Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በአሳዛኝ ሁኔታ ክርስቶስ የሞተላት ቤተክርስቲያን በማእበሉ እየደፈቀች ትንፋሽ አጥሯት ብቅ ጥልቅ በማለት ላይ ነች በአንዳንድ ሁኔታዎች ለማየት እንደሚቻለው ደግሞ የጥፋት ሐዋርያነት ሚና ስትጫወት ትታያለች የዛሬ ዓመት ህዝብ በተከፋፈለበት ባሪያና ጨዋ ግሪክና አይሁድ ወንድና ሴት የሰማይና የምድር ያህል በተራራቀበት ሁኔታ ሁሉ በክርስቶስ አንድ ነው የግሌም ጩኸት ግልጽ ነው የሩዋንዳ እና ቡሩንዲ አብያተክርስቲያናት ለመጋት የተገደዱትን የሃዘን ጽዋ ከመጨለጣችን በፊት ደቡብ አፍሪካን የናጣት አውሎንፋስ ሳያገኘን በጀርመን የፈሰሰው ደም የእኛ ታሪክ ሆኖ ሳይደገም አረሙን እንንቀል ነው። ህቭቨ ዘረኝነት የብዙ ሰዎችን ነፍስ ከእግዚአብሔር ነጥሉ ወደ ዘላለም ጥፋት መፄድ አይታያቸው ምናልባትም አግዚአብሔር ለዓለም አቀፍ አገልግሎት የፈለጋቸው ሰዎች በዘረኝነት ሰንሰለት ተጠፍንገው ስለ ታሰሩ ጥሪያቸው ከመንደር ሳያልፍ ሲጨነግፍ ይታያሉ በቅሌት እና ውርደት ውስጥ ለመኖር ይገደዳሉ ዘረኝነት የሚያስከብር ተግባር አይደለም ይልቁንስ የጠባብነት እና የትንሽነት ምልክት ስለሆነ አስነዋሪ ነው በዘራችን ለመመካት የሚያስችለን ነገር የለንም ሰው ቢመካ እንኳ እራሱ በሰራው ተግባር መሆን አለበት ከብሔራችን ለመወለድ ያደረግነው አንድም ጥረት የለም ማድረግም አንችልም ምርጫችንም አይደለም ታድያ የሚያስመካን ነገር ምንድነው። እነዚህ ጥያቄዎች ክፋትን ያመጣብን መዘዝ ነው።በዘረኝነት ማዕበል እየተናጡ በመንገላታት ላይ ቢሆኑስ። መመለስ ያለባቸው ወሳኝ ጥያቄዎች ናቸው በጥላቻ ቀስት ተወግተው ነፍሳቸው በደዌ ተይዛ የምትማቅቅ ብዙ አማኞች በቅዱሳን ጉባዔ ውስጥ በግልጽ እየታዩ ነው የነፍስ ደዌ ከባድ ነው። ያፖፉፈቋ ሃ ኃመሮቃያጎ ማይልስ ሞንሮ በወንጌላዊያን አማኞች ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው አጠቃላይ የወንጌል እንቅስቃሴ ጌታ ከሰጣቸው ምሪት እና ተልዕኮ ጋር ሲነጻጸር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ጠንካራ ትምህርቶች እና ስብከቶች መቃኘት ያለባት ይመስለኛል ችግሮቻችን አና የሚሰጡ መፍትፄዎች አልገጣጠም አሉ አማኙ ማህበረሰብ የገባበት ጉድጓድ እና ከአገልጋዮች የሚሰጠው መፍትሄ የተገናኙ አይመስለኝም ቀንበር የሆነብን ድህነት የፍትህ መጓደል መከፋፈላችን እና ሌሎች ጉዳዮች በብዙ በቤተክርስቲያን መሪዎች እና አገልጋዮች ዘንድ ትኩረት ተነፍገዋል ህዝቡ ጥያቄያችን ነው ለሚለው ነገር ሁሉ አገልጋዮች አጥጋቢ መልስ መስጠት ይኖርባቸዋል ሰው መልስ በማያገኝበት ቦታ ለረዥም ጊዜ መቆየት አይፈልግም እነ ጳውሎስ ውስብስብ እና ከባድ በነበረው የማህበረሰብ ጥቄዎች ውስጥ አጥጋቢ የሆነ ምላሽ ሲሰጡ ነበር ዝላጭረ ቃሳ ዕጳናሃሦ መጎነዕሰቋ ሙ ይወራቋ ቂያም ዓይኔ ሙታፖ ያጳዳሃያጎ ያሟፀኝ ነው። ፍ ሳጀራው ጋር ሙፇሥ ፈናረው ያቅፍኃ ፊሥ መፉረድ ፉታ ያፍመያምቻ ፊፖ ፈፉረድ ይደፍራጳፖ ቆሮ ሐ ዳፉፇሃፇሥጳሳኝዕ ነጋርጁን ዕፊታፖ ጋር ሰሐመ። ፉ ጋፖሪ ዖያምክሙም ጋ«ደሃም ለፅፉ ፅረሪታም ዖሬዕጄፉፍሃ ፅሯሥፖሦው ያምፖድድ ፅወታፓፖ ዕፅማዔውሮፖኃም ዖሥፅፊፉሃ ያሠዖ ረሮ ችውታፖ ረታም ዖሥሴፊፉፍሃ ወደ ወቆፍሥ። ከተቆረቆረችበት ጊዜ የጀመረው ደም መፋሰስ የስልጣን ሽሚያ ግፍና በደል ረፃብና እርግማን አድቅቋታል ኢትዮጵያ እንደ ኤሳው ወንድሞቿን ከተበታተኑባት በምህረት የምትሰበስብ መሆን አለባት እንደ ዮሴፍ በይቅርታ የምታቅፍ ከሆነ ብቻ ነው ይህች አገር የሚባለውን ልማትና ሕዳሴ መጨበጥ የምትችለው አባቶች ያስፈልጓታል ምህረትን የሚሰብኩ ለይቅርታ የተሰጡ አጃቸው በደልን ለመጠቆም ሳይሆን ትውልዱን ለማቀፍ የተዘረጉ አስተዋይ ሰዎች ይሹናል መዘናጠልመነታረክ መካሰስ ውጤቱን አይተናልና በአለም ላይ ቀላሉና ርካሹ ነገር ጥፋትን አምኖ ይቅርታ ያለ መጠየቅ ሲሆን አሮጌው ስርዓት ደግሞ ማመካኘት ነው አዳምና ሔዋና ያደረጉት ከተፈጠረው ጥፋት መሸሽንና ማሳበብን ነው ከባዱ ነገር ደግሞ የበደለንን ሰው ይቅር ብለን ማፍቀር ነው ክርስቲያኖች የተጠራነው ለዚህ ነው ከየትኛውም ሰው ይልቅ ኢትዮጵያን ለዚህ ጊዜ የምህረት ልብ ያላቸው ሰዎች ያስፈልጓታል ከታጎርንበት አዳራሽ አንውጣ የምህረት ልባችንን እናፍስስ ሁሉም የራሱን የይቅርታ ምንጭ ይክፈት እነዚህ ፍሳሾች ገባር ሆነው ከክርስቶስ ጎን ፈልቀው አለም ላይ ከሚዞሩት ታላቁ የምህረት ወንዝ ጋር ያብሩ። ካስቸገራችሁ ተዉት አሉ አባ ዶዮ እና ባለቤታቸው በማስተናገድ ተፍ ተፍ ብለው ጨዋታው ደርቶ ተበላ ተጠጣ በመጨረሻም መሰቡ ተነሳ በሉ ወደ ጉዳያችን እንግባ ስብሰባችን ስለ ምን ነው።ም ራዎ ጢሞ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ ጃገማ ኬሎ የበጋዉ መብረቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ገጽ ሁሉም ነገር ወደ ፍጻሜ እየገሰገሰ ነው የዓለምን እድሜ ለመቋጨት አንድ ነገር ብቻ ቀረን እርሱም ማታ ሪፉሪ ኃለጎሕሃም ያታ ምዕሮ ያፖሃ ይሀ ቦዖመሃፇሥታ ወፇ ያፍፅም ሥታ ይፅጋሳ ዕያሂያ ሄይዜም መጨጩመሪጓው ይመጣሟ ይህን እውን ለማድረግ አንድ ትልቅ ስልት መቀየስ አቅማችንን ማስተባበር አለብን ቤተክርስቲያን ያለ የሌለ ኃይሏን ማሰባሰብ ይጠበቅባታል እርሱም ፍቅር ነው።
የዘረኝነት ምክንያቶች ው» የዘረኝነት አይነቶች የዘረኝነት መገለጫዎች በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በፖለቲካው ምህዳር በኃይማኖት ተቋማት ምዕራፍ በጥላቻ እና ዘረኝነት እየታመሠች ያለች ዓለም ተግባርን ሸጣ መርህን ብቻ ታቅፋ የምትኖረው ዓለማችን የአመጽ እና የጦርነት አውድማ» ሀ የአቤል ደምዝዓ ከ ለ የኖህ ዘመን ሐ የአብረሃም ጥሪ ዋነኛ ዓላማ መ የድህረ አብርሃም ውጥንቅጦች የዓለማችን ትልቁ ኪሳራ የጸረሴማዊያን ትግል ልበከበሸበ የሻርፒቫይል የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሁቱ እና ቱትሲ ጦርነት ስረብረኒካሣ የአሜሪካ የውስጥ ትኩሳት የጀርመን አይሁዳዊያን ሰቆቃ ው ሰውን ገድለን ማንን እናተርፍ ይሆን የጥቁር ህዝብ ቀንበር የባሪያ ንግድ የቅኝ አገዛዝ ጠባሳ ቋ ፌደራሊዝም በአፍሪካ አፍሪካ በመጽሐፍ ቅዱስ መነጽር ምዕራፍ በኢትዮጵያ ላይ የወደቀው ጽልመት ሁ በእጃችን ላይ ያለው ወርቃማው ዕድል ምዕራፍ የዘረኝነት አስከፊ አደጋዎች በግለሰቦች ህይወት ላይ በቤተክርስቲያን ላይ የሚያመጣው እክል ፀ በአገራችን ሁለንተናዊ እድገት ላይ ምዕራፍ የቤተክርስቲያን አደራና ኃላፊነት የአንድነታችን ሚስጥር ው» ኢየሱስ ከወገኖቹ በላይ የሆነ ተልዕኮ ሁ ጳውሎስ ለጥሪው የኖረ ጀግና የቤተክርስቲያን ቅንብር መጠበቅ እያሉ ያለ መኖር ው» ያሉ ሰዎች አለ። ዥዥምኛ መ አስተያየቶች የለሀም ብለን ብንክደው ከየመንደራችን ያልጠፋ አንድነታችንን እየፈጀ ያለ ድምጽ አልባ መሳሪያ የሆነው ዘረኝነት እያደረሰ ላለው ጉዳት መግለጫ እንዲሆን አውራቂስ የሚል ተገቢ ቅጽል ሥም ተሰጥቶት በወንድማችን ባይሣ በልበ ሙሉነት በዚህ መጽሐፍ መነሳቱ ይበል የሚያሰኝ ነው አውራቂስ ስያሜ የተወሰደው እነ ጳውሎስ ወደ ሮም በሚሄዱበት ጊዜ ከገጠማቸው ማዕበል ሲሆን ንፋሱ የወንጌል ተልዕኮ የተሰጠውን ሐዋሪያ እስረኞች ነጋዴዎች እና የተለያዩ ኃላፊነቶች ያላቸውን ተሳፋሪዎች እንዳናወጣቸው ሁሉ ሰላማዊ ኑሮውን የሚመራን ዜጋ በቅንነት ከሁሉ ሰው ጋር በሰላም ለመኖር የሚታትሩትን ለልማት ቀና ደፋ የሚሉትን ሠራተኞች እንዲሁም ክርስቶስ ልዩ ተልዕኮ ሰጥቷት በምድር ላይ ያለችውን የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን ሳይቀር እየናጠ መሆኑ አሳሳቢ ወቅት ላይ መሆናችንን የሚጠቁም ነው ስለሆነም አንባቢያን ፈርጀ ብዙ ፋይዳ ያለውን ይህንን መጽሐፍ በማንበብ አመለካከታቸውን እንዲፈትሹበትና ተግባራዊ እርምጃ እንዲወስዱ በትህትና ለማሳሰብ እወዳለሁ አለሙ ዘገዬ በዘወርድ ፎር ዘዎርልድ ኢትዮጵያ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ፕሮጀክት አስተባባሪ የተያያዝንበት የተጋመድንበት የሕብረታችን ምሰሶ ክርስቶስ ሆኖ ሳለ አሁን ባለንበት ዘመን የአንድነታችን ማዕከል እስኪሆን ድረስ ዘረኝነት እያጠቃን ይገኛል አንዳንዶች ዘረኝነት የለም ብለው ለመሸፋፈን ቢሞክሩም ባይሣ ግን ዘረኝነት መኖሩን ከነምክንያቱ እና መገለጫው ጭምር ያሳየናል ለብዙዎች አይነኬ የሆነውን ይህንን ርዕሰ ጉዳይ ወንድማችን ስለደፈረው ተባረክ እያልኩ ወደፊት በዳበረ መልኩ በሌላ ሁነኛ ርዕስ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ምንያህል ጋተው የልጆች ልማት ፕሮጀክት