ክርስቲያናት ሥራ የመድኃኔ ዓለም ቤት ክርስቲያን ሥራ በማናቸውም ዓይነት መብለጡንና ስለቀሩት ሕን ፃዎች ስለመጠናቸው ስለስዕላቸው የሚሰጠው ሐተታ እንደዚያው እነሙሴ ራፍፊይ እንደሰጡት ዓይነት ነው ስለዚህ ለዐፄ ላሊበላም ሆነ ላባቶቹ ወይም ለተከታዮቹ ደንበኛ የተጣራጦጮ ግዛት ትግሬ ቤገምድር ጐጃም ሰሜናዊጮ ሸዋ በነዚህ መክ ከል ያለው የወሎ የየጁ ሰፋፊ ግዛት ሁሉ ነው ። በገድሉ ውስጥ ባንድ አገር እ ሰው ሸናቶበት ልጁን ልክ ማስወጋ ቱን ሲገልጽ አገሩ ወዴት ሸፍታው ማን መሆኑን የተላከው ልጁ የትኛው መሆኑን አይገልጽም ነገር ግንበነአኩቶ ለኦብ ዘመነ መንግሥት ።

  • Cosine Similarity

ስለዚህ ከክርስቶስ ልዴት በፌት በሺና በፅሺ ዓመት መካከል ሁሉ ግብፆች በሕውልታቸውና በብራና ፓፒ ሩስ ጽሑፋቸጦ ሂይሮግሊፍ ላይ እንደተውት በሰፊው ኢትዮጵያን ብዙ ጊዚ የኩሽ አገር አንዳንድ ጊዜ የደቡብ ምድር ወይም የነ ሔስ የነሕሴ አገር አንዳንድ ጊዜ የፔንት አገር እያሉ ይጠሩት ነበር ። እነዚሀ ሁሉ የጥንት ጸሐፊዎችና ነቢያት ስለእስራኤል ልጆች ተግሣፅና ምክር ወይም ለእግዚአብሔር የጸሉትና የምስጋና ቃል ሲያቀርቡ እግረ መንገዳቸውን ያገራችን ጉዳይ ሲያጋጥ ማቸው አንዳንድ ጊዜ ኢትዮጵያ አንዳንድ ጊዜ የኩሽ አዝ ሲሉን ቆዩ በኋለኛው ዘመን ደግሞ የሴም ዘሮች ነገደ ሳባና ነገዴ ዮቅጣን ክደቡብ ዓረብ የኤርትራን በሕር እየተሻገሩ ከክምና ከኩሽ ዘር ጋር ተደባልዋው ወይም በጦር አሸንፈው አብረው በተቀመጡ ጊዜ በስም ላይ ስም እየበረከተ ሄደ የቀድሞዎቹ በኑብያ መንግሥታቸውን አስ ፍተው ኢትዮጵያ የኩሽ አገር እየተባሉ ሲቀመጡ በሥልጣኔ በጽሑፍ ። ይኸን የልዩነት ሁኔታ የዛሬ ሊቃውንት ዮሴፍ ሀለቪ ሏ ኛ ኤድዋርድግላዘር ሑክንቲርሲኒ ኮጢ ዣዢ ሪክማንጊ ፕርኢአላ ሌሎችም በዚሀ ገጽ ስማቸውን ዘርዝሬ የማል ጨርሰው ለማጣራት እንደ ደክሙ ወደፊትም ያሉት ጨርሰው ማጣራት እስኪ ችሉ ድረስ የዛሬ ዘመን ጸሐፊዎች በብኹዙ ምርመራ አያጣሩና እየለዩ እጸፉ በት አዛሬው ዘመን ድረስ የጥንት ጸሐፊዎች ነቢያት ነገሥታት ነገሩን አቅርብ ሳይከታተሉ በሩቅ ሆነው ሲናገሩም ሲጽሩም አንድ ጊዜ ኢት ዮጵያ አንድ ጊዜ ኩሽ አንድ ጊዜ ነገደ ክም አንድ ጊዜነገደ ሴም እያሉ ይጠሩት ነበር ። የዛሬ ጸሐፊና መርማሪም ነገሩን ላበጥር ብሎ ሲነሣ የዘመኑ ርቀት በዘመኑ የተደራጀው ጽሑፍ በማነሱ የፊደሉና የቋንቋው የባሕሉና የል ማዓ ድብልቅነት እየተደቀነበት ችግሩን በሙሉ ማለፍና እያቃተው በጥንታ ዊው በኢትዮጵያና በሌላውም ኦገር የቀድሞ ታሪክ ቢሆን በዛሬው ጊዜ በጽሑፍ ለሕዝብ የሚያቀርበው የሥራ ፍሬ ሞላ ከጐደል ከመሆን ኣይዘልም እኛ የጉዳዮ ባለቤቶች ለሥራው ችላ ባልንበት ዘመን የኢትዮጵ ያን ታሪክ የጻፉት ጀምስ ብሩስ ሞሪዮ ኩልቦ ኮንቲ ሮሲኒ ክሜረር ባጅ እንደዚሁም ሌሎቹ ሁሉ የጥንቱን የኢትዮጵያን ታሪክ ለማግኘት ከኛ ታሪክ ነገሥትና ክብረ ነገሥት ተፈላልገው የሚበቃቸውን ያህል ሲያጡ ስለኛ አገር ክክርስቶስ ልዴት በፊትና በኋላ ባለው በኮ ዓመት ውስጥ ግብፅን ከሚገዙት ክነበጥሊሞስ ቤተ መንግሥትና በኋላ ደግሞ ከሮማውያናቹ ውስጥና አገር ለማየት ንግድ ለማግኘት የአገር ከርታና ቃታሪክ ልማድና ባሕል ለማጠራቀም ወደ ኢትዮጵያ ጠረፍ እየመጡ ሲመ ለሱ የተዉትን ጽሑፍ ወደ መመርመር ይሄዳሉ ። አየወረሯቸውና እየገበሩ በመክከላቸው ኃይለኛ ሲነሣ እየጠቀለላቸው ሲጠ ፉም በየነገዳቸው እየተከፋፈሉ ከክርስቶስ ልደት በፊት አስክ መቶ ወይም ቢበዛ መቶ ንዓመት ድረስ ኖሩ በኋላ ግን በግብዕና በኖ ዝያ የአዕር የፋርስ የግሪክ የሮማ ገዥ እየተፈራረቀ የኖብያው የኢት ዮጵያ መንግሥት ሲደክም በጐኑ ያለው የሀበለት ወይም የኦግዓዝያን ሕዝብ የአክሱምን መንግሥት እያቀና ተነሣ» ስለዚሀ ይህን መንግሥት የሮማና የቢዛንቲን ጸሐፊ ሁሉ በያውራጃው ለሚገኘውሙ ሕዝብ ልዩ ልዩ ስም መስጠቱ ሳይቀር ዋነኛውን መንግሥት አክሱም መሥርተው ጽሕፈት ሲያስዋርጹ ንጉሥ የአክሱም ንጉሥ ሕዝቡም አክቡማውያን እየተባሉ አገሩም ብሔረ አኩስም በሚል ይጠራ መር ይሁን እንጂ ይህ ግዕዝኛ አነጋገር የመጣ ከክርስትና በኋላ ነው እንጂ የፊተኛው አነጋዢና ጽሑፍ ቀድሞ በደቡብ ዓረብ ሳሉ የሚጽፉበትና ነ የሚነጋገፋ በት የሰባ ቋንቋ ነውጮ ። በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ስም በሌላወ ክፍል መብረድ ብች ለይሆን በፍጸም ሲጠፋ በኛ በዛሬዩቱ ኢትዮጵያ ከጋናከዘ ዓመተ ምሕረት ወዲህ መንግሥት ከአክሱም ለስታ ክከላስታ ሸዋ ከሸዋ ጐንደር በተዛወረበት ጊዜ ሐበሻ የሚባለው ስም ጣልቃ መግበቱ በይቀርም አብዛኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ሥያሜ በዜና መዋፅልም በገድልና» በድርሳንም በደብዳቤም እንደገና ይነሣ ዣመር ። ባገራችን ጽሑፍ የሚገኘው የነገደ ክምና የነገደ ዮቅጣን አመሠራ ረት የነገሥታቱ የተለመደ ዝርዝር