Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለአሁኑ ግን እኔ አንዱን ለመምረጥ ያህል በ» ቀጥታ የምታገኙበትን ቦታ ልጠቁማችሁ ኗሪ ቫ ኦሪገን ወይም አርጌንስ ዘፍጥረትን የተረጎመበትን ድርሳንዐጠፎ ዐክ ክ እዚህ ማብራሪያ ላይም ብዙ ጊዜ በእርስዋ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣ መሬት ለሚያርሱአትም ደግሞ የምትጠቅምን ከጤ ዩየ ዮሃ መዝ ጴጥ ባ ኙ ፐኗብኮ ኘ ለ ርዐክክፎክሸሃ ዐክ ርክር ከ ከዐበ ዘጸ ወንድም አከሊል ኦሪገን ተሳቢዎችን የሃጢዓት ሃሳብ ምሳሌ ብሎ ከፈታ በኋላ እግዚአብሔር የሚበርሩትንም የሚሳቡትንም በአንድነት መልካም እንደሆኑ ከተናገረ እንዴት ተሳቢን ከከፋት ጋር እናገናኛለን በማለት የሚጠይቅ ሰው ይኖራል በማለት ጥያቄ አንስቶ ሲመልስ እነርሱም ቢሆን ለእኛ መልካሞች ናቸው ምከንያቱም ብዙ ዋጋን ያሰጡናል ያስሸልሙናልና ሰይጣን ያንን ሁሉ ከፉ ነገር ስላደረገበት ነበር ኢዮብ በእጥፍ የተባረከው ሃዋርያው ጳውሎስም ማንም ቢሆን እንደ ህጉ ካልታገለ አከሊልን አያገኝም እንዲል ጥንቁቆች ሆነን ብንጓዝ ሁሉም ነገር ለእኛ ለመልካም ነው ስለዛ መልካም እንደሆነ እየ አለ ይላል እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ ባረካቸው ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት ግዚትም የባህርን አሳዎችቹንና የምድር አራዊትን የሰማይ ወፎችንና እንስሳስትንም ሁሉ በምድር ላይ ከፈጠረው ከእህል ፍሬ ሁሉ ለእንስሳትም ለሰውም መብል ይሆን ዘንድ ሰጠ። ማታም ሆነ ንጋትም ሆነ ስድስተኛ ቀን በባህሪው ማለት ሰጪ የሴለበት ለማለት እንጂ እግዚአብሔርስ በባህሪው አንዲህ ነው ተብሎ የሚነገር አምላክ አይደለም በባህሪው ማንም አያውቀውም ከሰውና ከመላእከት አንደበት ከቃላት ሁሉ በላይ ነው። አንዲል በምዕራፍ ላይ ሰንበት ሆነች ባረካትም በሰንበት አረፈ መባሉ ጌታ የሚደከመውና የሚያርፍ አምላክ ሆኖ ሳይሆን እኛ ከሥራ ሁሉ እናርፍባት ዘንድ ቀድሶ ሲሰጠን ነው የከርስትያኖች ዋናው እረፍታችን ከርስቶስ ነውና የምናርፈው በእርሱ ነው። አርሱ ሰንበታችን ነው።
ወንድም አከሊል ምዕራፍ አንድ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ። ሰማይና ምድርን ፈጠረ ሲል ያስቀደመው ምድርን ሳይሆን ሰማይን ነውና አስቀድሞ እግዚአብሔር አምላክ ሰማይንከነ ሰራዊቱ ከዛም ምድርን ፈጠረ። ይህ ብርሃን እንዴት ያለ ብርህን እንደሆነና ልከ የጸሃይና ጨረቃ ብርሃን በ ቀን ሰዓት እንደሚያስቆጥሩት የዚህን ብርሃን ግን ቀን ሲል በጸሃይና ጨረቃ አቆጣጠር ምን ያህል ቀን ወይም አመት እንደሆነ ልናውቀው አንቸልም አለም አዲስ ሆና ስትፈጠር ብርሃን ይሁን አለ በጥምቀት እንደ አዲስ ስንፈጠር ብርሃን እንደሚሆንልን እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደሆነ አየ እግዚአብሔርም ብርሃኑን ከጨለማው ለየ ቅዱስ ባስልዮስ እግዚአብሔር መልካም እንደሆነ አየ ሲባል እግዚአብሔር ነገሮችን አይቶ አሽትቶ እንደሚያደንቅ የተነገር አይደለም ይልቁንም አርሱ እንደወደደው እንደፈቀደው መፈጠሩንና ለወደፊትም ደግሞ ለእኛ ለምንጠቀምበት መልካምና ጠቃሚ እንደሆነ ሲያመለከት ነው በማለት ይናገራል ብርሃኑን ከጨለማው ለየ ሲልም እንዳይቀላሉ አንዱን የአንዱ ተቃራኒ አድርጎ ለያቸው ሲል ነው አስቀድመን ጨለማ የነበርነውን እኛን በጥምቀት ልጆቹ አድርጎ ብርሃኑን በውስጣችን በማብራት ከጨለማው እንደለየን ብርሃኑን ከጨለማው ለየ ብሎ ይናገራል። እግዚአብሔር ያን ጠፈር ሰማይ ብሎ ጠራው። አግዚአብሔርም ያ መልካም እንደሆነ አየፃ ማታም ሆነ ንጋትም ሆነ ሁለተኛም ቀን ሆነ አስቀድሞ የፈጠረው ሰማይና አሁን ላይ ሰማይ ብሎ የጠራው ጠፈር ይለያያል ይህ ሰማይጠፈር በውኃና ውኃ መካከል ያለ ነው። እግዚአብሔርም የብስን ምድር ብሎ ጠራው የውጥችንም ማጠራቀሚያ ባህሮች ብሎ ጠራው አግዚአብሔርም ያ መልካም እንደሆነ እየ ያ ደረቁን የብስ ምድር ብሎ ጠራው ይህንን ምዕራፍ ስንጀምር እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ። ማታም ሆነ ንጋትም ሆነ ሦስተኛም ቀን ሆነ በዚህ ቀን አራት ፍጥረታት ተፈጥረዋል ስለዚህም ቀን ሦስት ፍጥረት አስራ ሁለት። እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደሆነ አየ ማታም ሆነ ንጋትም ሆነ አራተኛ ቀን በአራተኛው ቀን ሦስት ፍጥረታት ተፈጥረዋል። ማታም ሆነ ንጋትም ሆነ አምስተኛ ቀን ፅለት አምስት ፍጥረት አስራ ስምንት እግዚአብሔርም አለ ምድር ሕያዋን ፍጥረታትን እንደ ወገኑ እንስሳትንና ተንቀሳቃሾችን የምድር አራዊትንም እንደወገኑ ታውጣ እንዲሁም ሆነ እግዚአብሔርም የምድር አራዊትን እንደየወገኑ እንስሳትንም እንደየወገኑ በምድር የሚንቀሳቀሰውንም ሁለ እንደየወገኑ አደረገ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደሆነ አየ። ከላይ ተመልከተን እንደመጣነው እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ይላል እንጂ ለሰው በተነገረው መልኩ ልፍጠር አይልም ሰውን ቀጥታ ፈጠረ በማለት ፈንታ ሰው ያለውን ከብር ሲያመለከት እንፍጠር ይልና ነው ከምድር አፈር የሚያበጀው ወይም ደግሞ እንደ ብርሃን ጠፈር እና በጠፈር ላይ እንዳሉ ብርሃናትም ይሁን አላለም አንደ እንስሳትም ምድር ሰውን ታውጣ አላለም ግን ደግሞ ለሰው የሚጠቅመውን ነገር ሁሉ ካዘጋጀ በኋላ በሁሉም ላይ ይሾመው ሁሉን ይገዛ ዘንድ ሰውን እንፍጠር አለ። እግዚአብሔርም የፈጠረውን ሁሉ እጅግ መልካም እንደሆነ አየ። ዎክ ክር ጥበብ ወንድም አከሊል እግዚአብሔር አምላክ የፈጠረውን ፍጥረት መልካም እንደሆነ አየ እያለ እንደመጣ ከላይ አስተውለናል አሁን ግን መልካም ብቻ አይደለም ይልቁንም እጅግ መልካም እንደሆነ አየ ተባለ።