ዳይሬክተር ዘረኝነት ከማንነት ጋር አብሮ የሚኖር የአዳማዊ አስተሳሰብ መገለጫ እና የኃጢያት ውጤት የሆነ ክፉ መርዝ ነው ማጥፋት የሚቻለው አዲስ ማንነት በሆነዉ የአእምሮ መታደስ ብቻ ነው ከዚህ ድንቅ መጽሐፍ ይህንን ሃሳብ መረዳት ችያለሁ ባይሣ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ይህ እውነት በአንደበተ ርቱዎች ቢሰበክም በልሂቃን ተውቦ ቢጻፍም ለመኖር የደፈሩት ግን ኢምንት ሆነው ተገኙ አንድነት አና ፍቅር ተመችቷቸው ከሚኖሩበት ከቅዱሳን ህብረት ብርቅዬ የዱር እንስሳት በሰደድ አሳት ከመኖሪያቸዉ እንደሚሰደዱ በተቀጣጠለው ዘረኝነትና መከፋፈል እየሸሹ ይገኛሉ ይህ ልብ ሰባሪ ድርጊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በኃይል እንዳትሮጥ ሽባ ሊያደርጋት የተቃረበ ችግር ሆኗል የቤተክርስቲያን ሞቷ የተጠራችበትን ተልዕኮ ጥላ ከዓለም ጋር የተባበረች ቀን ነው በሂሳብ ስሌት ስንገልጸው የተጠሩበትን ያለ መኖር አኩል ይሆናል ያለ መጠራት እየተደጋገፉ አብረው እንዲኖሩ ከአንድ አባት የተወለዱ ልጆች ሲከፋፈሉ ከዚያም አልፎ ሲተራረዱ እንደ ማየት የወላጅን ልብ የሚያደማ የሐዘን ጦር የለም ዛሬም ከጌታ የተወለዱ በፍቅር እና በሕብረት እንዲኖሩ የተጠሩ በዘረኝነት እና በመከፋፈል የክርስቶስን ልብ እያቆሰሉት ይገኛሉ ጌታ ልጆቹ ሲፋቀሩ ማየት አምሮት በጦር ሲንፈላለግ መገኘታችን ትልቅ ፃዘኑ ነው ይህ ደግሞ ማንም መክፈል የማይችለውን የኃጢያት አዳ ከፍሎ የራሱ ያደረገንን ጌታ ማቃለላችን ይሆናል ብዙዎች ወደ ቤተክርስቲያን አዳራሽ ደርሰው ከምድራዊው የቅዱሳን ሕብረት ተካፍለው በሰማይ ከተዘጋጀው ከበጉ እራት ሳይዘሄሱ ይቀራሉ የትሁቱን ጌታ ፈቃድ መከተል እንደ ጊላ ቀርነት ስለሚያስቡ ረብ የሌለውን ዘረኝነትን ትርፍ ማግበስበሻ መሣሪያ አድርገው ይጠቀማሉ እነዚህ ሰዎች በየዘመናቱ የቅዱሳንን ጉባኤ በማተራመስ ይታወቃሉ እነዚህም በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነቀርሳ ላቨ እየሆኑ ጥላቻን እና መከፋፈልን በየስፍራው እየተከሉ ያሉ ዲያብሎስ በአማኞች መካከል ያሰማራቸው የጥልቁ ሐዋሪያት ናቸው በዚህች መጽሐፍ የምድራችን አንገብጋቢ ችግር እና የቤተክርስቲያን ዕድገት ማነቆ እየሆነ የመጣውን ዘረኝነትን በስፋት እአና በጥልቀት ለመዳሰስ እንሞከራለን የክርስቶስ አካል የሆነችውን ሙሽራይቱን በየዘመናቱ አንደ ወርቅ በሚፈትኗት መከራዎች ውስጥ እያለፈች ስደቶች እየተፈራረቁባት ከውዷ ጋር ወደምትገናኝበት የመጨረሻው ዘመን ላይ ደርሳለች የቤተክርስቲያን ታሪክ ምሁራን ቤተክርስቲያን ከውጪና ከውስጥ በሚነሱባት መከራዎች እንደምትፈተን ይስማማሉ ባላመኑት ሰዎች ዘንድ ተቀባይትን በማጣት መሰደድ መሰደብ አልፎም መገደል የውጭ ተግዳሮቶች ሲሆኑ ዘረኝነት መከፋፈል ቅድስና ማጣት ጥላቻ አና የመሳሰሉት ደግሞ የአማኞች በደቀመዝሙርነት ሕይወት መካን መሆን እና አለማዊ ምኞቶችን ከክርስቶስ ጋር ቀብሮ መስቀሉን ተሸክሞ ባለ መሄድ የሚመጡ ችግሮች ናቸው ዋናው ትኩረታችን ግን በዘረኝነት ዙሪያ የሚያጠነጥን እንደ መሆነ መጠን ልዩ ትኩረት ሰጥተን እንዳስሰዋለን በእምነት ያለ ማደጋችን እና በተጠራንበት አንድነት ጸንተን መቆም ያለ መቻላችን ዘረኝነትን አንደ ትልቅ ጉዳይ እንድናስብ አገዘፈብን እንጂ ክርስቶስ ወደ ዓለም የመምጣቱ ትርጉም ለገባው አማኝ እንደ ምናምንቴ ነገር የሚወሰድ ኢምንት ችግር ነበር አለማደጋችን እና አለማዊያን መሆናችን ዘረኝነት በቅዱሳን ሕብረት መካከል የማያቀራርብ እሾህ እና ኩርንችት ሆኖ እንዲገለጥ አድል ሰጠው አኛም በጊዜ ከመንቀልና ከማቃጠል ይልቅ ተንከባክበን ውዛ አጠጥተን አሳደግነው ይህ ዛፍ ዛሬ በቤተክርስቲያን ዉስጥ በብዙዎች ሕይወት ውስጥ ሞትን እያፈራ አንድነትን እያቀጨጨ ተንሰራፍቶ ቆሞአል የዚህ መጽሐፍ ፍሬ ዛሳብ እና ጥሪ አንድ ነው የግሌም ጩኸት ግልጽ ነው የሩዋንዳ እና ቡሩንዲ አብያተክርስቲያናት ለመጋት የተገደዱትን የሃዘን ጽዋ ከመጨለጣችን በፊት ደቡብ አፍሪካን የናጣት አውሎንፋስ ሳያገኘን በጀርመን የፈሰሰው ደም የእኛ ታሪክ ሆኖ ሳይደገም አረሙን እንንቀል ነው። ብለን ብንጠይቅ እንደየቀመራችን የተለያዩ መልሶችን እናገኝ ይሆናል ከእግዚአብሔር ሕያው ቃል አንጻር ስናየው ግን መልሱ እንድ ነው እርሱም ሰይጣን በዘፍጥረት ምዕራፍ ሰውን እና እግዚአብሔርን ምዕራፍ ላይ ሰውን እና ሰውን በመለያየት ያገኘውን ውጤት ክርስቶስ ተመልሶ አስኪመጣ ድረስ አሰራሩን እያዘመነ እየተጠቀመበት ይገኛል የዲያብሎስ አገልጋይ የሆኑ ሰዎች አባታቸው የሚያሳያቸውን ስልት በንቃት እየተጠቀሙበት ነው በተለይ የተለያዩ ብሔሮችን በማጋጨት በህዝብ መካከል ጦርነትን በመፍጠር የሚፈስን ደም ዕድሜአቸውን ወደ ፊት ለማራዘም እንደ ነዳጅ ለሚጠቀሙ መሪዎች አዋጭ አሰራር ነው ዶር ማይልስ ሞንሮ ሀ ምድረ ቂፀ ሰዕፇዎሥሟው ቱረ ሩ ሰሥ መፖፓፎ ፓሪ ልሰራ ሌማ ም ማሰገፖፖው ውታ ብለዋል ጥሩ ሰዎች በእኔ መረዳት በክርስቶስ ዳግም የተወለዱ ናቸው የእነርሱ ንግግር የጌታ ፃሳብ ነው ምክንያቱም ጌታን ወክለው አየኖሩ ነውና የአኔም ዝምታ መልስ ስለማይሆን ልናገር ፕሮፌሰር ኤሊ ዊዝል በሁለተኛዉ የዓለም ጦርነት ጀርመን በአይሁዶች ላይ የወሰደችውን የዘር ማጽዳት ዘመቻ ዓለም ለተወሰነ ጊዜ በዝምታ መቆየቷን በመታዘብ እንዲህ ብለዋል ዓለም ያውቅ ነበር ሆኖም ዝምታን መርጦ ቆይቷል ሰብአዊ ፍጥረታት መከራ እና ውርደት በሚቀበሉበት ቦታም ሆነ ጊዜ ሁሉ ዝም ላለማለት የማልኩት ለዚህ ነው አቋም መውሰድ አለብን የቱጋ ቆሜ መናገር እንዳለብኝ ግን ከሁሉ የከበደኝ ጉዳይ ነው ሁሉም የራሱን ጫፍ ይዞ በጦር በሚጠባበቅበት አገር ውስጥ ሚዛናዊ እንደ መሆን ከባድ ነገር የለም በወንጌላውያን አማኞች መካከል ግማሾቹ ለዘብተኛ የቀሩት ደግሞ በመንፈስ መነቃቃት ጫፍ ላይ ሆነው በሚዘላለፉበት በፓለቲካው ምህዳር ጽንፈኝነት በገነነበት እንዲሁም የኢትዮጵያ ህዝቦች በራሳቸው ብሔር አና ጎሳ ውስጥ አለማቸውን ፈጥረው የቀሩትን የሌሎች ብሔር ተወላጆችን በአንድ ፕላኔት ውስጥ አብሮ እንደሚኖሩ የአዳም ልጆች ሳይሆን ከሌላ ዓለም የመጣ ሰው በላ አውሬ አድርገው በጠላትነት በሚተያዩበት ሁኔታ ውስጥ ማዕከላዊ ቦታ ላይ ቆሞ ሊበታትነን አየመጣ ያለውን የዘረኝነት አውራቂስ መመከት ፈታኝ ሥራ ነው የምናገረውን በቅንነት ይረዱኛል ወይ የሚለው ደግሞ ትልቁ ጭንቀቴ ነው ሰዎችን የመናቅ የመጥላት እና በብሔር ምክንያት የመከፋፈልን መብት ከክርስቶስ ጋር ስለ ሰቀልኩት አንድነት አና እውነተኛ ህብረት የናፈቀው ሰው የፍቅር ጥሪ መሆኑን አንድትረዱልኝ አፈልጋለሁ ሁሉም ሰው ሀሳቤን በሙሉ ይቀበለዋል የሚል እምነት ባይኖረኝም አንድ ነገር ሳስብ ድፍረት አገኛለሁ ይህም የመጽሐፍ ቅዱስን መርህ የነገስታት ንጉስ የሆነዉን የአባቴን ፈቃድ በገባኝ መጠን የማስተላልፍ መሆኔን ሳስብ የልብ የልብ ይሰማኛል ዝምታ ትክክለኛ መልስ የሚሆነው ንግግራችን መልካም ውጤት የማያስከትል ሲሆን ብቻ ነው የተጠራነው ለመናገር ሆኖ ሳለ መናገር በሚገባን ጉዳይ ላይ ዝም ካልን ያ መንፈሳዊነት ሳይሆን ዳተኝነት እና አድርባይነት ነው ኤሊ ዊዝል ሌሊት ትርጉም በጳዉሎስ ፈቃዱ ገጽ የራሳቸውን አስተሳሰብ ተሳፍረው በግላቸው ደሴት ላይ ለመኖር የፈረጠጡትን ሰዎች ማቀራረብ ሆድ እና ጀርባን ለማገናኘት የመሞከር ያህል ከባድ ቢመስልም ሰውን እና አግዚአብሔርን ሰውን አና በሞቱ ከራሱ ጋ ያስታረቀንን የክርስቶስን ሥራ መከተል ብቸኛው ተስፋችን ነው ይህች መጽሐፍ የግሌ የውስጤ የትግል ውጤት ነች በተለይ ምዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ የሁለተኛ ደረጃ እና የዩኒቨርስቲ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት በቤተክርስቲያን እና በትምህርት ቤት ይታይ የነበረው በብሔር ምክንያት የመከፋፈል አባዜ የጽድቅ ሥራ እስኪመስል ድረስ የተለመደ ተግባር ነበር በወቅቱ ለተፈጠረብኝ ጥያቄ መልስ ለማግኘት ብዙ ኳተንኩ ትልልቅ ናቸው ብዬ ያሰብኳቸውን ሰዎችም ከመጠየቅ እና ህይወታቸውን ከመከታተል ጀምሮ በጉዳዩ ዙሪያ የተጻፉትን መጽሐፍት መዳሰሱን ተያያዝኩት ስለሆነም የደረስኩበት እና ጥቂቷን መረዳቴን በዚህ አይነት ማቅረብ ተገቢ ሆኖ ስለታየኝ እነሆኝ የመጽሐፉ ርዕስ ዛሳብ የተወሰደው በሐዋ ላይ ከተጠቀሰው አውራቂስ ከሚል ቃል ነው። ፍዕ ጻፍይም ያዖሆን ያታ ያሃላፅም ሕይወታ ኋጳረነት ዳ ጻፀናጀ ታውቃጎቻሥ ዮሐ የተለያዩ ምሁራን ዘረኝነትን እንደሚከተለው ለመተርጎም ሞክረዋል » ዘረኝነት ባጭሩ ከቀለም ወይንም ከዘር ልዩነት የተነሳ ራስን ከሌላው የተሻለ አድርጎ መገመትና በሌላው ላይ ገኖ እና ሰልጥኖ መገኘት ነው ብሔርተኝነት ሲባል ደግሞ ሕዝቦች በብሔር ወይንም በነገድ በጎሳ በወገን በመከፋፈል የአንድ ብሔር ሕዝብ ከሁሉ በላይ እንደሆነ በመቁጠር ሌሎችን ለመግዛት መብት አለው የሚል ሥርዓት ነው ባህሩ ዘርጋው በጻፉት መዝገበ ቃላት ዘረኝነት አንድን ብሔር በጥላቻ በጥርጣሬ እና በጠላትነት በትምህርት ያለ እኔ ሀሳቢ የለም ባይነት ሌሎችን በንቀት ዝቅ አድርጎ ማየት የተዛባ ግንኙነት መፍጠር በማለት ያስቀምጡታል ዶር አኩይልን ታሪሞ ደግሞ ዘረኝነት በአንድ አካባቢ በጋራ የሚኖሩ ሰዎች ተመሳሳይ ቋንቋ ሐይማኖት ባህል ከአንድ ወገን የመጡ ሰዎች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ምክንያት በማድረግ ሌሎችን መግፋት ነው ይላሉ የመንደረኝነት መነሻውም መድረሻውም መንደሩ ነው ከመንደሩ የሰፋየላቀ እና የረቀቀ ነገር አይታየውም መንደረኝነት የሚጀምረው እዚያው በቅርቡ የሚታየውን አና የሚሰማውን መሰረት በማድረግ ነው ይህ የመንደረኝነት መሰረት ምንድነው። በበ ሁሉ የተሻለ አና የበለጠ ነው የሚል ጠባብ አስተያየት ነው መነሻውም መድረሻውም ልዩነትን ማገላት ነው ከላይ ያየናቸው ትርጉሞች በአጠቃላይ የግለሰቦች ምልከታ እንጂ ፍፁምና እንከን የለሽ መረዳት አይደሉም ስለ ዘረኝነት በከፊል ለመረዳት ይረዱን ይሆናል ነገር ግን ሙሉ ስዕል የሚሰጠን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው በተለይ ባሕሩ ዘርጋው በመዝገበ ቃላታቸው ላይ እንደጻፉት ዘረኝነት ያለ እኔ ሀሳቢ የለም ባይነት ሌሎችን በንቀት ዝቅ አድርጎ ማየት የተዛባ ግንኙነት መፍጠር እነደ ሆነ ያስቀምጣሉ ይህ ትርጉም በከፊል አውነት ቢሆንም ዘረኝነት እበልጣለሁ ከሚል ስህተት አንደሚመጣ ሁሉ አንሳለሁ ከሚል ፍርሃትም ሊመነጭ እንደሚችል ጋሼ ንጉጫ ቡልቻ ሊሰመርበት የሚገባ አውነት እንደ ሆነ ይናገራሉ ከላይ ባለው ክፍል ዘረኝነትን ለመተርጎም ሞክረናል ይሁንና አንዱ ብሔር ወይንም የተለያዩ ግለሰቦች ሌላውን ለማንቋሸሽና ለማጥላላት የተለያዩ ስያሜዎችን በመለጠፍ ሲቆራቆዙና ሲዘላለፉ በገሃድ እየታየ ነው መቼም ስደበኝ ብሎ ጥያቄ የሚያቀርብ ሰው እንደሌለ ሁሉ ልስደብህ ብሎ ፍቃድ የሚጠይቅም እንደማይኖር ግልጽ ነው አንዳንድ ሰዎች ሳያስተውሉ መከፋፈል ጥላቻና ተንኮልን በተሞሉ የምላስ አለንጋ ወደ ወገኖቻቸው ልብ ጉርጆ ድረስ ዘልቀው እየገረፉ እያቆሰሉ ይገኛል በየዋህ ልቡ ላይ የጥላቻን ዘር እየዘሩ ውንጀላውን ተያይዘውታል ስድብ የዋልጌነት መለኪያ እንጂ እውቀት ማሳያ ሊሆን አይችልም በየትኛውም አገር ስድብ ፍቅርን ሲያመጣ አላየንም መናቆርም መቀራረብን ሊወልድ አይችልም ዘረኝነት የተለያዩ ስያሜዎች ተሰቶት የዜጎቻችንን የወንድማማችን መዓዛ በክፉ ጠረን እየለወጠ ያለ ስሜትን የሚረብሽ መጥፎ ሽታ ነው አሁንም ቢሆን አንድ ብሔር ከሚታወቅበት ህጋዊ መጠርያ ሌላ የሚለጠፍበት አላስፈላጊ ስድቦች ጥላቻን ከማባባስ ውጪ ፋይዳ የሌለው መሆኑ ታውቆ ከድርጊቱ መቆጠብ ተገቢ ብቻ ሳይሆን አፋጣኝ ጥሪ ነው መስፍን ወልደማርያም መክሸፍ አንደ ኢትዮጵያ ታሪክ ገጽ « በግል ስናጫወት ዘረኝነት ሞት ከነገሰበት አሮጌው ማንነት ሊዋጀን በመጣው በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ላይ ማፌዝ ነው የዘላለምን ሕይወት የምናገኝበት ብቸኛው መንገድ ከጌታ ዳግም መወለድ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስተምረናል በተለይ እኛ አማኞች ከዚያ ይልቅ የራሳችንን የጥላቻ መንገድ ቀይሰን መፈርጠጣችን በትልቅ መስዋዕትነት የተሰጠንን እንቁ በአርያ ፊት እንደመጣል እና ክርስቶስን ደግመን እንደመስቀል ይቆጠራል ኋያይትተዕም መሳሖ ውቃቃፖ ጸውቃፖ ጳፅጳሃፅያ። ዘፍ ከዘመድ ቀጥሎ ወደ ጎሳ ይሻገራል ከአንድ ነገድ በተገኙ የተለያዩ ጎሳዎች መካከል በተለያየ ሰበብ ክፍፍል ሊፈጠር ይችላል ከጎሳ ቀጥሎ በነገዶች መካከል ልዩነት ይወለዳል ዘረኝነት ከግለሰብ ጀምሮ እስከ አህጉር ከዚያም በላይ በዚህ አይነት ሊያድግ ይችላል በብሔር ደረጃ ያለው መከፋፈል በግልጽ የሚታይ ቢሆንም በአንድ ብሔር መካከል በተለያየ ሰበብ የሚፋተጉ ሰዎች ቁጥር ቀላል አይደለም ምክንያቱም ዘረኝነት በብሔር ደረጃ የሚገታ ችግር ሳይሆን ከሌላ ሰው አልፎ ከራሳችንም ጋር የሚያጋጨን ከባድ አውራቂስ ነው አንድሪው ጀክስ የተባሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁር ሰው ወደ ገፃዱ አለም ለመምጣት በሥጋ መወለድ አለበት እንደዚሁ ወደ መንግስተ ሰማይ ለመግባትና እዚያ ለመኖር ዳግም ከመንፈስ መወለድ ግድ ይለዋል ክርስቶስ የሚያውቀው ማንነት ከእርሱ የተወለዱትን ብቻ ነው ብለዋል በሌላ በኩል እንደ አኔ መረዳት ከግለሰብ ጀምሮ አስከ አህጉር ድረስ በተለያየ መንገድ ሰዎችን ከዘራችንብሔራችን ውጪ በመሆናቸው ብቻ በመጥላት ውድቀታቸውን ከመመኘት ጀምሮ የሚጠፉበትን መንገድ ማመቻቸት አልፎም ለመግደል የሚደረግ ሙከራን በአጠቃላይ ዘረኝነት ልንለው እንችላለን ጽንሰ ሃሳቡ ይህ ሆኖ ሳለ ብሔርተኝነት ጎሰኝነት ጎጠኝነት የሚሉትን ቃላት በተለዋጭነት ለመጠቀም ሞክሬአለሁ ጀዕሸ ኪቪቪከ ህከከበ ከ ህ ዉበ ርበ ከ ርፅፀበፀልበ ርከህነሃበቨዉጠበ ከከገ በ። የኃጢአት ሁሉ መሠረት ከአዳም የተወረሰው አሮጌ ማንነት የሥጋ ሥራ ነው በገላ ላይ የተዘረዘሩት እና የስጋ ስራ የተባሉት ሁሉ የዚህ አሮጌ ማንነት ውጤት ናቸው ከሁሉ የሚያሳዝነው ግን ከአነዚህ ባህርያት ነጻ ወጥተናል በምንል አማኞች ብሶ መገኘቱ ነው የክርስቶስ ስለሆንን ዘረኝነት የሚነግስበትን ማንነት መጽሐፍ ቅዱሳችን ሰቅላችሁታል እያለን እኛ ደግሞ አውርደን ከነክርፋቱ ለብሰነዋል ፅም ፅጳኔ የያዖፅፇጎያፖ ዳኔ ምዕኃዓፍፅም ዖፖዕፇሳሥያታ ታቻ ዕሏፏይታሰ ረዕፆዕ መዕፇሳ ፇሠረ ፖምሀታፖ ዕዳኔ ይራዎ ገላ አሁንም የዘረኝነት ጉዳይ በቤተክርስቲያን ውስጥ የተስፋፋበት ምክንያት አሮጌ ማንነታቸውን ከክርስቶስ ጋር መቅበር የተሳናቸው አማኞች መብዛታቸው ነው ስለዚህ ዘረኝነት ሰው በመንፈሳዊህይወቱ ሲያሽቆለቁል የሚያነሳው ጉዳይ እንጂ የእድገትየእአውቀት እና የስልጣኔ ምልክት አይደለም ሊሆንም አይችልም ዳንኤል ተፋራ ዳንዲ የነጋሶ ጊዳዳ መንገድ ገጽ የዘረኝነት አይነቶች ወንድማችን በድሉ ደሳለኝ ማርጋሬትና ኮሊንስን ጠቅሶ ዘረኝነትን በሁለት ቦታ ከፍሎታል ግላዊ ዘረኝነት አንድ ግለሰብ አንድ ዘር ከሌላው ዘር የበላይ አንደ ሆነ ያለው እምነት ሲሆን ከተሳሳተ ድምዳሜ የሚመነጭ ወይም ለአንድ ግለሰብ ከዘሩ ጋር በተያያዘ ከሚያንጸባርቅ አሉታዊ ባህርያት የተነሳ የሚፈጠር ጥላቻ ነው ተቋማዊ ዘረኝነት ከግላዊ ዘረኝነት በላቀ ሁኔታ የተደራጀ እምነትና ባሕርይ ያለው ሲሆን አንድ ዘር ከባህላዊ ወይንም ሥነ ህይወታዊ ጠባያት የተነሣ የተጨቀነ የተገዛ እና የተበዘበዘ እንደ ሆነ ያለ አሳቤ ነው የሸረኝነት መገለጫዎች በአንድ ወቅት በአገራችን ባለ የሥነመለኮት ትምህርት ቤት ውስጥ አንድ መምህር ተማሪዎቹን ከብሔራቸሁና ከክርስትናችሁ የትኛው ማንነት ነው ለእናንተ በጣም አስፈላጊው። ዕም ጋንነፖሃሥ ዖሟመድድ ፖረፉሃ ጴይወፇያም ይሀም ደሃም ያ ሮውያ መክ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ህይወት ለአንድ አገር ህልውና ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው ስለ ኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ካሰብን የንግድ ልውውጥ የምናደርገው ከሰዎች ጋር መሆኑ አሙን ነው የንግድ ማዕከሉ ሰው ነውና አንድ እቃ ሲፈበረክ የሰውን ፍላጎት መሠረት በማድረግ ነው የምድራችን የተፈጥሮ ሀብት የአየር ንብረት በተለያዩ ቦታዎች እንዲኖሩ ያደረገው እግዚአብሔር ነው ንግድ ማለት እነዚህን ሀብቶች በብዛት ከሚገኙበት ወደ ሌሉበት ቦታ በማጓጓዝ የሰውን ፍላጎት ለሟሟላት መስራት ነው ይህንን እንቅስቃሴ ስንቃኝ በአንድ ቀን በብዙ ቲሪልየን የሚቆጠሩ ዶላሮች በቴራ ባይቶች የሚላኩ መረጃዎች በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በብዙ ትሪልዮን የሚቆጠሩ እቃዎች በምንኖርባት ፕላኔት ላይ ይንቀሳቀሳሉ የአገራችንንም የንግዱን ሁኔታ እና የማህበረሰቡን አኗኗር ስንቃኝ በዓለም አቀፍ ከሚስተዋለው እውነታ የራቀ አይደለም የሉል አቀፋዊነት ተጽዕኖ በእኛ አገርም እየተስተዋለ ነውና መጠኑ እና የአሰፋፈሩ ሁኔታ ይለያይ እንጂ የአንድ ብሔር አባል የሌለበት የአገራችን ክፍል አለ ለማለት ያስቸግራል ከኢትዮጵያም አልፈው በተለያዩ የዓለም አገራትም ጭምር በመኖር ላይ ይገኛሉ ይህ በረከትም መርገምም አይደለም በቃ በምድር ላይ ስንኖር የምናስተናግደው አይቀሬው የህይወት ገጽታ ነው ስለ አገራችን የንግድ እንቅስቃሴ ከታሰበ የቢዝነሱ አቀጣጣይ የሆነውን የጉራጌ ማህበረሰብ ማንሳትግድ ይሆናል