በውጭ አገር ጽሑፍ ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ነገድና ልማድ » ባለኛው ምፅራፍ እንደተመለከትነው የእስራኤልና የግሪክ ጸሐፊዎች እነሙሴ እነሖሜር እነሔሮዱቱስ ነቢያቱ እነኢሳይያስ ይህ የኢትዮጵያ ዘር በኩሽ የዘር ሐረግ መውረዱ ሲታወቃቸው እንደግብፃውያን የኩሽ አገር በኋላ መጥቶ በተደባለቀበት ምክንያት የሴም ዘርነቱ ሲሰማቸው የሳባ አዝ ይሉታል « ስለዚህ ከነሱ ወዲህ የተነሣው ጸሐፊ ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰፊው ግዛቱ የካምና የሴም ድብልቅ ዘር መሆኑን ተረድቶ በዚሁ ጽሑፉን ሲቀጥል ይኸን አያያዝ የቅርብ ዘመን ደንበኛ መርማሪ ዎች ኦ እነዮሌፍ ሐለሺ እነግላጸር እነክንቲ ሮሲኒ አጽድቀውታል ። እንደዚሁም ይኸው የሕንድ ንጉሥ ራማ ከዚህ ቀደም አንዳልነው ከነገደ ከም ውስጥ ኢኦሪ ኣንደኛ በነገሠበት ዘመን ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ኢአሪን ወግቶ መንግሥቱን ያዘበት « በኋላ ነገድ ዮቅ ጣን አክናሁስ ሳባ ሁለተኛን መሪ አድርገው የራማን ንጉሥ ተዋግ ተው ገደሉት ሲል ባንዳንድ የውጭ አገርም በአገራችንም ታሪከ ነገሥት ተጽፎ ይገኛልነገርግንቦዚሀ ሸመን ራማ የሚበልየሕንድ ንጉሥ የግብዕን ንጉሥ። ከዚያን ፒዜ ወዲህ ነፃ ባወጡት አገር በነገዴ ከካም ነገሥታት ምትክ ገብተው መንግሥታቸውን መሠረቱና የነገደ ዮቅጣን ሕዝብ ከነገደ ካም ዘር ጋር ተደባልዋው ይኖሩ ዥመር ማለት ነው ነገር ግን በኢትዮጵያ የቆየው የክም ሕዝብ ከደቡብ ዓረብ የመጣው የዮቅጣን ሕዝብ በልማድ በወግና በሥርዓት በአምልኮ በቋንቋ መለያየታቸው የታወቀ ስለሆነ ክከመርዌ አስክ ኤርትራ ባሕር ባለው በሰፈው ባኢሳዮ ጵያ ምድር አየተለያዩም እየተገናኙም ኃይለኛ ሆኖ ለነገሠው እየገበሩ ያም ሲጠፋ እየተለያዩ በየነገዳቸው እንደጀልማዳሻጦ መኖራቸው የታወፋ ነው ክመክከላቸው ነገደ ዮቅጣን ሥልጠኖችና ጽሑፍ ያላቸው ናቸው ቢባልም ይህ አስካሁን የተገኘው ጽሑፍ ክዚህ ቀደም አእንዳልነው ሸመኑ በግምት ከኗ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ነውና ፖና ልባት ከዚያ በሬት ፊደል የሌለውና ያልሠሶጠነ የሴምና የሦ ቅጣን ዝር መጥቶ ክክሙና ክኩሹ ጋር ተደባልቆ ክዚህ ቀደም እንደተባ ለው በዛሬይቱ ኢትዮጵያና በጥንታዊቱ ኢትዮጵያ በኑብያ ቡዳን ጭምር ሷዲኖሩ የነገዳቸውን ዝርዝር ስም የሚቀመጡበትን ሥፍራ የሚመገቡትን እን ይነስ ይብዛ እንደ አጋርታቪድ እውነትም ሳሕተትም የተደባለቀ ባይ ይመፋበት እነሆ ባለፈወተመልክተናል ። አንደ ፅውነቱ የሆነ እንደሆነ ግን መና መኔስ የሚባለው ግብፃዊ የደቡብና የሰሜን አገሮች ተብሎ ተኒፍሎ የነበረውን በሺ ሀ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት መሥርቆ ከማቋቋሙ በፊት የሆነውን አውናቅም እንጂ ከርሱ ወዲህ አስከ ኒፄኛው መቶ ዓመት ድረስ » ር ጀ ነ ሌኒ ህየ የደበበ ኤፌ ኤኤ ወፌ ፎ ጥዓታዊት ኢትዮጵያንና ግብፅን የሚያሳያ የካርታስዕልተጸ መ ሣዣ በኦጂጸጅ ዓመት ላይ ሂክሶሶች መጥተው መቶ ዓመት ከመግ ዛታቸው በቀር የውጭ ባዕድ ግብፅን ወርሮ ገዝቶታል የሚል አስካሁን አልተገኘም ። እነዚህ ያስራ ሦስተኛው ዲናስቲ ሥርወ መንግሥት ነገሥታትዚህ ዘመን ከሺ እስከ ሺ ዓመት ክክርስቶስ ልት በፊት መናገሸ ከተማ ያደረጉ ትን ቴብን በውስጡ የነገሥታት የጣዖታት የሊቃነ ክህናት ሐውልት ቤተ መንግሥትና ቤተ መቅደስ እያሠሩ አደመቱት ። ስማቸውና ቀጥራቸው የነገሥጮበት ዘመን ዘክርይቶስልደት ቦፈት በሬተኞቹ ዝርዝ ላይ አንዴ ተመለከትነው በዚህ በአፁኑም ክን ግሥተ ሰበ ሇምሮ ርዚን በሚጨርሰጦ የነገሥታት ዝርዝር ላይ ስ ጣቸውና በገዙበት ዘመን ልክ በነበሩበት ጊዜ እምነት ሲጣልበት አይቻልም ለምሳሌ በአኛውና በኛው በኛው ጐጥር የተመለከቱት ንግሥተ ሳባ ምኒልክ አክሱማይ ወረደ ፀሐይ የሚባሉ ነገሥታት በኑ ብያ በተለይ በናፓታና በመርዌ መንግሥት ታሪክ ውስጥ የሉም ምና ልበት የወዲያኛጦ ሳ ወዲህኛወየኖብያ ነገሥ ታትተደባልናው ተጽፈው ይሆናል « እንደዚሁም በህ ቀጥር የተመለኮትነውን አብራልዮስ ፒያገኪ የሚባለውን የነገሠበትን ዘመን ይህ ዝርዝር ቿ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በሬት ሲያደርገው የዚሀን ንጉሥ ታሪክ ሐሕውልቱንም የፓፒሩ ሱንም የብራናውንም ጽሑፍ በቅርብ እየመረመሩ የጻፉት እነማሪዬት እነሩዢ የቀሩትም ሁሉ ዓመት ግድዖ ወጆዶታች ዝቅ ያደርጉታል ። ንግሥተ ለባንም ኮፊተ ኛው ተከታትሎ ሲመጣ ዛኛ የኢትዮጵያ ንግሥት አድርጓታል « ይሁን እንጃ ንግሥተ ሳበና ቀዳማዊ ምኒልክ የነበሩበት ጊዜ ስሺ ዓመት ከክርስቶስ በፈት በግብፅ አገር ኛው የታኒትና የቱበው ያን ሥርወ መንግሥት ዲናሲጉ የሚበሉት ስሜንዴዝ ፕሱሰኒስ ኛውናኖ ኛው አሜን ሖቱቴፕ ቦኛጦ ና ኛው የሚገ ኩባት ዘመን ነው በዚህም ጊሼ በደቡብ ኢትዮጵያ ጪርሶ የግብፅ ገዥነት የተነቀለ አይመስልም ሖኦ ቦፓለስቲን የዳዊት ልጅ ሶሎሞን ከነዝህ እላይ ከጠቀስ ናቸው የግብፅ ነገሥታት የንዱን የፕሱሴኔስን ታኔትፓለብክኒት ድ ያ ች ጨው ጨጨ ን ሴት ልጅ አግብቶ ታላቁን የእግዚዩብፕሔር ቤተ ነ መቅደስ የሚሠራበት መንግሥቱን በገናነነት የሚያስተዳድርበት ዘመን ነው ። በርሱና በአምላኩ መካክል የነበረው ፍቅር ምን ያሀል እንደነበረ » ወደፊት ከም ናገኘውጮ ጽሑፍ ደስ ባለው ጊዜ ሲያመሰግነጦጮ በተናደደ ጊዜ አንድ ነገር ለማድረግ ሲምልበት እንረዳለን ፒያንኪ የራሱን መንግሥት በሰ ላም በሚመራበት ፒዜ በኛ በጉንደር መንግሥታችን ጊዜ እንደደረሰው ግብያቹ በገራቸው ብቻ ተሰብስበው ። በዚዘሀም ዘመን ያሉት ኢትዮጵያውያን ፈርዖኖች እዙፋን ክወጡና የሁለት አገር ንጉሥ እየ ተባሉ በሚገዙበት ጊዜ ሁል ጊዜ በአሳባቸጦ የሚመጣው የቀድሞዎቹ ፈርዖኖች እነ ራምሴስ ይገዙት የነበረው የታናሽ እስያ ሟዛት ነው ። መሠረት ሐውልት ቢሆንና ዝርዝር ጥንታዊ ታሪክ በመሸከሙ የሐውልት አገልጋይነት በይክድ ጸ አንድ ጊዜ አንዱ ንጉሥ በዘመኑ ራሱ የራሱን ታሪክ በሐውልት ላይ ሷያስቀርጽ ለከንቱ ጮዳሴ ሲል ያልሆነ ነገር ይደበልቃልና ኖሐውልት ጽሑፍ ሴላ ሦስተኛ የባዕድ ጽሑፍ እስኪደግፈው ጅረስ መታመንን የሚያጣበት ፒዜ አለ አሁን የዚህን ጉዳይ ትተን ወደዋናው አሳብ እንመለስ። እንደ ኤውሮፓ ሞጥር ፒ ዓመት ክክርስቶስ በፊት በበጥሊሞስ ፊላደልፍ ዘመን የነበረው ማኔቶን ሏኣየ ፐቨርጻ የሚባለው በግሪክ ቋንቋ ባዘጋ ጀው » የግብጽ የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ የጠፋው ጠፍቶ ቦተገኘው የነገ ሥታት ዝርዝር ላይ ኛ ሰበቆን ሻባካ ዓመት ኛ ሰሸኩስ ሸባታቃ ዓመት ኛ ታርቆስ ወይም ታራቆስ ታርሐቃ ዓመት በድምሩ ሶስት ነገሥታት ዓመት ብቻ መግዛታቸውን ይጽፋል ። የርሱም ግዛት ዘመን ከ እስክ ዓመት ድረስ ዓመት እንዶሌሎቼ ። ስለአሶራውያን ተዋጊነትና ጭኣካኔ ለመረዳት አሱርናዚር አባል የሚባለው በቿ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ግድም የነገወው ንጉሥ ራሱ በዘመኑ ወደ አንድ ወደ ሸፈተ አገር ቨምቶ ሲመለስ በደንጊያ ላይ ያስቀረጸውን ጽሑፍ ከዚህ ቀጥሎ ስንመለከት የአሶራው ያንን ጭካኔያስረዳናል ። በለፈው ምዕራፍ ስማቸውን ባነሣነው በካምቢዝ እኛ የተመሠረተው በስመ ጥሩጦ ንጉሥ በቂሮስ የገነነው የፋርስ መንግሥት ከጊዜ ወደ ጊዜ ኃይሉን እያበዛ ግዛቱን «እያሰፋ መጥቶ በቂሮስ ልጅ በከምቢዝ ሁለተኛ ዘመን ይኸኾው ክምቢዝ ራሱ ጦሩን እየመራ መጥቶ የግብፅን መንግሥት በጴጄ ዓመት ከክርስትና በፊት ወረረ ። ለምሳሌ ፋርሶች ግሪኮችን ለማስገበር በዳርዮስተከታይ ፀአክሳላርኬስስ ሯ ሬ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት የሚባለወ ንጉሥ በተጓዘ ጊዜ ባሙስጡ ክነበረወ ከልዩ ልዩ አገር ከተጠራቀመው ሠራዊት ውስጥ ኢትዮጵያውያንም የአንበላና የነብር ለምድ ለብቦሠ ከአረቦች ጋር ሆነው በዳርዮስ ልጅ በአርስቶን አየታሂዙ ተሰልፈው ነባር የሚል ጽሑፍ ይገኛል ። « ትልቁ እስክንድር የግብፅን ግዛት ከፋርሶች በጦር ኃይል ወስዶ የራሱ ግዛት አድርጎ አደላድሎ በያዝዘበትና ሕቱፔቡም በደስታ ተቀብሎት ባጉጭ ሹም ሽር አድርጎ ከካህናቱ «የአሞን ልጅ» የሚ ባለውን ሥያሜ በተቀበለበት ጊዜ ከግብፅ በደቡብ በዙል በተለይ በመርዌ ከተማ ሕንደኬ ክንዳኬ የምትባል የኢትዮጵያውያን ንግሥት የራሷን መንግሥት ትመራ ነበር ። በግብፅ መንግሥት ከበጥሊሞስ ዕጠርና ከበጥሊሞስ ፊላይልፍ ወዲህ በግብፅ የነርሱው ዘር እየተከታተለ እስከ ኑኛ በጥሊሞስ ሆክሌዎፓትር ወንድም ከክርስትና በፊት ክቨ ዓመት ዢዥምር አስከ ዓመት እስከ አውግስጦስ ቁሣር እንደደረሱ እንደዚሁም የኑብያውም ግዛት ከመርዌ ሥርወ መንግሥት ወዲህ የብለሜይየአ ለዋ የኖበ የናባት የስናር መሳፍንት እየተቀባበሉ ለቲንሽ ዝመን መንግሥቱን ያዙ አ ዩልዮስ ቄሣር ወደፊች በሰፊው እንደምንጽፈው የሮማን ግዛት ከሌ ሎቹ የጦር አለቆቼ ይበልጥ አስፍቶ ባላንጣውን ፖምፔን እያባረረ እስከ ግብፅ ድረስ መጥቶ የግብፅን ግዛት ክአረጋገጠ ወዲሀ ኑብያንም ለመያዝ ሲያስብ የጦር አለቆቹ እነሖሜር እነሄሮድቱስ በማንም ትገዝታ የማታውቅ የጐበዝ አገር ትልቁ የፋርስ ንጉሥ ከምቢዝ ተሸንፎ የተመለሰበት ናት ብለው አስጠነቀቁጥ ይበላል ። የአክሱም መንግሥት የኑብያው ኢትዮጵያና የአክሱም ቤተ መንግሥት ግንኙነትና ልዩነት ። ኢትዮጵያ ሲል በቀድሞ ዘመን ክግብፅ በደ ቡብ ከኤርትራ ባሕር ወደ ምዕራብ እስክ አትላንቲክ ድረስ ያለው አገር ሁሉ በሰፊው ኢትዮጵያ የተባለበት ጊዜ አለ ። አንድ ጊዜ ደግሞ ለናፓታ መንግሥት ብቻውን ። የባቢሎንም የግሪክንም የመዢመሪያ ነገሥታት ታሪክ ብን ለከት ንጉሥ ከፀሐይ ከባሕር ከአማልክት