እነዚህ ወገኖች ለሥራ ካላቸው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ ያልገቡበት የሥራ ዘርፍ ያልደረሱበትም የኢትዮጵያ ክፍል አለ ለማለት አይቻልም ለዚህ ትልቅ ምሳሌነታቸው ሊመሰገኑ ይገባል ጉራጌዎች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ብሔሮች በአገሪቱ ውስጥ ተዘዋውረው ይሰራሉ የመኖሪያ አካባቢያቸውንም በመቀየር ከሌላው ማህበረሰብ ጋር ተቀላቅለው ይኖራሉ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተ አዲስ ፈጠራ ሳይሆን የሰው ልጅ በዓለም ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የነበረ እውነት ነው እግዚአብሔር ምድርን ሙሏት ብሎ ሲባርክ ካላችሁበት ወደ ሌላ ቦታ ተስፋፉና ኑሩ ማለቱ ነው የመስፋፋት ሂደት በራሱ ችግር የለውም ነገር ግን ስግብግብነት እፄ ብቻ ልኑር ባይነት ይህ አገር የአኔ ብቻ ነው የሚልአስተሳሰብ በአንዳንድ ሰዎች ላይ ሲከሰቱ ህብረተሰቡ መታወክ ይጀምራል የሀብት ሽሚያ ከብሔር አልፎ ወንድማማቾችን የሚያፋጅ ጉዳይ ወደ መሆን ይመጣል አንዱ ብሔር በትዕቢት እና በግፍ ሌላውን ብሔር ሲገፋ ከፍተኛ ደም መፋሰስ ሊከሰት ይችላል ይህ እንዳይሆን ቀድሞ በአካባቢው ለረዥም አመታት ይኖሩ ከነበሩት እንዲሁም ከሌላም ቦታ ለተለያዩ የሥራ ጉዳዮች ከአዲስ ማህበረሰብ ጋር ተቀላቅለው ለመኖር ከሚመጡት ሰዎች የሚጠበቅባቸው ኃላፊነቶች እና ግዴታዎች አሉ ቀድሞ በአንድ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ያቺን አገር እነርሱ እንዳልሰራት የተፈጥሮ ሀብቷም የእግዚአብሔር እንጂ የእነርሱ እጅ ሥራዎች ያለመሆናቸውን መቀበል አለባቸው በተጨማሪ ምድር ለሰው ልጆች በጊዜአዊ መኖሪያነት የተሰጠች እንጂ ዓለም እስካለች ድረስ እንደ ተራሮች ተቸንክረን የምንቀርባት እንዳልሆነ መገንዘብ ግድ ይላል ከሁሉ በላይ ደግሞ እኛም እንደ ጣዖት የምንወድሰውን አካባቢ እና እንደ መላዕክት ከምንወዳቸው ሰዎች በተለያየ ምክንያት ተለይተን እንድንሄድ የሚያደርግ አጋጣሚ በህይወታችን ሊከሰት እንደሚችል ማሰብ ተገቢ ነው በሌላ በኩል ለተለያዩ ምክንያቶች በተለይ ለንግድ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ መስሪያ ቤቶች ተቀጥረን ለመስራት ወደ ተለያዩ ቦታዎች እንዘዋወራለን ይህ ሲሆን ከአዲስ ማህበረሰብ እና አካባቢ ጋር በሰላም ለመኖር የሚጠበቅብን ግዴታዎች አሉ ነጋዴዎች ከትውልድ አካባቢያቸው ርቀው ሲሰሩ የማህበረሰቡን ባህልና ቋንቋ ማክበር ይኖርባቸዋል አንዳንድ በችርቻሮ ንግድ የሚተዳደሩ ነጋዴዎች የአካባቢውን አርሶ አደር እና ነዋሪ ሲንቋቸው ይታያሉ ያሳደጋቸውን ህዝብ ያተረፉበትን ህብረተሰብ ማክበር ሲገባቸው በተቃራኒው በትፅቢት ሲያንቋሽቧቸው ጭንቅላታቸው ገንዘብን እንጂ የሰውን ልጅ ክቡርነት ማገናዘብ የማይችል ደካማ መሆኑን ያሳያል በተለይ በፍጥነት እያደጉ ባሉ ከተሞች አካባቢ የሚታየው ግፍ የትውልዱን ተቻችሎ የመኖር እሴት የሚያደበዝዝ ከመሆኑም በላይ በብሔሮች መካከል ትልቅ ቁርሾ እያስቀመጠ ይገኛል ፋብሪካዎች ሲተከሉ በሰላም ለብዙ መቶ አመታት በአካባቢው ላይ ይኖሩ የነበሩትን ገበሬዎች ያለ በቂ ካሣ አፈናቅለው ከፋብሪካው በሚለቀቀው ቆሻሻ አካባቢውን ይመርዛሉ ይህ ሳያንስ አዲስ በተቋቋመው ፋብሪካ ውስጥ የመቀጠር እድል እንኳን ይነፈጋሉ ከጥበቃ ሰራተኛ እስከ ሥራ አስኪያጅ ድረስ ከራሳቸው ዘመድ አሊያም ደግሞ ከብሔራቸው መርጠው ይቀጥራሉ ለተጎዳው ህዝብ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን በመገንባት አንደ መካስ የሰውን ልጅ ሳይሆን ዝንጀሮን ፈንቅለው ቦታውን የያዙት ይመስል ይኩራራሉ በዚህ ጊዜ ተፈናቃዮች ቁም አና በቀል መጠንሰስ ይጀምራሉ ኢፍትፃዊ የሆነ የሀብት ክፍፍል የብሔርን መስመር ተከትሎ የሚሄድ ከሆነ ወደማያባራ የእርስ በርስ ግጭት ያመራል በደንብ አስተውሎ ለተመለከተ አንድ ሕንጻ ሲገነባ አገራችን እያደገች ነው የሚለው ሳይሆን የህንጻው ባለቤት ብሔሩ ምንድነው። ሐምርሮሂም ፅራዊምፖ ሥታ መጋ ያታቨ ፇያታታም ሕዝ ከላይ ያለው ክፍል የእስራኤል መሪዎች ለህዝቡ መማረክ እና መጎሳቆል ዋነኛ ምክንያቶች እንደሆኑ ያሳያል መሪዎች በሚገባ ስላልሰበሰቧቸው ህዝቡ ተበተነ የአንድ አገር ህዝብ የአንድነት ሚስጥር በአገሪቱ መሪዎች መካከል አውነተኛ አንድነት እና የአገር ፍቅር መኖሩ ላይ ነው የዜጎች ሀሳብ የመሪዎች ሀሳብ ነጻብራቅ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል በተለይ ከተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በተዋቀረች አንደ ኢትዮጵያ ባለች አገር ውስጥ ዘረኝነት በቀላሉ ሊቀጣጠል የሚችል ሰደድ አሳት ነው በአመራር ላይ ያሉ ሰዎች በዘረኝነት የተመረዙ ከሆነ ይህ የመከፋፈል ሀሳብ በቀላሉ አገሪቱን ሊያጥለቀልቅ ይችላል በፖለቲካ ውስጥ ያሉ ሰዎች በገገር እና በተቀዋሚ ፓርቲ ውስጥ ያሉ የዘረኝነት አጀንዳን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ ከተጠቀሙበት የተፈረካከሰች አገር አና የተከፋፈለ ልብ ያላቸው ዜጎች ይፈጥራሉ ሰዎች በአካል ከመለያየታቸው እና ከመበታተናቸው በፊት የሚለያዩት በሀሳብ ነው በስልጣን ላይ ለመውጣትም ሆነ ለመሰንበት የህዝቡን ልብ መከፋፈል እንደ ስልት የሚጠቀሙ ፖለቲከኞች ከድህነት በላይ ለአገሪቱ ነቀርሳ የሚሆኑት እነርሱ ናቸው በአገራችን ውስጥ ያሉትን ብሔሮች በአኩልነት የማያከብር እና አገሪቱን ወክሎ ሳለ የራሱን ብሔር ብቻ በልዩ ሁኔታ ለመጥቀም የሚሰራ አመራር አገሪቷን ልትወጣ በማትችልበት አዘቅት ውስጥ ይቀብራታል ፖለቲካውን ተቀላቅለው ለአገራቸው የበኩላቸውን አስተጽዎ ለማበርከት አሜሪካ አገር ለረጅም አመታት ከኖሩ በኋላ ወደ ትውልድ ቀያቸው የተመለሱት አቶ ተመስገን ዘውዴ የታዘቡትን እንዲህ ይገልጻሉ የተለወጠ ነገር ቢኖር መጤ እና ተወላጅ የሚለው መቧደን ብቻ ነው ሳውላ አና ቢልቂ መሃል የተጠመደ የዘር ፈንጂ ነው ብለዋል የፖለቲካ ሰው አንደ መሆናቸው መጠን የአገራችንን ገጽታ ያዩበትን የተላያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን በማንሳት ትዝብታቸውን አስቀምጠዋል በቂ ትንታኔ በሰጡበት በዘረኝነት ጉዳይ ላይ ቀድሞ የነበረው የአንድነት ስሜት ከትውልድ ቀኤያቸው ተነቅሎ በምትኩ ጥላቻ እንደ አድባር ዛፍ ተንዥርግጎ ማየታቸው የልብ ስብራት እንዳስከተለባቸው በቁጭት ይናገራሉ ዶር ነጋሶ ጊዳዳም በበኩላቸው በፓለቲካ ሰዎች አካባቢ የሚታየው ዘረኝነት የጠባብነት ውጤት እንደሆነ ይገልጻሉ የትኛውም ብሔርተኝነት የራሱን ብቻ ነው የሚያየው ማዕከል የሚያደርገውም የራሱን ብቻ ነው ሌሎች ብሔሮች ስለመኖራቸው እአና መብትም እንዳላቸው ያለ መቀበል ሁኔታ ይታይበታል ምክንያቱም ሁሉም ። የሚለው ጥያቄ ይቀድመናል እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች መነሳት ከጀመሩ ህዝቡ ወደ ማያባራ የእርስ በርስ ግጭት ሊያመራ ይችላል የፖለቲካ ምህዳር በዘረኝነት ከተለከፈ ያቺ አገር ከዚያ አገግማ አንድነትን ማምጣት ከካንሰር እንደ መፈወስ ነው ዘመናትን ይፈጀጅባታል እግዚአብሔር የአገራችንን ፖለቲካ ከዘረኝነት የጸዳ እንዲያደርግልን ከመጸለይ ጀምሮ በቅንነት አና በእውነት ለህዝቦች አንድነት የበኩላችንን ድርሻ ማበርከት ይኖርብናል በኃይማኖት ተቋማት ኃ ፅሥቻ ፈቷሮርረፖጎሃሦሥራ ያምፖወፍፖሃ ይሥዶታ ናታሥ ደግም ሥ ዲድረሦጎፖውያ ሕም ነቧፈቧያፖም ይሀ ጎውና ማቴ ከላይ የተጠቀሰው ክፍል ለክርስቲያኖች ሁርቶዶክስ ካቶሊክ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ የኃይማኖቶች ጉባዔ እንደ መሪ ጥቅስ ዳንኤል ተፈራ የነጋሶ ጊዳዳ መንገድ ገጽ ወስዶታል አላማውም በሁሉም ኃይማኖቶች መካከል ተከባብሮ የመኖር አሴቶች እንዳሉ ለማሳየት እና መቻቻልን ለማበረታታት ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትና አና እስልምና ከ በላይ ተከታዮች ሲኖራቸው የተቀሩት ደግሞ አካባቢ ይሆናሉ ምንም እንኳን ኃይማኖት ያዋጣናል የምንለውን አምላክ በገባን መንገድ ማምለክ ቢሆንም አንዳንዴ ከዘር ጋር ይገናኛል ወደ ሐረርጌ አካባቢ ስትፄዱ ክርስቲያን ከሆናችሁ አማራ ትባላላችሁ አንድ ሰው ከሰሜን ነኝ ካለ በቃ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው በማለት አንደመድማለን እንደ አማኝ ወደ ክርስቶስ ስንመጣ ሰውን ሁሉ የምንወድበትን የፍቅር ጉልበት ነው የተጎናጸፍነው ለሚጠሉን እና ለሚያሳድዱን ሁሉ የምናሳየው ፍቅር ያለ ስስት ወደሚፈልቅበት ምንጭ ማለት ነው አንዳንዴ ግን ይምታታብናል ለጌታ ያለንን ፍቅር የምንገልጸው ለወንጌል ጸር የሆኑትን በማጥፋት ይመስለናል በተለይ ለወንጌል ዝግ የሆኑ ብሔሮች እና ጎሳዎች ከምድረገጽ ሲጠፉ ደስተኛ የሚሆኑ አማኞች አሉ ይህ ግን የክርስቶስ ፈቃድም ፅቅድም አይደለም እርሱ ለሁሉም የፍቅር አምላክ በማንም ሰው መሞት የማይደሰት ነው ከኢየሱስ ያገኘነው ፍቅር ሰይጣን እና የዓለም ስርዓት ብቻ እስኪ ቀሩ ድረስ ሁሉንም የአዳም ልጆች ለማፍቀር የሚያስችለን ኃይል ያለው ነው የክርስቶስ ልብ አለን የሚለው ቃል በመድረክ ላይ ህዝብን ለማነቃቃት ብቻ የምንጠቀምበት ቀረርቶ ሳይሆን የሚሳድዱን እና ከብሔራችን ውጪ ያሉትን በመውደድ በተግባር የምናሳይበት መመሪያ ነው በተለይ ክርስቲያኖች ውስጥ የዘረኝነት ጉዳይ አሳሳቢ የሚያደርገው ችግሩ አውቀናል ከሚሉ ሰዎች መነሳቱ ነው ይህ የስህተት ሰደድ አሳት ብዙ ተላላዎችን የመፍጀት አቅም አለው የቤተክርስቲያን መሪዎች እና አገልጋዮች ለስብከት አራሳቸውን ያሰለጠኑ ያህል በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ለመሳተፍ የፈለጉ አይመስልም ምክንያቱም በማህበረሰቡ ውስጥ የሚነሱ የስህተት አስተሳሰብ ወረርሽኞችን ለመቋቋም አቅም ሲያንሳቸው ይስተዋላልና በተለይ አንዳንድ ትጋት የሚጎድላቸው አገልጋዮች የእግዚአብፄርን ፈቃድ ከማህበረሰቡ የእለት ተአለት ኑሮ ጋር ማቆራኘት ሲሳናቸው ቤተክርስቲያን ተጽዕኖ አልባ ትሆናለች በዚህ ጊዜ ብርፃንና ጨው መሆናችን እያከተመ ይመጣል ቀድሞ ይኖሩበት ከነበረው አምነት ወጥተው ጌታ ኢየሱስን አንተ ጌታዬ አና መድኃኒቴ ነህ ብለው ከክርስቲያኑ ማህበረሰብ ጋር የሚቀላለቀሉት ምን መተውና ምን ይዘው መሄድ አንዳለባቸው እንዳንድ ጊዜ ግራ ይጋባሉ በተለይ ከክርስቶስ ጋር ያስተዋወቃቸው ሰው ወይንም የደህንነትን ትምህርት የሚያስተምር አገልጋይ ትልቅ ኃላፊነት አለበት አዲስ አማኞች ጌታን ከተቀበሉበት ጊዜ አንስተው አፍ መፍቻ ቋንቋቸውን መተው በባህሎቻቸው መሸማቀቅ ከማህበረሰቡ መገንጠል በተቻለ መጠን ከሌሎች ጋር ተመሳስሎ መኖር በግድ የተጫነባቸው ቀንበር አድርገው ያስባሉ ክርስትና በአገራችንም ሆነ በሌሎች የአፍሪካ አገራት ሲመጣ የወንጌል ሰባኪዎቹ የባህልን ጉዳይ ችላ ብለውት ነበር የተወሰኑት ሚሽነሪዎች ወደ አፍሪካ ሲመጡ አንዳንድ ባህሎቻችንን ሰይጣናዊ እና የማይጠቅሙ አስመስለው አሳዩን የባህልን አያያዝ ካለማወቃቸው የሚሰብኩት ክርስቶስ ከራሳቸው ቋንቋ እና ባህል አንጻር እንድንከተል ጫና አሳደሩብን ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ቄስ ጉዲና ቱምሳ እንዲህ በማለት ተናግረው ነበር መዝሙር አና ሌሎች የቤተክርስቲያን ስርዐቶችን ከአኛ ባህል ጋር ለምን አናዋህደውም ቤተክርስቲያን ለምን ኢትዮጵያዊ እንድትሆን አናደርግም። ጫፉዎ ፈፅኃፅሰሳዕ ቀጋወኋሳዎም ፌሺያዖሄጋሥፖሥም ያሪ ይ ሕደፇረያ ታውቃጎቻፖሥ ማቴ ያለንበት ዘመን የመጨረሻው ዘመን መሆኑ ግልጽ ነው ዓለም በጨለማ ሥራ ተሞልታ ስለታወረች ምን እየተፈጸመ እንደሆነ መገንዘብ ተስኗታል አልያም የዲያብሎስን ፍቃድ ለመፈጸም ደፋ ቀናማለቱን ተያይዛዋለች ያሳለፍነው ክፍለ ዘመን አንዳንድ ሰዎች የደም ክፍለ ዘመን በማለት ይጠሩታል ምክንያቱም ሁለት ከባባድ የዓለም ጦርነቶች ቀዝቃዛው ጦርነት የእስራኤል እና የአረብ ውጊያ እና የተለያዩ ዘግናኝ የሆኑ የግድያ ተግባራት ተስተናግደውበታልና ነው ከየትኛውም ጊዜ በላይ ክቡር የሆነው ሰው በጅምላ ተጨፍጭፎበታል ሕሃጋቂፀ ሕሐሃያ መሃፇሦሥፖም ያመሃፇሥፖ ፀ ይነሳና ራቋም ነረፈረም ደምድረም መናወምፖ ፅደ ጳያ ዕፍራ ይፖፍጳ ማቴ ይህ ቃል መፈጸም ነበረበት እና ምድራችን ተደጋጋሚ ጦርነቶችን የምታስተናግድ አውድማ ሆናለች በአሁኑ ጊዜም የምዕራባውያን እና የአረብ አገራት ፍጥጫ የአሸባሪዎች ስጋት የባህር ላይ ውንብድና የተፈጥሮ አደጋዎች ወረርሽኞች ህገወጥ የጦር መሣሪያ እና የሰዎች ዝውውር የሞራል ውድቀቶች ግብረሰዶማዊነት ውርጃልቅ የሆነ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ዓለምን ከምንጊዜውም በላይ በቅድስና ለሚኖሩባት አጸያፊና አዳጋች ስፍራ እያደረጋዳት ነው የሰው ልጅ በሰብዓዊ ፍጡርነቱ ክቡር መሆኑን እንዲሁም እኩል እና ሊነጣጠሉ የማይችሉ መብቶች እና ነጻነት ያሉት መሆኑ በዓለም አቀፍ ህጎች ላይ ሰፍሯል እነዚህ ደንቦች ቢኖሩም በዘረኝነት ምክንያት በሚፈጠሩ ግጭቶች ግን በብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል በመጽሐፍ ቅዱስ አውነት የማያምኑ ሰዎች እንኳን የሰው ዘር መገኛ ከአንድ ወገን መሆኑን ይናገራሉ ህአክፎር በ ባወጣው ደንብ የሰው ልጅ መገኛው አንድ ዘር አርሱም ከሆሞ ሳፒያንስ አንደሆነ አረጋግጧል ይህንን ህግ አንዲያወጡ የገፋፋው ምናልባትም አኤአ ከ ጀርመን በአይሁድ እና በሌሎች ላይ የፈጸመችው የዘር ማጥፋት ወንጀል ጫና አሳድሮባቸዋል የሚል የብዙዎች ግምት አለ ሳይንሳዊ መረጃ አንደሚያመለክተው እና የተባበሩት መንግስታትም እንዳመነበት ሰው ሁሉ የተገኘውከአንድ ዘር ነው በ ይህንን መርህ ይበልጥ ግልጽ በማድረግ በአንቀጽ ላይ በዘር ላይ ተመስርቶ የሚሰራ ማንኛውም አድሎ በድርጊትም ቢሆን በመርህ ደረጃ ስፍራ የሌለው ነገር ነው በማለት ይገልጻልመጽሐፍ ቅዱስም የሰው ዘር ከአንድ ወገን እንደ ተገኘ በግልጽ ይናገራል ምናጳያየፀሦፖም ኋዖመረመሩ ያሃቻታ ዳያኦ ዳሂኋጩጨረ ይፈልፖ ድ ያምድሮ ይሥያታ ፈፀ ኖሩ ያጎዕውፇ። ብለን ብንጠይቅ አስክንጠራጠር ድረስ በጭካኔ የተሞላ የግፍ ግድያዎች ይከናወናሉ ይህንን የሚፈጽሙበት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም አንዱና ዋነኛው የእኔ ዘር ይበልጣል ስለዚህ ለምን እነካለሁ ከሚል የትዕቢትና እኔነት ስሜት በመነሳት ነው ከብሔራቸው ወይንም ዘራቸው ውጪ የሆነ ሰው በእግዚአብሔር አምላክ መፈጠሩን ማሰብ ይሳናቸዋል ትልቁ ኪሳራ ሰውን ማጣት ነው ትልቁ ኃጢአት በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን ሰው መግደል ነው ትልቁ እግዚአብሔርን የምናቃልልበት መንገድ በራሱ አምሳል የሰራውን ሰውን እንደማይጠቅም በመቁጠር ነው የጥቁር ህዝብ ቀንበር አህጉራችን አፍሪካ የዓለም ማህበረሰብ አባል እንደ መሆኗ መጠን ከዚህ ከዘረኝነት ችግር ውጪ አይደለችም በብዙ መንገድ በማደግ ላይ እንደ መሆናችን መጠን ግጭቶች ያለ ማቋረጥ የሚስተናገድባት ሜዳ ነች እንዲያውም ከእርስበርስ ጦርነት ነጻ የሆነችበት ጊዜ አለ ለማለት ይከብዳል ፕሮፌሰር ሳሙኤል እንደሚሉት የአፍሪካ አህጉር በጎሳ ግጭት የተሞላች ናት ይህም በዛብት እና በግዛት ላይ ነው ከደቡብ እስከ ሰሜን ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ጦርነት እንደተፋፋመ ነው ፕሮፌሰሩ አክለው ብዙ ግጭቶች የሚነሱት በአንድ መንግስት ውስጥ በሚኖሩት የተለያዩ ብሔሮች መካከል ነው ይላሉ የባሪያ ንግድ ዓለማችን ካስተናገደቻቸው ዘግናኝ ግፎች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ሰውን እንደ አቃ መሸጥ እና መግዛቷ ነው ልክ እንደ በሬ አና አሞሌ ጨው ክቡር የሆነ ሰው በገብያ ለሸያጭ ሲቀርብ ነበር ሰለጠንን ያሉት እነ ፖርቹጋል እና ስፔን ባሪያ ያሉትን ከምዕራብ አፍሪካ ወደ አውሮፓ አና አሜሪካ በገፍ ማጋዝ ጀመሩ የሰው ሽያጭ ከድሮም ጀምሮ የነበረ ንግድ ቢሆንም አፍሪካውያን የተሸጡት ግንኢሰብአዊ ተግባራት እየተፈጸመባቸው ነው ማሌውጀጋ ጳወው ዳያድቻሃ ኋረታ ፈፀ ሪጣ ወ። ሰው በተፈጥሮው ማንነቱን መተው አይፈልግም ይህ ከማንነት ጋር ተያይዞ የሚነሳ ጉዳይ ትዕቢትን እና እኔ የበላይ ነኝ የሚሉ ስሜቶችን ሊያንጸባርቅ ይችላል ዶክተር አሰፋ ብዙ አገራት ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዲያመሩ ከሚያደርጓቸው ምክያንያቶች ዋነኛውናአንዱ ቡድን ህብረትን በመፍጠር አንድ እንሁን ሲል ሌላኛው ደግሞ የለም አራሴን በራሴ ማስተዳደር ስለምፈልግ መገንጠል አለብኝ በማለት ሳይስማሙ ሲቀሩ እንደሆነ ይናገራሉኝ የፌደራሊዝም ስርዓት ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ላሉባቸው አገራት አዋጪ የሆነ የአመራር ስልት እንደሆነ ይነገራል ይህም እያንዳንዱ ብሔር የራሱን ማንነት ሳይለቅ ከሌሎች ጋር በመተባበር እንዲኖር የሚረዳ ስርዓት ነው ነገር ግን የዓለም የፌደሬሽኖች ፕሬዝደንት ፌደራሊዝም ለሁሉም ችግሮች መፍትፄ አያመጣም ይላሉ በተጨማሪ ናይጄሪያ ህብረ ብሔር ህዳር ቀን ገጽ ኮርርዌሀከ ልከ ልጠህ ዮዐጠ በ ልየቨር ኮ ኞ ህብረ ብሔር ህዳር ቀን ገጽ ደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ በፖለቲካው ውድድር ገኖ የሚታየው አንድ ፓርቲ ብቻ ነው በማለት ይተቻሉ ዶክትር አሰፋ የድንበር ጉዳይ የፌደራሊዝም ተግዳሮት እንደሆነ ይናገራሉ ረዳት ፕሮፌሰር ጸጋዬ ረጋሳ የቋንቋ አጠቃቀም ዙርያ የተዛባ አመለካከት ካለ ያለግጭት መንስኤ ሊሆን አንደሚችል ስጋታቸውን አስቀምጠዋል ቋንቋ አና ብሔርን መሰረት ያደረገው የአገራችን የፌደራሊዝም ስርአት በብሔሮች መካከል ፍትሃዊ የሆነ የስልጣን ክፍፍልየቋንቋ አጠቃቀም እና በድንበር አከባቢ ያሉ ውዝግቦች ጉዳይ በጥልቀት ሊታሰብበት የሚገባ የቤት ስራችን ይመስለኛል የፌደራሊዝም መጥፎ ጎን ህዝቦች ስለ አገራዊ ጉዳይ ከማሰብ እና በጋራ ጥቅም ላይ ከማተኮር ይልቅ በብሔራቸው እና በዘራቸው ዙሪያ እንዲያጠነጥኑ ያደርጋል ፌደራሊዝም ጠቃሚ ቢሆንም በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ለእርስ በርስ ጦርነት በር የሚከፍት ስርአት ነው አፍሪካ በመጽሐፍ ቅዱስ መነጽር ገና ከዘፍጥረት የተጠቀሰችው አህጉራችን እስከ ዛሬ ድረስ ለክርስትና መስፋፋት ጉልህ ሚና እየተጫወተች ትገኛለች ፇታፅሃወም ወሃ ፅም ዖ ነው ዳፅረታም ዖያሏፇዖሥቷሐዖኃ ምድረ ያታ ይያያሳ ፉ ከሁሉ በላይ ይህች አህጉር እግዚአብሔር ለብዙ ነገር ተጠቅሞባታል እስራኤላውያን የተባዙት በአህጉራችን ውስጥ ነበር ሃላጓዕራሌቋኋም ጳዶ ፅፈሩና ፅድንም ሆ። ፉ ያታማ ታሩ ፖሆፖናፅኃዞ ሳረጳም ታሩጸ ሦሆፖናፀ ዘዳ ዶታ ፅዖ ዕፅ ዕጋ ለምሀ ዳዚሕ ጩጨረ ያፍሥሪና ዕመጃሥ መፅሀምና ራዝና ጥማፖ ሪራቋፖነዕሁዖም ሯያታም ያማማፖ ሂዳጩሬጨዜር ታሟጳሳያያሀ ሐጋጎዶቻሀ ፖሃጎዖ ዳሰዕይጋፉሠም ድሪያ ጎፖሀ ይ ያህረሦፖ ፇጋጋር ይጭና ዘዳ ድፃ መሆንን ወዶና ፈልጎ ያገኘው ሰው የለም የተከተሉት የህይወት መርህ ውጤት ስለሆነባቸው ብቻ ይጋፈጡታል አእንጂ በአገር ደረጃም ስናይ እንደ ምኞታችን ከአሜሪካ አና ጀርመን ጎን በተሰለፍን ነበር ልማትና የኢኮኖሚ እድገት በምኞት የሚደረስባቸው ሳይሆኑ የሚጠይቁትን ውድ መስዋአትነት በመክፈል የሚመጡ ናቸው ከእነዚያው አንዱ እና ዋነኛው ዋጋ አንድነት ነው በተናጠል ከሚደረጉ በጥላቻ ከተቃኘ ጥረት ወጥተን እንደ አገር በጋራ ማሰብ መቻል አለብን መረዳዳት እና መተባበር ለአገር እድገት ግብአት ነው ካልን አሁን ላለንበት ጉስቁልና ደግሞ መከፋፈል እና ዘረኝነት ምክንያት የማይሆንበት ምክንያት የለም ዓለማችን በትዕቢት እና እኔነት ተከፋፍላ ጎራ በመፍጠር ስትዋጋ በነበረችበት የአንደኛው እና ሁለተኛው የዓለም የጦርነቶች ጊዜ ብቻ ከ ቢሊየን ዶላር በላይ ኪሳራ ሲደርስባት ከሰባ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ተገድለዋል የመከፋፈል ትርፉ ሞት እና የኢኮኖሚ ድቀት ብቻ ነው የአንድነት እና የመተባበር መንፈስ ባልነገሰበት አገር ልማት የማይታሰብ ነገር ነው ለአንድ አገር አኩራፊ እና የተጣላ ህዝብ ይዞ መኖር ጫጩት የሌለበትን እንቁላል ታቅፋ እንደምትኖር ዶሮ መሆን ነው ለማን መኖር እንዳለበት ያልገባው ለአገር እና ህዝብ ጥቅም ቅድሚያ የማይሰጥ የአገር እና የህዝብ ፍቅር ልቡን ያልነካው ዜጋ የልማት ኃይል ሳይሆን የጥፋት መሳሪያ ነው በተለይ እንደዚህ አይነት ዜጎች በስልጣን ቦታ ላይ ከተገኙ በቃ ለዚያች አገር ወዮላት ያቺን አገር አንበጣ የወረደባት ዛፍ አስመስለው ነው የሚግጧት በአገራችንም አንዳንድ ቦታዎች ላይ እንደታየው በሞተ እንስሳ ላይ የወረዱ አሞራዎችን ይመስል የከተማን መሬት የሚቀራመቱ ገዢዎች በገዛፃድ ተስተውለዋል ለኢትዮጵያ አገር ድህነትን ይዘን ከመኖር የከበደን ጉዳይ እለት እለት የህዝቡን ደም የሚመጡ ቫምፓዩዬዩሮች ተሸክመን መጓዝ ነው ትልቁ ሃፍረታችንም ያሳደጋቸውን ያስተማራቸውን እና ያስተዳድሩኛል ብሎ የሾማቸውን ህዝብ በጭካኔ የሚግጡ አንዳንድ መሪዎች ይዘን መኖራችን ነው ልማት ሀብትን ማካበት ሳይሆን ስለ ልማት ትክክለኛ አመለካከትን ከመያዝ የሚጀምር ጉዳይ ነው አገር አና ህዝብን ከመውደድ እና ከማክበር መጀመር አለበት በተገኘ አጋጣሚ ህዝብን እና መንግስትን የሚሰርቅ ሌባ ካለ የድህነት ምንጭ እርሱ ነው አገርን መውደድ ደግሞ ሰውን መውደድ ነው ሰውን ስንል በአምላክ አምሳል በመሠራቱ ብቻ ወገኑን ጉሳውን ግምት ውስጥ ሳናስገባ መቀበል እና መርዳት ማለት ነው ሌላው የልማት ነቀርሳ አሁን አሁን በመንግስትም ሆነ በተለያዩ ቢሮዎች ለመቀጠር እና አንድ ጉዳይን ለማስፈጸም ዘመድ አለህ ወይም የለህም ነው አንጂ ችሎታ ግምት ውስጥ ይገባል የሚለው ሃሳብ እየጠፋ ነው ልክ ባልሆነ አሰራር ዘመዶቻችን ካልሆነም ከብሔራችን የሆነውን ሰው መርዳት በመርህ ደረጃ እንደ ብልሹ አሰራር የሚፈረጅ በተግባር ደግሞ የግድ መፈጸም አለበት የተባለ ይመስል በትጋት እየተተገበረ ያለ አውዳሚ አካፄድ ነው አገራችን ለምን አላደገችም የሚለውን ጥያቄ ካነሳን መልሶቻችን በጣም ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ በዋናነት ግን እንደ ጥላቻ ቂም መከፋፈል አገርን የጊልዮሽ የሚያስኬድ ነቀርሳ የለም ኢትዮጵያ እንደ ማንኛውም የዓለማችን አገራት አንዲት ሉአላዊት አገር ነች በዚህች አገር ለመወለዳችን ምርጫው የእኛ ሳይሆን የፈጣሪ ስለ ሆነ በደስታ ልንቀበል ይገባናል የእኛ ሥራ ስላልሆነ እግዚአብሔር ልክ ነው ብለን በጸጋ መቀበል አለብን ነገር ግን አንድ ነገር ልብ እንበል ጌታ ነገሮችን ሲያደርግ በአላማ እንጂ ድንገት ስላልሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ የተወለድነው ለሥራ እንጂ በዘፈቀደ አይደለም ይህንን የእግዚአብሔር አላማ በውል ከተረዳን ህዝባችንን በታማኝነት እናገለግላለን ብዙዎች ያሉትን ተግዳሮቶች በአንድነት ከመጋፈጥ ይልቅ ፍርጥጫን መርጠናል ግድ የለም እኛ በእውነት እና በጽድቅ እንስራ እንጂ የማይለወጥ ነገር የለም ከምን ጊዜውም የበለጠ የመተባበር ስሜት መፍጠር አለብን የአማራ ልማት ማህበር መፈክር ይመቸኛል አንድ ሆነን አንደ ሺሺ ሆነን እንደ አንድ የሚሉት አብረን ቆርሰን መብላት ልምዳችን እና የምንታወቅበት ባህላችን እንደሆነ ሁሉ አብረን መስራትንም እንልመድ ልማት የመተባበር ውጤት ነው አንድ ክልል ላይ ያለውን ሀብት ከሌላ ክልል ጋር እንካፈል በንግድ እንተሳሰር ልምዶቻችንን ተለዋውጠን አብረን እንስራ ይህን ካደረግን የሰማይ ያክል የራቀንን እድገት በመዳፋችን ላይ አናስገባለን በእጃችን ላይ ያለው ወርቃማው እድል አሁን ያለንበት ወቅት አንድነት ለመፍጠር ልማቱን ለማቀጣጠል በዲሞክራሲያዊ መንገድ ለሰላም ለመታገል በሮቹ ክፍት ናቸው በእጃችን ላይ ያሉትን ጥሩ አጋጣሚዎች እያመከንን የተሻለ ነገርን ስንጠብቅ በከንቱ ዘመናችንን እንዳንጨርስ የኢትዮጵያ ሕገመንግስት የብሔር ብሔረሰቦችን እኩልነት እስረግጦ አስቀምጧል በተለይ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ላይ። ያፇ ያሠሥራው ሳቨታፖ መፅዕጎዶቻፖሙዎ ይታያፀፖው ጋረና ሐዋ ቤተክርስቲያን የተጋፈጠችው የመጀመሪያው ችግር የዘረኝነት ችግር ነው በአግባቡ ካልተቆጣጠርነው የመብዛት አንደኛው አስቸጋሪ ገጽታ መከፋፈልን ማስከተሉ ነው በሐዋርያት ዘመን የነበሩ አማኞች አስፈሪነታቸው ሞገሳቸው እና ስኬታቸው አንድነታቸው ነበር ቤተክርስቲያን አንድነቷን ከክርስቶስ ባገኘችው አዲስ ማንነት ላይ አጥብቃ ካልተከለች በስተቀር በየጊዜው የሚወጡ መስፈርቶች የክርስቶስ አካል የሚበታትኑ አውሎ ነፋስ ይሆናሉ ስንሰባሰብ ለአንድነታችን በክርስቶስ ካገኘነው ማንነት ውጪ ሌላ መስፈርት ከተፈለገ ቤተክርስቲያን መንኮታኮት ትጀምራለች ጌታ አለሁበት የሚል ብቻኛው ህብረት በአርሱ ማንነት አና ከአርሱ ዳግም መወለድ ብቻ ምክንያት በሆነበት ህብረት ነው ሌላ ምክንያቶች ቋንቋ ባህል ብሔር ለመሰባሰባችን ምክንያት ከሆኑን ጌታን በዚያ ጉባኤ ውስጥ መፈለግ በኤርታሌ ውስጥ የበረዶ ግግርን እንደ መፈለግ ነው በዋናነት ዘረኝነት ቤተክርስቲያንን በሚከተሉት አቅጣጫዎች ይጎዳል ጋብቻ ላይ የሚያጠላው ክፉ ድባብ የጋብቻ አጣማሪዎች እንደሚነግሩን እግዚአብሔር መንግስትንና ቤተክርስቲያንን ለመመስረት ቤተሰብን እንደ መሰረት ድንጋይ እንደሚጠቀም ነው ጋብቻ ደግሞ በቤተሰብ ግንባታ ላይ ማዕከላዊውን ቦታ ይወስዳል እግዚአብሔር አንድ ወንድና ሴት ተጋብተው በፍቅር ኞ ሀር ልባሀህበፀ በቨጠዕ ዞ። ኤፌ የቤተክርስቲያን አባላት የአንድ አባት ልጆች ከጌታ ዳግም የተወለዱ ከልብ የሚፋቀሩ ናቸው አሁን ባለው የማህበረሰብ አደረጃጀት ሰዎች ከተወለዱበት አካባቢ ለትምህርት ለንግድ ለመንግስት ሥራ እና ለመሳሰሉ ጉዳዮች ከቦታ ቦታ በመዘዋወር ይኖራሉ ከነበሩበት ቤተክርስቲያን ወጥተው ወደ አዲስ ማህበረሰብ ሲቀላቀሉ ቤተክርስቲያንን መፈለግ ይጀምራሉ ከዚያ ሲያገኙ በታላቅ ደስታ ወንድሞቼን አገኘሁ ብለው ህብረት ለማድረግ ሲሞክሩ የጠበቁትን ፍቅር ሳያገኙ ይቀራሉ ምናልባት ቤተክርስቲያኒቷ በጌታ ፍቅር ሳይሆን በቋንቋ እና በብሔር ፍቅር ውስጥ ተዘፍቃ ይሆናል ከሌላ ብሔር የመጡትን የምትቀበልበት ቦታ አስከምታጣ ድረስ ልበ ጠባብ ትሆናለች አዳዲስ ሰዎች ይህንን በሚያዩበት ጊዜ ጥያቄ ይፈጠርባቸዋል ግራ መጋባት ይጀምራሉ ለጌታ ብለው የተውትን የድሮ ማንነት ማሰብ ይጀምራሉ ዘማሪ አሸቱ ይባላል በቀጨኔ ባለችው ቤተክርስቲያን እያገለገለ ነው በቀጨኔ አከባቢ የሚኖሩ ቤተአስራኤላውያንፈላሻዎች ከዘመናት በፊት ከጎንደር እና መራቤቴ መጥተው እንደ ሰፈሩ ይናገራል ዘማሪ እሸቱ በዘራቸው ምክንያት ስለ ደረሰባቸው መድሎ እንዲህ ይናገራል ቀጨኔን ሌላኛው ህብረተሰብ ቡዳ ወይም ወደ ጅብ የሚለወጡ ህብረተሰቦች የተሰበሰቡበት አድርጎ ነው የሚያስበው ይህ አፈታሪክ ህብረተሰቡ ላይ ሰርጾ በአናንተ ያለው በአለም ካለው ይበልጣል የሚለውን በተሸከመች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እንኳን ሳይቀር በዚህ አፈታሪክ ተፅእኖ ስር ወድቃለች ለቀጨኔ ህዝብ ያላት አመለካከት ልክ ሌላኛው ህብረተሰብ እንደሚያስበው ይመስለኛል በጣም የሚገርምህ ቤተክርስቲያን ወደ ቀጨኔ ሳትመጣ አንዳንድ የቀጨኔ ሰዎች ጌታን ፈልገው ወደ አንዳንድ ቤተክርስቲያን ፄደው ጌታን ቢቀበሉም ቀጨኔ በመሆናቸውብቻ ከአንዳንድ ሰዎች ባለማስተዋል አድሎ እና መገለል ሆኖባቸው ህብረተሰቡ አንደሚለው እየተባሉ ተሸማቀው ክርስቶስን ከማመን ወደኋላ የሚሉ ብዙዎች አሉ በዚህ ምክኒያት ተሰናክለው ከጌታ ቤት የወጡ ብዙ ሰዎች በግሌ አጋጥመውኛል የቀሩት ደግሞ ባይተዋር ሆነው የጌታ መአዛ ሳይሆን ዘረኝነት በሚሸትበት ጉባኤ ውስጥ በምጥ የሚኖሩም አሉ በግብዝነት እና በኃይማኖት ጭንብል ሳይሆን እንደ ባለ አእምሮ ካሰብን አንድ ሰው አንድ ጫት ቤት ዛሬ ቢገባ ወይንም የአልኮል መጠጥከሚጠጡ ሰዎች ጋር ቢቀላቀል ያለ አንዳች ጥያቄ እንኳን ደህና መጣህ በማለት ይቀበሉታል ካላቸው አካፍለው የማህበራቸው አባል ያደረጉታል በቀጣይነትም ይገባበዛሉ በባህርይ ይጣጣሙ እንጂ የብሔር ጉዳይ አሳሳቢ አይሆንባቸውም አንዲያውም በዘራችው ዙሪያ እየተቀላለዱ ሲጫወቱ ይታያሉ ቅጠል እና አልኮል ሰውን ይህን ያህል አንድ ማድረግ ከቻለ የክርስቶስ ደም እንዴት ዘራችንን አያስረሳንም። የአገር ሽማግሌዎች የማስታረቅ ጥበባቸውን አሟጠው ተጠቅመው ለዚህ ትውልድ ትልቅ ቁምነገር ይስሩ ለፍትህ ለአንድነት ለዜጎች የጋራ ጥቅም መንግስት ይወስን የህዝብ በፍቅር በጋራ አብሮ ተቀባብሎ የመኖር አሴቶች ከተቀበሩበት ይውጡ ዙፋን ይዘጋጅላቸው አነርሱ ይግዙን እውነት እና ፍትህ ይደግፉት ያኔ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት ዋና ጽሕፈት ቤት መገኛ ብቻ ሳትሆን ለአህጉራችን የመልካም አስተዳደር እና የልማት ፋና ወጊ ትሆናለች የአፍሪካ አባቶች ኢትዮጵያ አጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አፍሪካ ትከተላለች ያሉት የእነ ኩዋሜ ኑኩሩማ ትንቢት አውን ይሆናል ክርስቶስ ለፍቅር ውድ ዋጋ ከፈለ እኛ ደግሞ በየጓዳው እየፈነዳ የዋሆችን የጥላቻ ሰለባ እያደረጋቸው ያለውን የዘረኝነት ፈንጂ ለማምከን ወገባችንን ታጥቀን እንነሳ የዘረኝነትን አውራቂስ ተጋፍጠን መከፋፈልን ከመሰረቱ ለመንቀል ታላቅ መስዋዕትነት ከፍለን ለቀጣዩ ትውልድ ፍቅርን ለማውረስ ልባችንን እናዘጋጅጀ ዘረኝነትን ለማጥፋት እርምጃዎችን በሦስት ደረጃ መውሰድ ይኖርብናል እነርሱም የግል ውሳኔ የቤተክርስቲያን ኃላፊነት ከእያንዳንዱ ብሔር የሚጠበቅ ግዴታ የግል ውሳኔ አገር የግለሰቦች ስብስብ ነች እያንዳንዱ ዜጋ ከዘረኝነት ቢጸዳ አገሪቱ በፍቅር በአውነት እና ህብረት የተሞላች ትሆናለች ይህ የማይሆን ቢመስልም ሊደረስበት የሚችል ግብ ነው በተለይ ከማንም በላይ ከአማኞች ትልቅ ምሳሌነት ይጠበቃል ብዙ ከተሰጠው ብዙ ይፈለጋልና የተቀበልነው ትልቁ ሀብት ክርስቶስን ነው ሰው የፍቅርን ምንጭ ተቀብሎ ጥላቻን ማፍለቅ የለበትም አንኳን ለጎረቤት አይደለም ለአገር የሚበቃ የፍቅር ክምችት ከእኛ ዘንድ አለ ስለዚህ በግላችን ትልቅ ውሳኔ ማድረግ ይኖርብናል የ ማ መርሆች በግላችን ከችግሩ ለመላቀቅ ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን እንከተል ሀ ማወቅ ለ ማጋለጥ ሐ ማፍረስ ሀ ማወቅ ስለ ዘረኝነት አንድነት ፍቅር ያለንን መረዳት በእግዚአብሔር ቃል መመዘን አለብን መረዳታችንን በጥልቀት መፈተሽ ይኖርብናል የብዙዎቻችን መረዳት በተረት ተረት መልክ ቤተሰቦቻችን የነገሩን ተዓማኒነት የሌላቸው ታሪኮች ላይ ተመስርቶ እንደሆነ እገምታለሁ ብዙ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ስለ ፍቅር እና አንድነት ሳይሆን የእነርሱ ቤተሰብ ከተሻለ ዘር እንደ መጡ ሲተርኩላቸው ነው ያሳደጓቸው ይህ ደግሞ ሌሎችን እንዲንቁ እና በትዕቢት ተሞልተው እንዲኖሩ አድርጎአል በሌላ በኩል የምናነባቸውም ጽሑፎች ሚዛናዊ ናቸው ለማለት አያስደፍርም ማንኛውንም ነገር ማንበብ ተገቢ ቢሆንም አእምሮአችንን በማይመጥን አውቀት አና በተዛባ መረዳት መሙላት ግን ርካሽ ሕይወት አንዲኖረን ያደርጋል እዝይ ለውፇሥ ማጣታ የዖሃንሇሣ ጋፍፇለፅቋ ለሦጋም ዳውፇፖፇ ጋፖሃሳና ጎሀ ዳሉሃፖያንቨ ጳጠጎሃኃሥራ ያዖላምጎሀሃም ጋፇ ሪዕጋፖሃጳሳና ኋኔ ደፇም ሷ። ውዖያጎዕውም ለያ ዕጳሕጋሌርረም ዳውፇፖ ይ ዖሟንው ፍ ያጎውታሃ ነፓረ ሥታ ናደረጎለሀ ርረሃነሦዕም ሐመፖ ፖረሪ ይዶያታ ረግሥ ቆሮ ዘረኝነት ጸረህብረት አስተምህሮ መሆኑን አብጠርጥረን ካወቅን ለቤተክርስቲያን እድገት እንቅፋት መሆኑን ማጋለጥ ግድ ይለናል በመጨረሻ ደግሞ የተጋለጠውን በማፍረስ በምትኩ ፍቅር አና መተባበርን መትከል ይኖርብናል በአእምሮ ውስጥ ተሰንቅሮ ፍቅርን እንደ አሲድ በልቶ ለማመንመን ጊዜ እንደወሰደባት ሁሉ ለእግዚአብሔር ቃል አስተምህሮ ስፍራ ለመልቀቅም ጊዜ ይወስድበታል ዘረኝነት በአብዛኛው የሚበቅለው በእኔነት እና በትዕቢት ስለ ሆነ ለመንቀል ትንሽ አስቸጋሪ ነው የአምላካችን ቃል ግን መዶሻ ስለሆነ ይህንን ክፉ ግንብ ሊያፈራርስ ይችላል የተፈጠርነው የጥላቻ ኮሮጆ በመሆን ዘረኝነትን ለመሸከም ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ለመሆን ነው ይህ ግን ውሳኔ የሚጠይቅ ተግባር ነው ሰው ሁሉ ደጁን ቢያጸዳ ፓሪስ ትጸዳለች እንደሚባለው በግላችን ልባችንን ፈትሸን ዘረኝነትን መንጥረን ካስወገድን ቤተክርስቲያን የፍቅር አምባ ትሆናለች የቤተክርስቲያን ኃላፊነት ግረርነፆዕ ጋር ለሄድ ፖፖታ ድዮ ዖሥሥመመመቃቻሯራ ቻታ ረነዕዖይሰ ዓጳና ጴይሥፎ መፀም ያፇሪያ ዕው ይጎፖ ፊዖ ዉይም ጩዎ ው ይገፖ ወድም ፊቱም ያያም ይሥጎቻሥ ረዕኃፇዕ ጴዖኑሱዕ ሰሯድ ው ናፇዶናፍ ገላ ሰዎችን በአውነተኛ የወንጌል ቃል በመድረስ ከዘላለም ሞት የሚያመልጡበትን መንገድ የመጠቆም የዳኑት ደግሞ ጸንተው አንዲቆሙ የጌታ ደቀመዝሙር እንዲሆኑ የማስተማር ኃላፊነት የተሰጣት ተቋም ናት ቤተክርስቲያን እነዚህ ከባድ ተግባራት በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እና አንድ በመሆን የሚፈጸሙ ናቸው የእግዚአብሔር ኃይል በመካከላችን እንዲገለጥ የልብ አንድነት ሊኖረን ግድ ነውጌታ ቅዱስ ስለ ሆነ ቤተ መቅደሱ ለመሆን መቀደስ አለብን የሚቀድሰን የሚያነጻን የክርስቶስ ደሞ እያለልን በደላችንን ታቅፈን የምንቀመጥበት ምክንያት የለንም ያን የሚያህል ርዝመቱ የማይለካ ጥልቀቱ የማይደረስበት ከአእምሮ በላይ የሆነ ፍቅር ፈሶብን ሰው ካረገን ሰውን በብሔሩ ብቻ ለመጥላት ስናስብ አእምሮ የጎደለን ማሰብ የተሳነን መሆናችን አይደለምን። ው ጎፅው ፇፍ ይመኃታ ዮና ኢትዮጵያ አንደሚወራልን በመልካም መንገድ የምትታይ አገር ብቻ አይደለችም ብዙ ግፎች ተፈጽመውባታል ንፁህ ደም ፈሶባታል ስለዚህ ፍርስራሾችን ጠርገን ለአዲስ ግንባታ ማዘጋጀት አለብን አገር የምትገነባው ጥፋቷን አምና በእግዚአብሔር ፊት ስትወድቅ ነው አራሳችንን ማታለል የለብንም ኃጢአታችንንም ሳንሰውር በጌታ ፊት ተናዘን ምህረት እንለምን ያን ጊዜ ፈውስ ይሆናል ያለፉት ነገስታት አንዱ ብሔር በሌላው ላይ የፈጸሙት ግፍ እና ግድያዎች በግልጽ ይታወቃሉ እነዚህን ታሪኮች ለመሸፈን ለማጣመም ብሎም ለመድገም መሞከር በጉስቁልና ውስጥ ለመቆየት ሁፄታዎችን እንደማመቻቸት ነው በግልጽ እንደሚታየዉ የሰይጣን መልዕክተኞች በየብሔሩ ውስጥ ተሰግስገው ጥላቻ እና መለያየትን አየረጩ ይገኛሉ እነዚህ ሰዎች ወደ ፊት ሳይሆን ወደላ እንድናስብ የሚያደርጉን ናቸው ያለፈውን ነገር በይቅርታ አልፈነው እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ፊት መፄድ አለብን ስለ አርቅ ስናስብ አንድ መሰረታዊ አውነት ማወቅ ያለብን ይመስለኛል አርቅ እውነትን ከመፈለግ የሚጀመር ሂደት ነው ይህ ይቅርታ ለይስሙላ ሳይሆን በአውነት ላይ የተመሰረተ ከልብ የሆነ እና ዘላቂነት ያለው መሆን አለበት እርቅ በአየር ላይ የምንፈጽመው ሳይሆን ተጨባጭ ሁኔታ ውስጥ የሚከናወን የፈውስ መንገድ ነው በቀል ለየትኛውም አካል አዋጪ መንገድ አይደለም ያለፈውን ታሪክ ቆፍረን እራሳችንን ለጦርነት ከማዘጋጀት ይልቅ በፍቅር እና በይቅርታ አልፈን በጋራ ጉዳይ ላይ በማትኮር አብረን መኖር የሚያዋጣ ነው ማርቲን ሉተር እንዲህ ይላሉ ጥላቻ ጥላቻን ማስወገድ አይችልም ፍቅር ብቻ ነው ያንን ማድረግ የሚችለው ቫይረሱን ለመግታት በጀት ይመደብ ዘረኝነት አውዳሚ በሽታ ነው ከጆሮ ደግፍ በሽታ ጋር ይመሳሰላል ወደ ፊት ሳይሆን ወደ ጎን ወይንም ወደ ጊላ የሚያጣምም ነው ዘረኛ የሆነ ሰው የፊቱን ቀና ብሎ ማየት አይችልም የትላንትናውን መቆፈር ደስ ይለዋል ይህንንን ችግር ለመቅረፍ ምርምሮች መደረግ አለባቸው ዘረኝነት ላይ የጥናት ጽሑፎች ቢዘጋጁ መልካም ነው በዚያ መሠረት የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ቢቀረፁ ጥሩ ነው የንሰፃ የትምህርት እና የውይይት ፕሮግራሞች ቢነደፉ ከፍተኛ ጠቀሜታ አላቸው ፍፁም የሆነ መፍትፄ በመጽሐፍ ቅዱሳችን ቁልጭ ብሎ በማያሻማ ሁኔታ ተጽፏል ያም የህግ ሁሉ ማሰሪያ ነው ኃ ፅሥቻ ፈቷሮርረፖጎሃሦሥራ ያምፖወፍፖሃ ይሥዶታ ናታሥ ደግም ሯሥ ዲድረሦጎፖውያ ጋማግም ቧያፖም ይሀ ጎውኖ ማቴ ይህንን መፍትሄ ይበልጥ ለመጠቀም ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ከዘረኝነት አንጻር ለማሳየት ያክል እነዚህን ደረጃዎች ብንከተል አዋጪ ነው ሀ ዘረኝነት ችግር መሆኑን እናረጋግጥ ዘረኝነት የብዙ ሰዎች ህይወት የጠፋበት ንብረት የወደመበት ቤተክርስቲያን የተከፋፈለችበት ጉዳይ ነው ስለዚህ ከጥላቻ ምንም ስለማናተርፍ ዘረኝነት ችግር መሆኑን ልንተማመን ግድ ነው ለ የችግሩን ምንነት መረዳት የክፋት ሁሉ ምንጭ ሰይጣን የመልካም ነገር ሁሉ መገኛ ደግሞ እግዚአብሔር ነው አሮጌውን ማንነት በመጠቀም ሰይጣን የሰውን ልጅ በጥላቻ ይነድፈዋል ዘረኝነት በእርግጥ አጸያፊ ተግባር ነው ሒ የችግሩን መንስዔዎች ማጥናት ዘረኝነት በዋናነት ከአኔነት ከትዕቢት ከጥላቻ የሚመነጭ ነው ዘረኛ የሆነ ሰው መጠኑ ይለያያል እንጂ እነዚህ ባህሪያት ይነበቡበታል መ የመፍትፄ አቅጣጫን ማስቀመጥ ሙሉ መፍትሄው በእግዚአብሄር ቃል ውስጥ ተቀምጦአል ያለፈውን መርሳት ታሪክን በአግባቡ መያዝ እና መጠቀም በደልን በምህረት ማለፍ አስፈላጊ ነዉ ሠ አራሳችንን በየጊዜው መፈተሸ በቆሸሸ ዓለም ውስጥ እስካለን አንዳንዴ በድንገት ልንስት እንችላለን ስለዚህ ቶሎ መታረም ከስህተት መማር ተገቢ ነው ታሪክን በአግባቡ መያዝ ኃፊ ሥፊ ለኃፍፖፅሥራ ያፇድም ደምርና ያያውሃም ፖምፈሥ ናሃራቋሥ። በትውልድ መሃል መተማመን እና የወንድማማችነት ስሜት እንዲጎለብት ከመጥፎ ጠባሳ ተላቀን የጋራ የሆነ የልማት ስራ ላይ መሳተፍ አለብን ቋንቋን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መጠቀም ምደሂም ሥታ ፅድ ሀና ዕዳድ ሮረ ነዕያረም ዘፍ ቋንቋ መግባቢያ ነው ነገር ግን ቋንቋ የእውቀት ማሳያ የብሔር መታወቂያ የተሻልን ሰዎች እንደሆንን ለመግለጽ የምንጠቀምበት ከሆነ አደጋ ነው በዓለም ላይ ያሉ ቋንቋዎች በቅንነት ከተጠቀምንባቸው ጌታን ለማምለክ ወንጌልን ለመስራት እና ከሰዎች ጋር በስፋት ለመግባባት እድል ይሰጠናል በፍቅር የማናደርገው ከሆነ ግን የሰው ቋንቋ ይቅርና የመላዕክትም ልሳንም ቢሆን አይጠቅምም የቻይና እና የኢትዮጵያ ሰራተኞች አንድ ቋንቋ ባይናገሩም በአንድነት የግንባታ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን አብረን እየኖርን አንዱ ብሔር የሌላውን ብሔር ቋንቋ ለምዶ መግባባት አይፈልግም ይህ ደግሞ መርገም እና አብሪት ነው ቤተክርስቲያን ውስጥም አንድ አላማ ግልጽ መመሪያ ባለበት አንድ የሚያደርግ መንፈስ በፈሰሰበት አንድ መሆን ያለመቻል ትልቅ ኪሳራ እና ውርደት ነው ኩሬውን ማድረቅ ይሻላል ያረዕዖዕ ጴቦይትዕም ያሆት ሥጋሃ ዕፉመጓታና ዕምሞ ጋሮ ፇታ። የፍቅር አብዮት መቀጣጠል አለበት የፍቅር እንቅስቃሴ መጀመር አለበት ዓለምን ጥላቻ እና ጦርነት አድቅቋታል ይንከባከቡኛል ያለቻቸው መሪዎቿ አሽቀንጥረው ጣሏት እሸሸግባቸዋለው በማለት ተስፋ ያደረገቻቸው ምሽጎች ተደርምሰው እርቃኗን አስቀራት ደስታና እርካታን ለማግኘት የፈበረከቻቸው ረቂቅ የስልጣኔ ምርቶች ሌላ ስጋት ፈጠሩባት የምታደርገው ሁሉ እያታከታት ነው ሲኦል አፏን ከፍታ ልትውጣቸው በጭካኔ ልታሰጥማቸው ተዘጋጅታለች በክርስቶስ የቤዛነት ሥራ ካላመኑ መትረፍ እንደማይችሉ ግልጽ ነው እኛ ክርስቲያኖች አለት አለት ስለ እግዚአብሔር ፍቅር እአና ምህረት የምንዘምር ምን ያክል እንደተረዳነው ግራ ይገባኛል የአግዚአብሔርን ፍቅር የምንገልጥባቸው መንገዶች የጠፉብን መሠለኝ ምክንያቱም የፍቅር ማሽናችን ብዙ ፍቅርን ሳያመርት ተበላሽቶ ዝጎ የተቀመጠ ይመስለኛል እንኳንስ በውጪ ያሉትን በፍቅር ስበን ወደ ቅዱሳን ጉባዔ በማምጣት የራሳችን ማድረግ ይቅርና ወንድሞቻችንን ለመቀበል መስፈርቶቻችን ብዙ ናቸው ነፍሳችን በጥላቻ ተወጥራ በብሔር ተሰነጣጥቀን ተቀምጠናልና ከራሳቸው ብሔር ቋንቋ እና ባህል ወጥተው የምስራቹን ቃል እያጠፉ ላሉ ወገኖች ለማድረስ የደፈሩ የወንጌል አርበኞች እየመነመኑ ነው ክርስቶስን ባለ ማግኘቱ ከእግዚአብሔር ቁጣ የሚሸሽበትን መጠለያ አጥቶ የሚንከራተተውን መጠበቅ አየተሳነን ነው አኛ በቤት ሆነን የአግዚአብሔርን ፍቅር እያጣጣምን በውጭ ላሉት የወንጌልን አውነት ያለ ማብሰር የእግዚአብሔር ቁጣ ይፍጃቸው ከማለት አይተናነስም በዓለማችን ላይ እየተከናወኑ ያሉትን አሰቃቂ አና ተስፋ አስቆራጭ የጥላቻ አና የዘረኝነት ውጤቶችን መቀልበስ የምትችል ቤተክርስቲያን ብቻ ነች የተመረጠ ከፍቅር የመነጨ ትልቅ ኃይል ያነገበ አንድ ህብረት ያሻናል ልክ በክሩሴድ ጊዜ እአኤ ጊዜ እንደ ተፈጸመው ስህተት በፍቅር መስዋዕት ለመሆን የመጣውን ጌታ በጦርነት ለመርዳት የመጣር አይነት ያለ ማስተዋል ችግሮች ይታያሉ ጌታችን ያስታጠቀንን የጦር መሣሪያ እርሱም ፍቅርን ካልያዝን ማንንም ለጌታ መማረክ አንችልም ከልብ የሆነ መልዕክት ለውድ ወዳጄ። በሁሉም ሀሳብ ላይ ተስማምተናል ለማለት አልደፍርም ያንንም ማድረግ አይጠበቅብህም ብቻ በአንድ ነገር ላይ እንስማማ እርሱም ዘረኝነት እና መከፋፈል ለአገራችን እንደማይበጅ እና በቤተክርስቲያን ውስጥም ይህ ገዳይ መርዝ መገኘት እንደሌለበት በቃ ከቁጭት እና ከሀሜት ተላቀን ወደ ተግባር እንሻገር ማንንም ከመተቸትህ በፊት ልብህን ፈትሸው በቃሉ ብርፃን የውስጥ ማንነትህን በርብረው በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ጥላቻ በቀል ዘረኝነት ቂመኝነት መኖራቸውን እና አለመኖራቸውን አረጋግጥ እነዚህ አጸያፊ ተግባራት እና ሀሳቦች በውስጥህ ከተገኘ አትሸማቀቅ ለመደበቅም አትሞክር ምክንያቶችን በመደርደር እራስህን ነጻ ለማውጣት አትጣጣር ነገር ግን ጥፋትህን አምነህ ተናዘህ ንስፃ ግባ ላለመድገም ወስን በደሙ ታጠብ ያው ሃጢአተኛ መሆንህን ያመለከተህ መንፈስ ይቀድስፃል ከጌታ ጋር እርቅ ፍጠር አሁን እንኳን ደስ አለህ የለውጥ ፋና ወጊ ሆነህ የክርስቶስን የፍቅር አርማ አንግበህ መፍትፄ ለመሆን ተዘጋጅ ዳግመኛ በዘረኝነት ቀንበር ሥር ላለመውደቅ ልብህን በቃሉ አውነት ሙላው ይህንን ካደረክ የዓለምን የጥላቻ በረፃ የሚያለመልም የፍቅር ምንጭ ከውስጥህ መፍለቅ ይጀምራል ሰውን ሁለት ቦታ ብቻ ከፍለህ የምይታበት አዲስ እይታ ይሰጥፃል ያለ ክርስቶስ ወደ ዘላለም ጥፋት እየነጎዱ ያሉ የኢየሱስን የድነት ታላቅ ሥራ ባለመቀበል ወይንም ባለማወቅ የሰይጣን ምርኮኛ ሆነው ያሉት እና በክርስቶስ በማመን የዘላለም ደስታ እና ፍስሃ ለመቀዳጀት የሚሄፄዱት ነገሮችን እንደዚህ ከተረዳህ ዓላማህ እና ተልዕኮህ አንድ ነገር ብቻ ይሆናል የልብህ ግለት በአንድ ጉዳይ ላይ ያተኩራል አርሱም ወደ ሞት የሚሄዱትን መታደግ ውስጥህ በዚህ ሲሞላ ለዘረኝነት አና ለጥላቻ ስፍራ ታጣለህ ኢምንት ጉዳዮች ስለሚሆኑ አይታዩህም በአንድ ወቅት እንደዝሆን ግዙፍ የነበሩ አሁን ግን እንደ ትንኝ ይሆናሉ የምነግርህ ማንም ያልሞከረውን አይደለም አባትህ ኢየሱስ ይህንን ፈጽሞታል በሥጋ ከአብርፃም ዘር ቢወለድም ለዓለም ህዝብ ሁሉ ጊ ሞተ ፍቅር ማለት ይሄ ነው ሐዋሪያት እና የእምነት አባቶች ይህንን ደግመውታል ብዙ የወንጌል አርበኞች ከወገናቸው ተሰደው ለሌሎች ብሔሮች መስዋዕት ሆነዋል የማያውቁትን ህዝብ ቋንቋ እና ባህል ተቀብለው የክርስቶስን ፍቅር አንጸባርቀዋል አንተም በቃ ወስን።