ከእገስሳ ተወለዶ እያፅሰ ግ ለዛሬ ዘመን አንባቢ አምነት በማይሰጥ መንገድ የማይተርክ አገር የለም ስለዚህ የኛዎቹ ደግሞ እላይ እንደ ተጻፈው በዚሁ ዓይነት የመዝመሪያጦ የአክሱም ንጉሥ ከክርስትና በፊት ከንግሥተ ሳባም አስቀድሞ ዘንዶ ነበር ቢሉ ነገሩ ሁልጊቬ ከሌላጮአገር ተረታዊ አነጋገር ጋር ተያይዞ የሚገኝ ነውሙ ። ስመጥር ንጉሥ ወይም ንግሥት ጸሐፊ ወይም ጥበበኛ በጥንት ዘመን ላይ ሲገኝ ከነበረበት ጊዜ መራቅ የተነሣ የተወለደበትን ጊዜና ሥፍራ በትክክል ለመለየት ስለሚያስቸግር ብኩ አገሮች ከኛ ወገን ነው እያሉ ስመ ጥሩውን የታሪክ። ይሁን አንጂ የፊተኛው የሳባበ ነገጅና መንግሥት ታሪክ የኋለኛው የአክሱም መንግሥት ከናፓታና ከመ ርዌ መንግሥት ታሪክ ጋር እየተደባልለቀ ብኩ ጊዜ በመጸፉ ኗሐሬንና አንበቧን ሲያስቸግር ኖሯል ። ስለዚህ የኛ ጽሑፍ በኋለኛው ዘመን ነገደይ ዮቅጣን የሚላቸወ የሳባ ዘሮች ኮደቡብ ዓረብ መጥተው ግማሾቼ እስከ ሱዳን ሲደ ርቡ ግማሾቹ ሀበሳን ሳባ የተባሉት በኢትዮጵያ ሰሜን የተቀመጡት ሥአኋጣኔያቸውም ቋንቋቸውም ኗደላቸውም ዝራቸውም ከነዚያው ክደቡብ ናረቦች አንድ ዓይነት የሆነ አንዳንድ ጊዜ በንድ ንጉሥ ወይም ንግሥት የሚታዘዙ ስለሆኑ ንግሥተ ጳሳበም ከኤርትራ በሕር ወዲያና ወዲህ ለሚገኙት ሕዝቦቿ ንግሥት ነበረች ከማለት በቀር የኢትዮጵያ ናት ወይም የዓረብ ንግሥት ናት እያሉ መሻማት ክንቱ ነው ። ዚያም ውስጥ የንግሥተ ለባ ሲገኝ የቀዳማዊ ምኒልክ ልደትና ንግሥ በፍጹም አለመኖሩን ከዚህ በፊት ጠቅሰናል አባቶች ለኢትዮጵያ ነገሥታት የዘር ግንድ ያደረጓቻወ ንግሥተ ሳባና ቀዳማዊምኒልክ የነበሩበት ጊዜ ሶስትሽ ዓመት ያሀል ከኛሲሷርቅ እንደዚሀ የራቀው የማንም አገር ታሪክ በዛሬ ጸሐፈዎች ፊት ውል ውልንና ጥርጥርን መተዉ የማይቀር ነው በገራችን ግን የንግሥተ ሳባና የቀዳማዌ ምኒልክ የመዣመሪያ ነጋሚነታቸው ታሪክቸውም በዚሁ ታሪከ ነገሥቱና ክብረ ነገሥቱ በሚለው መሠረት የታመነ ሆኖ ባለቅኔው እየተቀኘበት ገጣሚው እየገጠመበት ባለቬማው እያቬመበት ቤተ መንግሥቱም ቤተ ክህነቱም ባላገሩም ገበሬውም ነጋዴውም አምናበት እዚህ ደርቧል ራሱም ቃሪክ ነገሥትና ክብረ ነገሥት የኢትዮጵያ ታሪክ መደቪበኛ መነቨ ሆኖ በዚህ ዓይነት የቆየውን ታረክ ለጊዜው አሁን ከገለጽነው የተረፈውን እንዳለ ትቶ ወደሌላ ጉዳይ መተላለፍ የተሸለ ነው ። ከቀዳማዊ ምኒልክ እስክ ይኩኛ አምላክ ያለው ጊዜ ህሃቭዓመትከክ ርስቶስልደት በፊትዥምሮ እስከ ነ ሺ ዓ ምሕረት ድረስ በዚህ ከሺ ዓመት በሚበልጥ ጊዜ ውስጥያለፉት ነገሥታቶቻችን ታሪክ የጥቂቶቹ የአብርሃ የቫሴብ የገብረ መስቀል የላሊበላ የነአኩቶ ለአብ ጣልቃ እየገባ በሚያከራክር መንገድ በቲንጅ ሲገኝ የቀሩት ከስማቸው ዝርዝር ቀር ምን ሠርተው እንዳለፉ የሚናገር ታሪክ በፍጹም የላቸውም ። ክቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ይኩኖ አምላክ ያለው ጊዜ ዓመችከክ ርስቶስ ልዶት በፊት ሇምሮ እስከ ሺሻ ዓ ምሕረት ድረስ በዚህ ከኒቺ ዓመት በሚበልጥ ጊዜ ውስጥያለፉት የነገሥታቶቻችን ታሪክ የጥቂቶቹ የአብርሃ የክሴብ የገብረ መስቶቀል የላሊባላ የነአኩቶ ለአብ ጣልቃ እየገባ በሚያከራክር መንገድ በቲንሹ ሲገኝ የቀሩት ክስማቸው ዝርዝር ቀር ምን ሠርተው እንዳስፉ የሚናገር ታሪክ በፍጹም የሳቸውም ። እነ ፒያንኪ አነ ታርሐ በናፓቃና በግብፅ የፈርዖንነት ሥልጣን በያዙበት ጊዜቬ ምናል በት የነርሱ ጦር እስከ ትግሬ ደርሶ መዝረፋፉና ማስገበሩ በይቆር የነ ርሱ ስም ከአክሱም ነገሥታት ስም ጋር እየገባ የተጻፈ እንደሆነ አንዱ ሰው በብዙ አገር ታሪክ ቢጻፍ እንኳን ግድ የለም በዘርም ያው የዙሽ የኢትዮጵያ ዘር ነወ። የሁለቱ ፊት ጽሑፍ በባንድነት ሲጋጠም በጥሩ ትር ጓሜ አፊሬላስ የአክሱሞች ንጉሥ ከዲሜሌ ወገን» የሆነ ማለት ነው ባንደኛው ሬት ዘውጅ ደፍቶ የሚታየው አሬላስ የአክሱሙ ንጉሥ በሌላው ፊት ያለዘውድ ዘንባባ ይዞ የሚታየው ለኦክቡም ንጉሥ የሚገብረው ዲማንዱ ኖዋስፊንሐስ ባፄ ክሌብ ጊዜ የነበረውም በይሆን በርሱ ስም የሚጠራ የቀድሞ የሳባ የየመን ንጉሥ ይሆናል ሲሉ እነ ሩፔል እነላንግላ ልዩ አሳብ ሰጥተዋል ። የአባቶቻቸው የሳባውያን ሂሚያረት ፊደልና ቋንቋ እያለ በግሪክ ያጻፉበት ምክንያት በዚህ ዘመን የግሪክ ቋንቋ እንደዛሬው ዘመን የእንግሊዝና የፈረንሳዊ ቋንቋ በሮማ ግዛት በቅርብ ምሥራቅ የአክሱም ጐረቤት በሆነው በግብፅ ሰልፕኖ ይኸው በአክሱምም ቤተ መንግሥት ላይ በሰፊው ስለገባና ስለተለመደ ነው ። ሁለት ዓይነት ገንዘብ በሁለት ዓይነት ጽሑፍ ይገኝናያንድ ሰው ስም ስለሚጠራ ስየብቻ በየጊዜወየነበሩ ባንድ ስም የሚጠሩ ነገሥታት መሆናቸው ወይም ሁለቱም ያንድ ንጉሥ ለመሆኑ ማጣራት እያስቸገረ እንደዚሁ የተንጠለጠለ አለ ። በዚሀ ዘመን ከክርስቶስ ልደት በኋላ ጽቿ ዓ ም ያሉት የነገሥታ ቶቻችን ዝርዝርና ታሪክ በገንዘቡም ላይ ሳይቀር ይኸን የመሳሰለ ጥርጥርና ውልውል በደንበኛውና በሐቀኛው ታሪክ መካከል እያለፈ ጣልቃ ሲገ ኝበት እኛን ኢትዮጵያውያንን ምንም ያህል ተስፋ ሊያስቆርጠን አይ ችልም የውጭንም ተመልካች ሊያስገርመው አይችልም በዘመኑ የነበሩት ንም ነገሥታት ቢሆን ታሪኩን የጻፉትንም የጥንት ጸሐፊዎች ቢሆን የሚያሳማቸው ምክንያት የለም ሥራ የሚሠራው እንደዘመኑ እንደአቅሙ ነው እንጂ ዛሬ አኛ ለደረስንበት እውቀት ላለንበት ጊዜ ሙሉ ሆኖ የሚገኝ ታሪካዊ ሥራ ነገሥታቱመሥራት ጸሐፊዎቹም ማዘጋጀት አይችሉም ። የሁሉም ሳይሆን ያንዳንዶቹ ነገሥታት ሊወለዱ ባገራቸው የሚሰጣቸው አንድ ስም በነገጮ ጊዜ ከሚሰጣቸው ስመ መንግሥት ጋር ሁለት። ይኸም ንጉሥ የነበረበት ጊዜ በሮማ ኔሮን ዌሣር በነገሠበት ዘመን መሆኑን ጨምሮ ይገልጻል ። የሆነ ሆኖ የአክሱም ክተማ በደንብ መመሥረት እዚሁ ዘመን ግድም ሳይሆን አይቀርም ይኸም ዘመን የምንለጦ ክክርስቶስ ልደት በኋላ አንደኛው መቶ ዓመት ውስጥ ነው ። ከዚህ ቀደም እንዳልነው በጊዜ ብዛት የቆመው የዕብነ በረድ ዙፋንና ሐውልት ወድቆ የወደቀወ በዘመን ብዛት አፈር ለብሶ ተደብቋል ማለት ነው ኮስማስ ይኽን ሐውልት ማግኘቱንና ጽሑፉን በትክክል መቅ ዳቱን ብዙ ዘመን ጸሐፊው ሁሉ ሲጠራጠረው ቆይቶ ሳለ በመጨ ረሻው የተረጋገጠ ሆሏል ምክንያቱም ሀንሪ ዕልት ሃ የሚበለው የእንግሊዝ ተወላጅ በሺና ሺዓ ም መካከል ኢት ዮጵያን በጐበኘ ጊዜ አክሱም ደርሶ ከአክሱም ሐውልት ላይ በግሪክ ቋንቋ የተጻፈውን አግኝቶ የተዳው ጽሑፍ የ ኩፋኑና የሐሕው ልቱ ስእል ኮስማስ ክተመለክተው ሐውልትና ከቀዳወ ጽሑፍ ጋር ሐ ጮልቱም ሥራ ላንድ ንጉሥ እንኳን የተሠራ ጳይሆን ከዚያው ሥርወ መንግሥት ነገሥታት ነ ላንዱ የተሠራ እጁም አንድ ዓይነት መሆኑን ሁሉም መስክረዋል ። የነክርሱንም ጽሑፍና ሬዴልን የመረመሩ ጸሐፊዎች ያንኑ አንዱን ዓይነት ፊደል ጸ ጊዜ በሳባ ውያን ስም ፅ አንድ ጊዜ በሂሚያሪት ስም እየጻፉ ይገልጹታል ። በአራተኛው መቶ ዓመት ላይ የነበረው አብርሃ ኢዛና የሚባለው ንጉሥ አገር በማቅናትና ግዛት በማስፋት እጅግ ስመ ጥር ነው ። የሆነ ሆኖ በዚሁ ጽሑፍ ላይ እንደምንረዳው ተድሞ ከክርስትና በሬት በኛውና በኛው መቶ ዓመት እነሳልሳዊ ቱትምሲስ እነሐ ታሉ ሐትሾፕሱዊት አነዳግማዊ ራምሲስ ወታደር እየላኩ ወደግዛታ ቸው ክልል ለማግበት የደክሙዘትን ከፄኛውና ከኛው መቆ ዓመት ምሮ በናፓታና በመርዌ ዙፋን የተቀመጡት የኑብያ ኢትዮጵያ ነገሥታት ግዛታቸው አድርገው የያዙትን የበጅያ ብጋ አገር በአሁኑ ጊዜ አክ ሱሞች በጊዜያቸው ኃይል ስለአገኙ ይኸንኑ አገር የኦክሱም ግዛት አድርገው ሕዝቡፖ ሲቫሻፍትባቸው ጦር አየላኩ እያስወጉ ያስገብሩ ዣዝዣመር ባለፈው የተረክነውን የነንግሥት ሕንደኬ ግዛት የሆነውን ራሱን መርዌን ሠወደሬት አክሱሞች መውጋታቸውን ስንመለከት የሕን ደኬ የመርዊ መንግሥትና የአብርሃ የአክሱም መንግሥት ሁለት ለብቻ የተለያዩ መንግሥታት መሆናቸውን እንገነዘባለን ። ወደፊት በሚመጡት ምፅራፍች መካከል በአብርሃና በአጽብሐ በከ ሌብና በሀገረ ናግራን ጦርነቸች ምክንያት የሮማውያንና የቁስጥንጥንያ ነገ ሥታት መጠቀሳቸው አይቀርም እንደዚሁም በብኹ ረገድ የሮም የቁስ ጥንጥንያ መንግሥት ክአካቫሱም መንግሥት ቤተ ክህነቱ ከቤተ ክህነታ ችን ጋር ግንኙነት ስለአለው በማናቸውም ረገድ የሮማ መንግሥት ነገሥ ታት በሚቀጥለው ታሪክ ውስጥ መነሣታቸው የማይቀር ስለሆነ ቀዋድሞ በናፓታውና በመርዊ መንግሥት የግብፅን የአዕርንና የባቢሎንን የፋርስንና የግሪክን መንግሥታት ታሪክ ቦጭሩ እንደጸፍን አሁን ደግሞ በአሁኑ ጊዜ የገነነውን የሮማን መንግሥት ከአብርሃ ታረክ ወደኋላ ተመልሰን አጭር ታሪኩን በዚህ ምዕራፍ እገመልከት ። ስለዚ ከዘሀ በፊት በምዕራፍ ኮ እንዳመለከትነው በሰሜን ያለ ውን የእስራኤልን መንግሥት አሶራውያን በደቡብ በኩል ያለውን የይሁ ዳን መንግሥት በቢሎናውያን በጦርነት ደመሰሱት በሰሎሞን ጊዜ አምር የተሠራውም ቤተ መቅደስ ፈረሰ « የዚሀ ቤተ መቅደስና የነገሥታቱም መሣሪያ ከነገሥታቱና ሕዝቡ ጋራ በምርኮ ወደ ባቢሎን ተጋዘ ። እንግዲህ እስከ አሁን ድረስ ምንም እንኳን በየስፍራቸው የሰ ዎቹ መኖር የታወቀ ቢሆን ፋርዕችም ግሪክችም ሮማውያንም ታናሽ አስያንና የአፍሪካን ሰሜን ወረው ገና በገናንነት አልተነጮም ነገር ግን ከኋላ ክረዥም ጊዜ በግምት ከ ሺሕ ዓመት ዢምሮ እስክ አሁን እስክ ኔኖው መቶ ዓመት ረስ ከክርበቶሮር ልዴት ነ በፈት የታወቁም ሥልጣኔም ኃይልም ያላቸው ግብዕ እዕር ባቢሎን ኢትዮ ጵያ ናፓታ ፀንድ ቻይና ናቸው ነገር ግን ቦኋላ የታናሽ እስያን አገሮ ችና ግብፅን እስራኤሎችን ጭምር ቀጥቅጦ የገዛውን በነናቡከይነጾር ጊዜ የገነነውን የባቢሎንን መንግሥት የሚጥል የፋርስ መንግሥት ተነሣ በአለፈው በየምፅራፉ እንዳስረዳነው ክሩርስ በፊት ጎረቤቱ የሜ ዶን ሚድያ መንግሥት ለዋቂት ዘመን አይሎ ነበር ። ይሁን እንጂ አንዳ ንድ ጊዜ ወደ ዳልሟጽያ አንዳንድ ጊዜ ወደ ሮማ እየሄደ በዚሁ» በኒቆሞድያ ሆኖ ልዩ ልዩ ሥራ ፈጸመ ። ስለዚህ የአክሱም ቤተ መንግሥት ከአብርሃ ምሮ እስከዚህ ጊዜ ድረስ ያንድ ባሕርይ እምነቱን እንደያዘ ነው ። ነገር ግን ዛሬ ከጁኗኛው መቶ ዓ ምሕረት ወዲህ ምሥጋና የሚገባቸው የውጭ አገር ሊቃውንት አገራችን እየመጡ ከቶመው ተሰብሮ ከተጋደ መውጮ ሐውልት ላይ የቤተ መንግሥትና የቤተ መቅደስ ፍራሽ ከነበረበት አየተፈሳለጉ በዘመኑ የተቀረጸውን የብረት የናስ የብር የወርቅ ገንዘብ እየለቀሙ ጽሑፉን ተርጉመው ወጀ ብርሃን ሲያወጡት ክክርስትና በሬት ወይምሮመቶ ዓመት ምሮ እስክ እስላሞች ወረራ ድረስ የነበረው የአክሱም መንግሥት ታላቅ ድርጅት ያለው ደንበኛና ሥል ጡን መንግሥት መሆኑን ለማረጋገጥ ቻሉ ። በደቡብ ዓረብ የአክሱም መንግሥት ግዛትበደቡብ ዓረብ የክርስቲያ ኖችና የአይሁዶች ፉክክርየሀገረ ናግራነ ክርስቲያኖች እልቂት « በዚሀ ምፅራፍ በኛው መቶ ዓመተ ምሕረት ላይ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ክሌብ ወደ ዓረብ አዝር ዘምቶ የናግራን ክርስቲያኖችን ደም የተበቀለበትን ታሪክ ከመመልከታችን በሬት ለዚሁ ጉዳይ ቀባሚና ተያያዥ የሆነውን አሳብ እንገንዘብ « ከስመ ጥሩው ንጉሠ ነገሥት ከክ ሌብ በፊት ክአብርሃ ወዲሀ ያሉት የአክሱም ነገሥታት ዝርዝር ታሪካ ቸው በማይገኝበት መካከል የካሌብ በናግራን ፅልቂት ምክንያት ሲገኝ ስለርሱ እስከ ተቻለ ድረስ በርከት አድርገን ለመጻፍ ለታሪከችን ያለን መጓጓት እያስገደድይ ዴስ ይለናል ። መን ተቀምጠዋል የአሶርና የበቢ ሎን ነገሥታት የናቡከደነጾር ጦር በምዕ ዘ እንዳመለከትነው ክ ርስትና በፊት በኛው መቶ ዓመት በያለበት ከበታተናቸው ወዲህ በሮማውያን ዘመነ መንግሥት በተለይ ከኔሮን ዝመን ምረው አይ ሁዶች ከሮማውያን መንግሥት ነፃ ። ከፀረብ አገር በምሥራቅ በኩል የሚገኘው የፋርስመንግሥት ገና ኮመዢመሪያ ዣምሥሮ ሌላው አገር ሁሉ በሮማ መንግሥት እየተመታ ሲገብር አልገብርም ብሎ ብዙ ጊዜ አየተዋጋ የሮማን ወታደር የመ ከተ መንግሥት ነው ፋርስንም ለማስገበር ብ የሮማ ነገሥታት ሞክ ረው በፍጹም የማይቻላቸው ሆኒል ። የሆነ ሆኖ በአብርሃና በክሌብ መካከል ስኛዛ ዓመት የሚያሀል ጊዜ ሊኖር በዚሀ ጊዜ መከከል የአክሱም መንግሥት የዐረብ አገር ግዛቶቹን በቅርብ መቆጣጠር ሳይችል የለቀቀው ወያም ችላ ያለው ይመስላል ። የኛ የግፅዙ ፈንሐስ የአይሁድንጉሥየሚለውን ሌላው ከዚህ ቀደም እንዳልነው ዱኑዋስ ዙራህዱናስዲሞኖስዲሚዎን ዳሚያኖስማዝሩቅ ይልና የአይሁድ ንጉሥ በማለት ፈንታ የሒሚያ ሪት ንጉሥ የቀረው ደግሞ አንድ ጊዜ የሳባ ንጉሥ አንድ ጊዜ የአይሁድ ንጉሥ ይለዋል ። የሆነ ሆኖ እንደዚሁ የኢትዮጵያን ንጉሥ አፄ ክሌብን ለዚህ ለበ ቀል ጉባይ ባባትነታቸው እንዲያደፋፍሩ ለእስክንድርያው ሊቀ ጸጳስ ለአባ ጢሞቴምዖዎስ ወይም ከርሳቸው በኋላ ለተሾሙት ለአባ አስተርዮስ መልእ ክት መላኩን እንደተመለከትነው የእስክንድርያው ለቀ ጳጳስም ነገሩን በቀጥታ እንደተገነዘቡትና የቁስጥንጥንያው ንጉሥም እንደጻፈላቸው ይኸን በክንቱ የፈሰሰውን የክርስቲያን ደም ተበቀል ብለውሙው ወደ አፄ ከሌብ ያባትነት መልእክት እንደላኩ አንብበናል የዓረብ አገር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የአክሱም ግዛት የነበረ በመሆኑ የሀገረ ናግራን ክርስቲያኖች የአክሱሙን መንግሥት ነእንደቆስጥን ጥንያውእንደራላሳቸው መንግሥት አድርገጮ ይመለከቱ ስለነበረ የዚሀ የሀ ገረ ናግራን እልቂት ከማንም አገር ይበልጥ ከጥንት ተያይዞ በመጣ የዘርና የፖለቲካ አንድነት በጥንት በነበረው በሳባውያን አምልኮና በቅ ርብ በተገኘው የክርስትና ሃይማኖት ከአክሱም ጋር የተያያዘ በመሆኑ በዚህም ላይ የቁስጥንጥንያው ንጉሥ ዩስጢኖስ በወዳጅነትና በጓደጓነት የአስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ በአበትነት መንገድ ስለአሳሰቡት ባለፈው በዝ ርዝር እንደተጻፈው ካሌብ የኢትዮጵያው ንጉሥ ለአምላኩና ለጌታው ። የአብርሃና የአሪያት ጦርነትየዐረብ አገር ግዛት ሀሁኔታበዐረብ አገር ያሉት እበሾችና የአብርሃ ተከታዮች መሸነፍየፋርስ መንግሥት ሥልጣን» ባለፉት ምዕራፎች እንደ አመለከትነጦ አፄ ከሌብ የሀገረ ናግራንን ክርስቲያኖች ፎእልቂት ለመበቀል ሰበብ ሆኖ ወዲያወ በአይሁዶች ንጉሥ ላይ ባገኘው ድል ምክንያት የዐረብን አገር ግዛት ለአክሱም መንግሥት ከአረጋጠ ወዲህ በዐረብ አገር እንደራሴ ሆኖ የሚያስተዳድር ኦገዳንዱ ጽሑፍ አሪያትን ሾመሲል ግዕዝኛው አብርሃ የሚባል ብልህ ሰው ሾሞ ላቸው ወደ አክሱም መመለሱን ይገልጻል ። ስለዚሀ በማናቸውም ረገድ አብርሃ ከከሴሌብ ወዲህ በፄ ገብረ መስቀል ዚዜ በቀጥታ እየታዘዘ ተገዥነቱን ኦምኖ ምናልባት ደግሞ ከገብረ መስቀል በኋላ የነቆስጠንጢኖስ እለ ሣህል ኃይል ደከም ብሎ እንደሆነ በነዚ ጊዜ ራሱን እንደ ንጉሥ እየቆጠረ ግዛቱን ማጽናቱን በኋላ ፀረቦች የደመሰሉትን የክርስትናን ሃይማኖት ማስፋፋቱን በአረብ አር የወሀ ነገ ችግር ስለሚሆን በድርቁ ወራት እንዲየገለግል በዝናም ወራት ወሀ የሚያጠራቅምበትን እላይ እንደተመስከትነው በጦ ርነት የፈረፅውን ግድብ ማሠራቱን በአሠራው ግድብ ላጆ ለዛሬ ምርመራ ያገለገለውን ጽሑፍ ያን ጊዜ ማጻፉን እንገነዘባለን እንደዚህ ሆኖ አብርሃ በገናንነት ሲኖር ስለክርስትና ከጣዖት አም ላኪዎች ጋር ሲታገል ናሮ በመጨረሸው መንግሥ ቱን የፋርስ መንግሥት እንደቀማው በሚተጥለወ እንመለከታለን » የ ባለፈው በተመለከትነው መሠረት አብርሃ ብዙ ጊዜየኦክሱምንጉሥ እንደራሴ እየተባለ አንድ ጊዜም ራሱ ንጉሥእየተባስ የየመንን ግዛት ሲያስተዳድር ኖረ በስናዓም የታወቀ ትልቅ ቤተ ክርስቲያን አሠርቶ ክርስ ቲያን ሁሉ ወደዚያ እየተሰባሰበ ሥርዓተ ክርስትናውን ይፈጽም ነቦር « አንይዚቪሁም በዙሪያው ያሉ አረመኔዎች መካ መዲና እየተሰበሰቡ የጣዖት ቤተ መቅደስ ሠርተው በበኩላቸው በዓላቸውን ሲያከብሩ በጣዖቱ ቤተ መቅደስና በቤተ ክርስቲያኑ በክርስቲያናቹና በአረመኔዎቹ መካከል ክርክ ርና መመቀኛነኘት ተመረ አረመኔዎቹ የሰናኝን ቤተ ክርስቲያንና ክርስቲ ያኖቼን የክርስቲያኖቹን አበላል ሥርዓትና ወግ ሁሉ መናቅና መጠየፍ ዥመሩ « በዚህም ላይ በበዓል ቀን ወደ መክ መዲና የጣዖትቤተ መቅደስ ለበዓል የሚሰበሰበውን ሕዝብና የሚገባውን ገቢ ገንዘብ እየተመ ለቫተ አብርሃ በአረመኔዎቹ ላይ ቂምና ቁጣ አኗረበት። ዞሮ ዞሮ ያው ክርስቲያን ነንና ጓደኛችንን ክርስቲያኑን የአክሱም መንግሥት እናስቀይማለን ብለው ይሆናል ወይም በቁስጥንጥንያ መንግሥት ላይ ክሰሜን የጀርመን ሕዝብ ልውረር እያለ ከምሥራቅ የፋርስ ሕዝብ አጥብቆ የቁስጥንጥንያን መን ግሥት እየተከላከለ » ከሁለት ወገን ያለው ጠላትነትና ውጊያ ጊዜ ስለአልፅ ጣቸው አለዚያም የአብርሃ ቤተ መንግሥት የነርሱ ወዳጅ ስለነበሪ አሁን ርሱ ቢሞት የልጆቹን መንግሥት አንቀማም ብለው ይሆናል ። እንደዚህ እያለ ታሪከ ነገሥቱ ስም ብቻ በሚዘረዝርበት መካ ከል አይዙር የሚባስው ንጉሥ ግማሽ ቀን እንደነገሠ የንግጮን በዓል ሊያከብሩ የመጠጥ የከተማ ሕዝቦች እስቲ እንየው በጥለት በመዳ ሰስና በመጨበጥ አስጨንቀው እንደገጾሉት ክዚያ ወዲህ የክልከላ ሥር ዓት መጽናቱን ለመግለጽ በግዕዝ ቂንቋ አንደዚህ ይላል ወተላተም ወለምዶ ለዖደ ጎሽ ወፆይ ጎሽወለዶ ለአይሹዙር ዘነግሠ መንፈቀ ፅለት ወሞተ በጭ ንቅ አገዘ ይነሥእዎ አደ ኩሉ ሰብኣ ከተማ ወሞቱ ብዙኃን ሰቴእ ምስሴሁ በጭንቅ ወአሜሃ ተወጥነ አጽንዖ ክልከላ እምገጸ ንጉሥ አነሆ ባጭሩ የአክሱም ታሪክ ካፄ ገብረ መስቀል ዝምሮ ኦስክ ዛኾዬ ዮጅሪስ ባለው ከ ዓመት የበለጠ ጊዜ ሲያልፍ ከነ ዚህ ነገሥታት በነገሥታት ዝርዝር ውስጥ ያለው አይዙርና የሌለው የሐየኒ ዳንኤል ሲገኝ ወደፊት እንደምናነበው የድል ነዓድ በዮዲት የተነሣ የአርማሕ በመሐመድ ምክንያት ከመጠቀሱ በቀር የሌሉቼ ዝርዝር ታሪክ ጠፍቷል ። የሆነ ሆኖ መሐመድ ከዚህ ጊዜ ዝምሮ። የአክሱም መንግሥትም የባሕር በሩ ሲያዝበትንግዱምሀብቱምተዘጋና ከዚህ ጊዜ ወዲህ ደካማ መንግሥት ሆነ ። ክሀገረ ናግራን ጦርነትና ከአፄ ገብረ መስቀል ወዲህ እስከዚህ እስከ ዮዲት መነሣት ድረስ ባለው ዓመት በሚያሆለው ዘመን ውስጥ የአክሱም መንግሥት መኖሩ ብዙ ነገሥታት መከታተላቸው ሲታወቅ የሠሩትን ሥራ የሚገልጽ ጽሑፍ ስስሴለ ከዚህ ቀደም አንዳመለ ከትነው ይኸን ጊዜ የኢትዮጵያን ታሪክ የሚጽፈው ሁሉ የጨለማ ጊዜ ይለዋል ነገር ግን ከአክሱም መንግሥት ጋር ግንኙነት ያላቸው የቁ ስጥንጥንያና የዓረብ አገር ጸሐፊዎች የየራሳቸውን አገር ታሪክ ሊሷጽፉ እያለፉ ጊዜ የአክፁምን መንግሥት ታሪክ ብልጭ እያደረጉ ስለሚጠቅሱት ከነዚሁ የቅርብ ጊዜ ጸሐሬዎች እነ ሉዶልፍ አእነጀ ምስ ብሩስ አነኤድዋር ግላጸር እነል ፒሩሾ እነረኔ በሴት እነኮ ንቲ ሮሲኒ የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጣራት ብዙ ጊዜ ጥረዋል ። በዚሀ ዘመን በአክሱም ዙፋን የተቀመጠው የኢትዮጵያ ንጉሥ ደግናዥን የሚባለው ነበር ። የእስክንድርያዎቹ ሊቃነ ጳጳሳትም ከዚያን ጊዜ ዣምርሮ ሊቃነ ጳጳሳት ዘእስክንድርያ ወኖብያ ወኢትዮጵያ የሚባሉትም በዚሁ ምክንያት ነው « አንድ የዐረብ ታሪክ ጸሐፈዎች በሂኛሙመቶዓመተ ምሕረት መጨረሻ በኛው መቶ ዓ ምሕረት መዢመሪያ ላይ በግዛትና በሃይማ ኖት የኢትዮጵያ ንጉሥና የኑብያ ንጉሥ ሊዋጉ ሳለ የአስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት አባ ይስሐቅ «ሁለታችሁ እንደወንድማማች እየተያያችሁ በፍቅር ኑሩ እንጂ አትዋጉ የሚል ቃል እንደ ጸፉ ይኸንን በመጸ ፋቸው ምክንያት ወሬ ነጋሪዎች ግብፅን ወደሚገዛው ወደእስላሞቹ አገረ ገዥ ወደ አብዱል አዚዝ ገብተጮ ሊቀ ጳጳጳቱ የክርስቲያኖ ቹን የኢትዮጵያንና የሩብያውን ንጉሥ ተስማሙ ተፋቀሩ እያለ ደብ ዳቤ እየጸፈ በእስላም መንግሥት ላይ ያሳድማል ብለው ነግረውበት በዚሁ ታሥሮ ሳለ በኋላ እንደተፈታ ጽፈዋል ። ዓ ድ ቅዱስ ሐርቤ ገብረ ማርያም ሣ ይሺፅ ላሊበላ ሣ ፀሺፅዛሄ ነአኩቶ ለአብ ዓ ሺፅ ይትባረክ ሣ ጸሺ ብላቱን ጌታ ዓሩይ በዋዜማውም ላጳይጠረዝ በቀረው የታሪክ መጽ ሐፋቸውም ላይ እላይ እንደተመለከተው የመዣዥመሪያው ንጉሥ መራ ተክለ ሃይማኖት በሀ ዓ ም ነግሦ የመጨረሻው ንጉሥ ይትበረክ በቪበ ዓ ም ሲጨርስ በሙሉ የዛጉዬ መንግሥት የቆየበት ዘመን እላይ እንደተባለው ኮ ዓመት መሆኑ ነው ። የእስክገድርያ ሊቃነ ጳጳሳት ወደፊት በቅዱስ ሐርቤ ታሪክ ላይ አንደምንመለከተው ምንም እንኳን ጨርሰው ባይቁርጡ ከዛገዬ ንጉሥ በነገሠ ቁጥር ብዙ ጊዜ ኗጳጳስ ላንተ ዘውድ ለማ ይገባው አንልክም ሊነግሥና ጳጳስ ሲላክለት የሚገበው ከሰሎሞን የሚወለደውና ሸዋ ያለው ነው እያሉ ብዙ ጊዜ በዚሁ ጠብ ነበረ ። ስለዚህ በዚያ ውስጥ ያለውና ያገራችንም ታሪክ ነገሥት ከሚለው ውስጥዋ በትንሹ ተጠራቅሞ የሚገኘው መራ ተክለ ሃይማኖት ሲሞት ጠጠውድም መንዝገሠ ነው ይህ ንጉሥ በዮዲት ጊዜ የፈረሰ የፅዳ ጽዮን ቤተ ክርስቲያንና ሐውልት ማሠራቱ ከግብፅ አገር በርሱ ዘመን ክርስቲያኖቹ ከእስላሞቹ ፈት እየሸሹ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ተጽፏል ። የአክሱም መንግሥት በወደቀበት የዛኮዬ መንግሥት በዥመረበት መክከል ፅሺ ዓ ምሕረት ግድም የዓለም ሁኔታ ምን ነበሪ የሚል አሳብ ቢመጣብን ለቪሀ መልሱን ለመስጠትና የሮየመንግሥቱንየፖ ለቲካ አቋቋም አስተዳደሩን የርስ በርስ ውጊያውን የሃይማኖቱን የሥነ ጽሑፉን የሥልጣኔውን ሁኔታ በዝርዝር ለማላየት ብንፈልግ ሰፊ ጊዜና በሺ የሚቆጠር የጽሑፍ ገጽ ያስፈልጋልና አጭር በሆነ መንገድ ሁኔታ ውን አሳይተን ወደ አገራችን ንጉሥ ወደ ቅዱስ ሐርቤ እንመለስ ቀድሞ ከመላው አውሮፓ ምንም ያህል ሳይተርፍ ባንድ የሮማ ቄሣር ሥልጣንና አገዛዝ ውስጥ ተጠቃልሎሊተዳደር ክክርስቶስ በፊት ከዮትአስከ የረ ዓን ም የቆየው አውርፓ ከታላቅ ቴዎዶስዮስ ሞት ወዲህ የገዢ ዓ ም ዛ የምሥራቁና የምዕራቡ ግዛት እየተበለ ከሁ ለት ተከፍሎ ሲተዳደር የቆየው በአሁኑ ጊዜ ባለፈው እንጻዳመለከትነው ከምሥራቅ ሰሜንና ከሰሜን የወረዱት አንግሎ ሳክሶን ቪዚጎት ቫንዳል ፍራንክ ኦስትሮጎት ሎንጎባርድ የሚባሉት ወደ መክከለኛውና ወደደቡቡ ወደ ምሥራቁም ኤውሮፓ ከገቡና ከነዋሪው ሕዝብ ከተደባለቁ ወጻህሀ ሮኔ ይቿጄ ዓ ም የምሥራቁ የሮማ ኀዛት ቁስጥንጥንያ በለፈው እንዳመለከትነው ባንያ ጠገን የፋርሶችና የዐረቦች ባንድ ወገን የሎን ጎምባርድ ወረራ ግራና ቀኝ እያዋክበው ሲደክም ቿጅ ዓ ም ህ በዚሁ መከከል በመክከለኛውና በምሥራቁ አውሮፓ ከክአንግሎ ሳክሶንና ከፍራንኮች ከሌሎቹም ውስጥ ታላላቅ ሰዎች እየተነ ከዐረቦች ጋር እየተከላክሉ ታላላቅ መንግሥት ያቋቁሙ መር ። የሆነ ሆኖ ላሊበላ ተወልዶ ባደገ ጊዜ በዚህ ዘመን የነበረው ንጉ ወንድሙ ቅዱስ ሐርቤ ዙፋን ይተናቀነኛል በማለት ብኩ ጊዜ ያሳድደው ነበር ። ነገር ግን ሙሴ ከዚያ አገር ንጉሥ ኢትዮጵ ያን በተጋባ ጊዜ ከሁለቱ ቨር የወረደ ነው ይበላል ። በዛገዬዎቹ ዘመን የኢትዮጵያ ስፋት በአክሱሞቹ በነአብርሃ ዘመን ከነበረው ስሩት የጠበበ ነው በነአብርሃ ወአጽብሐ ጊዜ ብዙ ጊዜም እየሸፈተ መነጠሉ ባይቀር በለፈው ጊዜ እንደተመለከትነው ከኤርትራ በሕር ማይየዐረብ በምዕራብ ባኩል የኑብያ ምሥራቅ ሁሉ ለአክሱም መንግሥት ገበሪ ነበር ነገሥታቱም በዚያን ጊዜ መሐመድና የጦር አለ ቆቹ ገና ስለአልተነሥ ደግሞ መናገሻ ከተማቸው አክሱም ዙሪያውን ለመቆጣጠር ቅርብ ስለነበረ ከዛገዬዎቹ ነገሥታት በበለጠ ዣግንነትና ብልሃት ሳይሆን በዚ አላይ ባልናችው ምክንያቶች ሰፊውን መንግሥታ ቸውን አስፈርተው ይኖሩ ነበር ። አንድ መነኩሴ ወይም መምህር አንድ መስፍን ወይም ንጉሥ ሕይወቱ ካለፈ በኋባ የሚወዱት የቤተ ክህነትና የቤተ መንግሥት ሰዎች በስሙ ቤተ ክርስቲያን ሲሠሩ ወይም ገዳም ሲገድሙ እንደዚሁ ለዚያ ገዳምና ቤተ ክርስቲያን ጌታ የሕይወቱን ታሪክ ሊሳለም የሚ መጣ ሁሉ የሚሰማው ወዳጁ ምእመን የሚደግመው አንድ ገድል ወይም ድርሳን አንዳንድ ጊዚ ሁለቱም በወዳጁ ሊት ይቨጋጅና በመ ጨረሻ በሰላምታና በመልክዕ ይዘጋል ይፈጸማል ። » ያፄ ገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት የአቡነ አረጋዊ ዴብረ ዳሞ አፄ ገበረ መስቀል ያሠ ራው የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ሥራየቅዱስ ያሬዶናየአቡነአረጋዊ በደብረ ዳሞ መገናኘት አብርሃና የኣሪያት ጦርነት የዐረብ አገር ግዛት ሁኔታ በዐረብ አገር ያሉት አበሾችና አብርሃ ተክታዮች መሸነፍ የፋርስ መንግሥት ሥልጣን የአብርሃ ተከታዮችና የዐረብ ግዛት ፍጻሜ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact