Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» ሉቃ መመኤ መ። ለ በሚወለዱ ሕጻናት ላይ። ወይም ጥበበኛው ጋኔን ነኝ ብሎ ራሱን የሚያስተዋውቅ በተለይ መጽሐፍ ማንበብን የሚወዱ ወይም ባህላቸው ያደረጉና በአብዛኛው ብሩህ አእምሮ ያላቸውን ምሁራንን ማለትም ኘኝሮፌሰሮችን ዶክተሮችን ኢንጂኔሮችን እንዲሁም በሥነጥበቡ ዓለም ውስጥ አንገኛሰን ኃጢአት ለዚህ ዘመን ሰው የመጀመሪያው አውቀትና የሥነምግባሩ መግለጫ በመሆን ጸሎት ጽድቅንና አውነትን የባርነት መንገድ አድርጎ እንዲያይ የትውልዱ የውድቀት ጉዳይ ፈጻሚ የመሆን ዕጣ ድርሻውን ከዲያብሎስ ተምሯል በጎ እያደረጋችሁ የማያውቁትን ሞኞች ዝም ታሰኙ ዘንድ እንዲህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና አርነት ወጥታችሁ እንደ እግዚአብሔር ባሪያዎች ሁኑ እንጂ ያ አርነት ለክፋት መሸፈኛ እንዲሆን አታድርጉ ጴጥ ክፉ መናዓስት በሕይወታችንና በኑራችን ውስጥ ሥፍራና ቦታ አግኝተው በውድቀት አዙሪት ውስጥ እንድንኖር ሊያደር የቻሉበት አንዱና ዓብይ ምክንያት ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ሃቀድስና አምልኮፕና ጸሎት ባለማድረሳችን ነው ሥመጨጩጩጨጩጩ። መነገድ ላይ እየ ነው።
ዓመዓ ሁሉ ግፍ መመኘት ክፋት ሞላባቸው ቅናትን ነፍስ መግደልን ክርክርን ተንኩልን ክፉ ጠባይን ተሞሉ የሚያሾከሹኩ ሐሜተኞች አምላክን የሚጠሉ የሚያንገሳቱ ትዕቢተኞች ትምክህተኞች ክፋትን የሚፈላለጉ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ የማያስተውሉ ውል የሚያፈርሱ ፍቅር የሌላቸው ምህረት ያጡ ናቸው ሮሜ ኦአ መሽ ሴጳሴጳሏእጳአመ የአንደ መንፈስ አንደርቢና ጥላወጊ ፍጹም የአጋንንቱ ዘሮች ናቸው በተለይም አንደርቢ ቀጥተኛ የሆነ የመናፍስቱ ጦርነትና ፍልሚያ ማለት ሲሆን ክፉ አድራጊው ሰው መቶ በመቶ በአርግማን ተግባሩ ለዲያብሎስ የቀረበና ልዩ ግብር በመገበር በተጠቂው ቤተሰብ ውስጥ ልጃገረድ ሴት መኖሯን እንዲሁም ዛርና ዓይነጥላ በተጨማሪ ያለባት መሆኑን በክፉው መንፈስ በማረጋገጥ ይላክና ከመንፈሱ ጋር እንድትያያዝ ይደረጋል ከዚህ በኋላ ቡዳ ሆነው የሚፈልጉትን ሰው ይበሉታል ቀጥሎ ደግሞ ዋናውን የክፉ አለቃ ከነጭፍሮቹ ጠርቶ በማቆራኘኝት ከውጭ የሚያስደነግጡ አስፈሪ የሆኑ ትፅይንቶች ሲፈጽሙ ይሰማሉ ይታያሉ ለምሳሌ በመኖሪያ ቤት ጣሪያ መዝጊያ መስኮት ወዘተ ላይ የድንጋይ ዝናም በማዝነብ መንፈሱ የተመራበትን ሰውና ቤተሰቡን ፍጽም ለማስፈራራት ለማስጨነቅና ለማሸበር የሚላክ መንፈስ ነው ቤት ውስጥም ሆነ ውጭ የተቀመጠ ድንጋይም ይሁን ሌላ ቁሣቁስ ከነበረበት ቦታ በመንፈሱ ኃይል እየተነሳ ለማመን በሚያዳግት ሁኔታ ወደቤቱ የተለያዩ አካሎች ላይ እየተወረወረ ሄዶ በመደብደብ ሰላም የሚያሳጣ የሰይጣን ሥራ ነው ከዚህም ሌላ ምግብን ማበላሸት ትል አንዲያፈራ መጥፎ ጣረን እንዲኖረው ለማድረግ ወዘተ በተመሣሣይ የአንደርቢ መንፈስ ከነሠራዊቱ ይላካል ዱዱየየመጡ ሥጉሥጭ ን የነፍላት ወረራ ከክፉ መንፈሶች ልዩ ልዩ ጥቃቶች መካከል አንዱ በጥ በጉልህ በሚታዩ የነፍሳትና የተባይ ወረራ ማካሄድ ሲሆን ከእነር አንዳንዶቹ መተት በተመተተበት ሰው አካል ጸጉር ልብሶችና ላይ የማያልቅ የቅማል የቁንጫ የትቷን ተባይ መብዛት የ መንጋ ባልታስበና ባልተጠበቀ ሁኔታ በቤት ውስጥ መፅ በመኝታ ቤት ጓዳና በሳሎን ውስጥ መርመስመስ በንብረት ልዩ ጉዳት ማድረስ በቁም ሳጥን ውስጥ አልባሳት መገኘኝት ድንገተኛ የድንጋይ ውርወራ የቤት ጠረንና አልባሳት ሽታ መለወጥ የመኝታ ቤት መክበድና በቅዥት መሞላት የመሳሰሉት ችግሮች የዲያብሎስ መግባት አንዱ የመተት መንገድ ነው የንቅሳቶች መንፈስ ከዘመናችን የክፉ መንፈስ አደጋዎች መካከል መንፈስ አንዱና ሌላው ነው ብዙ ወጣቶች ወንዶችና በተለያየ አካላቸው ላይ የሚነቀሱት ድራጎን እባብ እፉቶ ዳይናሶር አንበሳ ነብር ዝንጀሮ ተኩላ ጊንጥ አሞራ ዶሮ የእሳት ነበልባል ጦር ሠይፍ ተራራ ገደል አበባር የመሳሰሉትን ነው ኳ ብ በዚህም ክፉው መንፈስ የንቅሳቱን አውሬና ነፍላት በ አስከትሎሉ ወደ ሰዎቹ ይገባልና ምርጫቸውን ተከትሎ የሚ ይህ መንፈስ እንደ እንስሳጡ ዓይነት ፈተናውንና ችግሩን በማብዛ በሕልም መቃዝት በውን ምናብ መዘበራረቅ የሚገለጥበት ሲሆ አለማስተዋልና ግራ መጋባት በሁሉም ነገር መወሰን ማመንታት ክፉና ደጉን አለመለየት ሁልጊዜ ተቃራኒ ሕይወት የፍዳ ማህተሙ ይሆናል የመሻት ዓዳዩዜ በማስዳ ፀወይዝ የሰሳቢ መንፈስ ስሙ እንደሚያመለክተውና በሊቀ ኅሩያን በላይ መኮንን ሕያው ልሣን ግፅዝአማርኛ መዝገበ ቃላት ትርጉም መሠረት ሰላቢ ማለት ገፈፈ ቀማ ማለት ነው በአብዛኛው ይህ መንፈስ የሚላክብንና የሚሰማራብን ገንዘባችንንና ሀብታችንን ለመስለብና ለመሥረቅ ነው አንዳንድ ጊዜ በሚገርም ሁኔታ ማዕድቤትና ወጥ ቤታችን ውስጥ ገብቶ የሚጣፍጥ ወጥ ሳይቀር በመንፈሱ ወሰዶ ባዶውን ድስት ያስቀምጥልናል በአንፃሩ ደግሞ ምንም ሳያቦኩ እንጀራ የሚጋግሩ አሉ በተመሳሳይ እንጀራ ሳይጋግሩ ሌማታቸው የሚሞላላቸውም በርካቶች ናቸው ይህ እንግዲህ መንደርተኛውና ማዕድ ቤት ውስጥ የሚንከላወስው ሰላቢ ሙያ ነው በአሁኑ ዘመን ያለው የተራቀቀው የስላቢው መንፈስ ግን ሙሉ በሙሉ ትኩረትና እንቅስቃሴውን ያደረገው በገንዘብ ሳይ ነው ዶላርህን ፓውንድህን ዩሮህን የባለ መቶ ብር ኖቶችህን ወዘተ ሁሉ ሙልጭ አድርጎ ይሰስልበዋል ይወስድብፃል መልካም ዕድልህን ሣይቀር ይቀማፃል ይህ ሁኔታ ለብዙ ሰዎች ግልጽ ላይሆን ይችላል የመናፍስቱ ጠባይ ሥልትና ጥበብ ግን እንደዚህ ረቀቅ ያለ ሊታመን በማይችል ሁኔታና መንገድ የሚፈጸም ራሳቸውንና ውጤታቸውን በመግለጽና በማሳየት ሰውን ግራ በማጋባት ላይ የተመሠረተ ነው በማስጻ መያዝ ና የቁራኛ መንፈስ የቁራኛ መንፈስ ምንጩ በመተተኛ ሰውና በጠንቋይ ሊወሰን ይችላል ከበረፃም ይሁን ከደጋ ከወንዝም ይሁን ከባሕር ሰይጣንገና አጋንንትን አንድን ሰው ሳያውቅና ሳያስበው በምግብም ይሁን በተለያየ ዘዴ ክፉውን መንፈስ ማስያዝ ቁራኛ ይባላል ከሌሎች የክፉ መንፈስ ውጊያ የሚለየው በግብር መልክ መሆኑና የመንፈሱ የብልጠትና የጥንካሬው ዘዴ በተቆራኝው ላይ የሚያደርሰው ምስጢራዊ ጉዳት እጅግ የረቀቀ መሆኑ ነው ቁራኛ ያለበት ሰው ምልክቶች ጥሩ እያወራ ድንገት መዘባረቅ መንገድ ላይ እየሄደ ድንገት መቀመጥ ወይ መተኛት ኮቱን አውልቆ መጣል የራሱን ገንዘብ ጥሎ መግባት በር ዘግቶ መደበቅ ሰው ሲያይ መሸሸ ልጆቹንና ቤተሰቡን መርሳት ከዚህ በፊት ያልሆነውን ሆኖ መገኘት የመሳሰሉት የቁራኛ መንፈሉ ምልክቶች ናቸው ዓይነቶቹም የጦስ ማዛወር ቁራኛ የዛርና የዛር ቡዳ ማዛወር ቁራኛ የመተት ቁራኛ የሀብትና የአውቀት ስልብና ቁራኛ የግርማ ሞገስ ቁራኛ የትምህርትና የእውቀት የአብሾ ዕፀፋርስ ቁራኛ የወሲብ መንፈስና የመስተፋቅር ቁራኛ የእርግማን ቁራኛ የመሳሰሉት ክፉ መንፈሶች ሁሉ በውሳኔ ሰው የሚሰጣቸው መ የሚያረጋግጡበት ልዩው መንገድ አንዱ ይህ የቁራኛ መንፈስ ነወ ። ብዙ ጊዜ በመድኃኒት የማይሻል ከባድ ራስምታት የቁራኛ መንፈስ ነው የአንዱን ሰው ጦስ ወደ ሌላው ሰው ማዞር ማለት ነው ሌላው አስገራሚ የግብር ዓይነት ደግሞ ሰው በር ላይ መስቀለኛ መንገድ ላይ ወዘተ ሄዶ መንከባለል ነው ይህ ቀደም ሲል እንደተገለጸው ሌላውን እንዳያጠቃና ራሱም እንዳይለፈልፍ ለማድረግ የሚቀርብ ግብር ነው በአምልኮ ከበረታን ግን ይህንን ሁሉ ልናውቀውና ልንረዳው ብሎም ልንቋቋመውና ልናሸንፈው እንችላለን በጸሎት ከጠነከርን መንፈሱ ከማን እንደመጣ ጠቆም አድርጎ ምስጢር በማውጣት ሹልክ ብሎ ይጠፋል ከ ር ከ ድፎቿቿቿኬማማ በማስዳ መያዝ ኢጸኢጸጸኢጸጻጸጻጨ ጨጨ ጻፍ የቁራኛ መንፈስ በአብዛኛው ምስጢራዊ የመሆን ጠባዩም በጣም የሰፋ ነው ዲያብሎስን በቁራኛነት የተቀበሉሱ ሰዎች ሕይወታቸጠ አጠቃላይ አኗኗራቸው ግራ በተጋባ ሁኔታ ወስጥ የሚያልፍ ስለሆክ አንድ ወቅት ላይ በጣም ሀብታም የነበሩ ሰዎች ሌላ ጊዜ በወጡቤ ፍጥነት ወደ ታች ወርደው ባዶ እጃቸውን ይቀራሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ አገም ጠቀም እያደረገ በማግኘትና መፃሃል ላይ ያስቀምጣቸዋል በመጨረሻ ግን አደህይቶ ዞ አደንግዞ አዚም ለቆ ያጠፋቸዋል ሌላው የክፉው መንፈስ አለቃ ቡዳውን ከዛሩ ጋር የሚቆራኝ በሚከተለው መንገድ ነው አባቴም እናቴም ፈጣሪዬ አምላኬም ሀብቴም አንተ ነህ። ብዙ ጊዜ ምስጢራዊ መተት የሜሳክብን ሰይጣኑን የጎተቱትና የመተቱት ሰዎች በአግዚአብሔር ቤት የሚመላሰሱና በቤቱ ያሉ በተለይም የደብተራ መተተኞች ሲሆኑ ነው የጸብዮሥ መተት መያዙ የሚቀር ባይሆንም ከተፈጥሮ ባሕርያችን ጋር ተመሣስሎ የሚቀመጥ የመደበቅ ጠባዩ የጎላና የሚያንገራግር በመሆኑ አንደ ጠንቋይ መተት በቀሳሉ አጅ የሚሰጥ አይደለም በጾም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምና ቅዱሳን መላዕከት ስም ሲጠራ በቀላሉ አጁን የሚሰጥ እንደመናፍቅ ዛርና ውቃቢን የመሳስሉ ደካማ መንፈሶች ተደርበው ካልተገኙ በስተቀር ብዙውን ጊዜ የደብተራ መተተኞች መንፈስ ተመሳስሉ የመኖር የመደበቅና ምስጢራዊ ሆኖ የመቆየት ጠባዩ የጎላ ነው ሰዚህ ነው የደብተራ መተተኛ መንፈስ ሲያዝ እኔ የሚስጥር መተት ነኝ እያለ ላለመውጣት ብዙ ትግልና ጥረት ሲያደርግ የሚታየው ለ ጥበባቸው የራሳቸውን ጠባይ ማውረስ ቀስ በቀስ እያዋዙና እያዘናጉ በውስጣችን ተደራጅተው በጥበብ ከእግዚአብሔር መንገድ ያወጡናል ሥጋዌ ምክንያቶችን እየደረደሩብን ቆይ በኋላ ነገ ከነገ ወዲያ እያሉ አእንዳንጸልይ እንዳንጾምቤተክርስቲያን እንዳንፄድ ለቤተክርስቲያን አሥራት ብኩራት እንዳናወጣና የበረከት ሥራ ኣንዳንሠራ ለድፃ እንዳንመፀውት ወዘተአድርገው ክፉ ጠባያቸውን ያወርሱናል ለግፍ ሥራው የተመቻቹትን ለምሳሌ ቡዳ ሆነውን መንፈስ የሚያሰተላልፉትን ሰዎች በሟርታዊው ሀብታቸው ሰውን የሚያሰለቅሱትንና የሚጎዱትን በጥንቃቄ ሰለሚጠቀምባቸውጡ ብዙም አይተናኮላቸውም በክሑጨጨጨሙዘበሸጠቪዜ ኤጩርርር ግ አብ በ ባቹፍ ፍቅ መሙ ዴዴዴኤመመመ መመመ ንን በ ጡሽ ችር የዲያብሎስ መንፈሶች ወደ ሰዎች የሚገቡበት አቅጣጫዎች ዓይንህና ልብህ ግን ለስስት ንጹህ ደምንም ለማፍሰስ ዓመጽንና ግፍንም ለመሥራት ብቻ ነው ትኤር ሀ ከቤተስብ በውርስ የሚተላለፍ የዛር ውላጅ መንፈስ ልክፍት ከቅድመ አያት ከአያት ከአናትና ከአባት በሚሸጋገር የዛር የውቃቢ የዓይነጥላ የቡዳ ወዘተ መንፈሶች ወይም ተሸጋጋሪ መንፈሶች አማካኝነት ይገባል እናት ላይ ያለ ክፉ መንፈስከጽንስ ጊዜ ጀምሮ አንደ ልክፍት ሆኖ ማሕፀን ውስጥ ወዳለው ፅንስ ይተላለፋል በመጨረሻም ሕጻኑ ሲወለድ አብሮት ይወለዳል ከዚህ በኋላ ማሕጸን ውስጥ የተቀመጠው ሰይጣን ውጤት በሁለት መልክ ይታያል አንደኛው ማየትመስማት መሣን ሽባነት ዘገምተኝነት ወዘተ ይሆናል ማሰት ነው ሁለተኛው መጥፎ ጠባይ ያለው አስቸጋሪ ልጅ ይሆናል እነሂህ እንከኖች የክፉው መንፈስ ሥራዎች በመሆናቸው በምንም ዓይነት ተአምር በሕክምና ሊድኑ አይችሉም ሐኪሞች ሕመሙን ለይተው ቢያውቁም ማዳን ግን አይችሉም የምርምር ስም ግን ሲሰጠው ይችላል ክፉውም መንፈስ ስሙን አክብሮ በመያዝ በተመደበለትና በተሰየመሰት ስም ሥር ልዩ ልዩ ጥቃቱን የሥራ ዘርፉን በማለዋወጥ ጉዳት ማድረሱን ይቀጥላል ጭራሽነ ለማዳን ተብለው በሐኪም የሚሰጡ መድኃኒቶች በሙሉ ሕመሙን ከማባባስ በስተቀር የሚሰጡት ፋይዳ የለም ይህ ጉዳይ ለእነርሱም ይገርማቸዋል አሥ ዛ ብክ ር ቸር መዱ መ ዊዊ በማስዳ ያዝ ምክንያቱም የሰው ልጅን የለከፈው የዲያብሎስ መንፈስ በመሆነ መፍትሄው የአግዚአብሔር አምላክ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ብቻ ነው ለ በመተት ሌላው ክፉ መንፈስ ወደ ስዎች የሚገባው በመተት አማካኝነት ነው በመተት የገባ መንፈስ በሙሉ ከሰባት ዓመት በኋላ። ብላ ስትጠይቅ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጪ ርኩስ ነገርን አትብይ የሚወለደው ልጅ የአግዚአብሔርን ሕዝብ ይታደጋል ጠላትን ኃይል ይሰብራል በመንፈሳዊ በረከት በኩል ያልፋል ታላቅ ጳዑል እግዚአብሔር ክንድ ምሳሌ ይሆናል አለ ባልና ሚስቱ ርሻቫጥው ላይ መስዋፅት በአቀረበበት ወቅት የተገለጠው መልአኩ ቶዱስ ማሜካኤል ይህ የሚወለደው ልጅ ገና እስኪያድግ ድረስ ዲያብሉስ ስራኤል ላይ ብዙ ጊዜ አለው ማለት ነው ከዚያም ልጁ ተወለደ ነ ሰይ ሶምሶን አሉት ሶምሶን ማለት ከእብራይስጥ የአማርኛ ሃመ ቀደም ሲል በዚህ መጽሐፍ መቅድም ላይ እንደተገለጸው ባርፃኑ ማለት ነው ዴሬ መመመ መ በማስዳ መያዝ ርስቶስ አዬ የዓለም ብርሃን ነኝ ላለው በመሆኑም ሰአስራኤል ሕዝብ እያደገ መጣ መጽሐፍ ቅዱስ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክ ቃል ሶምሶን ራእይ የሆነ ሰው ነበር ብርሃን የሚሆን ልጅ ተወሰለደ ሶምሶን አንዲህ ይሳላል ሌቲቱም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ሶምሶን ብሳ ጠራችው። አለች በማስዳ መደኸ መ መሙ መጆጻጸመሯፍ መመ ና ስለነበርና የማሸነፊያ ኃይሉ አግዚአብሔር በመሆነ ለማወቅ አልቻሉም የጠላት እንቅስቃሴ ሁልጊዜ አንዴት ኃይል አንደሚኖርህ አንዴት እንደምትደክምና እንደምትሽነፍ አንዴት እንደምትወድቅና እንደምትዋረድ ለማወቅ በቅድሚያ መረጃ ይፈልጋል አነዚህ በጠላት ውስጥ ያሉ የክፋት መርሆችና መንገዶቹ ናቸው ስለዚህ በእግዚአብሔር በኩል ደግሞ የሚከተሉትን ሁኔታ አናያለን አንደኛ እግዚአብሔር ኃይሉን ሁለተኛ ክብሩን ሶስተኛ ሞገሱን በሶምሶን ላይ አድርጓል በአንድ ሰው ኃይል ብዙ ሰዎች ተዳክመዋል በአንድ ሰው ግርማሞገስ ሁሉም ሰው ተጨንቋል ተስፋ ቀርጧል ለሶምሶን መዋረድ ቅድሚያ የሚሰጠው ዲያብሎስ አሁንም በታላቅ እንቅስቃሴ ላይ ነው ምናልባት የሶምሶን ታሪክ ታዲያ ከእኛ ጋር ምን ያገናኘዋል። ፎር መመ ልባ ኣር ኣም ች ጠመ ችወ ምዕራፍ አራት የስደተኞች መንደር አዶሎም የእግዚአብሔር ራእይ ያለው ትውልድና ፈተናው ያዕቆብም ለፈርዖን አለው የእንግድነቴ ዜዘመን መቶ ሰላሳ ዓመት ነው የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፉም ሆኑብኝ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም ዘፍጥ በዚህች ዓለም ላይ ፈተናዎች ጎልተው የሚመጡጉተ በምድራዊው ኑሮዋችን በሀብታችንና በአስአውቀታትን ላይ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጆች ያለውን ራአይ የሚጻረር መንገዳችንን ተከታትሎ የሚያጠቃን መነሻችንንና መድረባሳችንን ሥራችንንና ታሪካችንን ለማጥፋትና አንዲሁም ለማበላሸት ብሉም አቅጣጫዎችን ለመለወጥ የሚተጋ መንፈስ እንዳለ ብዙዎቻችን ገና አልተረዳነውም በመጀመሪያ ደረጃ ክፉ መንፈስ በጣም ትልቁና ብርቱ ጥንቃቄ የሚያደርገው የአግዚአብሔር ራአይ ወደ አግዚአብሔር ሰው አንዳይወርና ወደ ሕዝቡም አንዳደርስ ማገድና መከልከል ነው በዚህ ሁኔታ ውስጥ አብርፃም ብዙ መንገዶችን ተጉዞአል የእግዚአብሔርን ራአይ ሰመጠበቅ ወይም ደግሞ ዉጠደ ራእዩ ለመድረስ ሲባል የሚመጣውን ፈተና በብዙ መንገድ ተቋቁሞ አልፎታል አብርሃም ጠላት በተነሳበት ወቅት አግዚአብሔር አምሳክ ጠላቶቹን ሀሳባቸውን በማስለወጥ እንዲሽልሙት አደርጓል ሰይጣን ረፃብ ባመጣበት ዘመን እግዚአብሔር ለአብርሃሃ የገባለትን የተስፋውንና የቃል ኪዳነን ኃይል ለማዛባትና በፅድሉም እንዲያማርር ለማድረግ ብዙ ከመቻ አድርጎበት የነበረ ቢሆንም አግዚአብሔር አምላክ የረዛቡን ጊዜ ሽሮና ለውጦ በምድረ በዳ ውስጥ የከበረና ታላቅ ባለሃብት አንዲሆን አድርጎታል ዘናፍ መ ጮሚ በማስዳ ሀዝ ጠን መመ ። ከዚህ በተጨማሪም እግዚአብሔር አምላክ ለአብርፃም የገባውን የተስፋ ቃል ኪዳን ለዘሮቹና ለልጅ ልጆቹ አንደሚሰጥ ተናግሯል ይህንን የሰማው ዲያብሉስም የአብርሃምን ዘር ለማጥቃት ያላደረገው ጥረት አልነበረም ያዕቀብ አስራ ሁለት ልጆች ወለደ ከአስራ ሁለቱ ልጆቹ አንደኛው ይሁዳ አባቱ በተለይ ራአይ ያየለት ሰው ነው የይሁዳ ራእይ በእግዚአብሔርና በያዕቆብ መካከል የሚያልፍ ነው አባቶች ራእያቸውን ሰማያዊ አድርገው ወደ ትውልዱ ማስተላለፍ ካልቻሉ በራሱ ችግር ነው የእግዚአብሔር ራእይ በይሁዳ ሕይወት ውስጥ የይሁዳ እናት ልያ ልያ የምታባለው የራሔል እህት ለያዕቆብ ደግ ቅን የዋህ ንጹህ የፍቅር ሴት ሆና ተገኝታለች ይሁን እንጂ አግዚአብሔር ከልያ ጋር ነበር ስሟ ዓይኗ ትንሽ ከመሆነ ጋር የተያያዘ ሲሆን ልያ ማለት ዓይነደካማ ዓይነ ሞጭሟጫ ማለት ነውጡ ራሔል ማለተ ደግሞ እንደ ቄብ በግ የምትዘል ዓይነ ፈጣጣ ማለት ነጡ ሚስቱን የማይወደውና በሚስቱ ውበት ያልተማረከው ያዕቀብ ለልያ ብዙ ትኩረት ባይሰጣትም ውበት የማያየውና በመልክ የማይመዝነው እግዚአብሔር ግን ከልያ ጋር ነበር ነሮዋ ሁሉ ብዙ ፈተና የበዛበት በመሆነ ለወለደቻቸው ልጆች ሁሉ ያወጣችው ስም በቤትዋ ውስጥ ያለውን መከራና በያዕቆብ ላይ ያለውን ተለዋዋጭ ጠባይና ገጽታ የሚመለከት ነበር አንደማንኛውም ሰው ነሮዋን የያዘችው ቢሆንም በጣም የተቸገረችበት ግን በቤተሰቡ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት አለመኖር እንዲሁም አርሷ በበጎ ሁኔታ አለመታየትዋ ነበር ጮጮ መ መዱ በማስጻ መያዝ በዚህ የተነሳም የመጀመሪያ ልጅ ስትወልድ ስሙን ሮቤለ አለችው ትርጉሙም የመከራዬ ማስታወሻ ማለት ነው እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት ዘፍ ይላል የጥላቻ መንፈስ ብዙ ጊዜ የሚያገኛቸው ሰዎች አግዚአብሔር ከአነርሱ ጋር ሲሆን ነው ወደ አምላክ መጸሰይ ሲደምሩ በፊት አብረዋቸው የነበሩ ሁሉ ይቀየሩባቸዋል እኔ ይህንን ሰው ሳየው ፊቱ ደስ አይለኝም ይላሉ ከጠባያቸው ጋር ለመተባበር አምቢ ሲሉ ከሐሜቱም ከጥፋቱም ጋር አንኖርም በማለት የሰማይ አምላክን መጥራተት ሲጀምሩ ያኮርፋሉ ሌላው ቀርቶ የቅርብ ቤተሰብና ዘመድ ሳይቀር ይናደዳል ይበሳጫል ይህ በሕይወት ውስጥ ያለ የአምልኮት የልምምድ ጉዳይ ለመውደቃችንም ለመነሳታችንም ምክንያት የሚሆን ነው ልያና ያፅቆብ አንድ ላይ አየኖሩ በአንድ ማዕድ እየተቀመጦ ጥላቻ አለ የሆነው ሆኖ ለያዕቆብ የመጀመሪያውን ወንድ ል ወልዳለታለት በዚህ ጊዜ በልያ ሕይወት ውስጥ ያለመረጋጋት የተስፋ የቃል ኪዳን ደስታዎች መጥፋት የፍቅርና የሞገስ ጸጋ ተሟልተወ አለመገኘትና በሕይወቷ ውስጥ አለመኖር የልጹን ስምና ዕዶኦ የመከራዬ ማስታወሻ ብላ እንድትሰይም አስገድዲታል ከዚህ በኋላ ሮቤል ፅድሜ ልኩን ፈተና የገጠመው በው ናሮአል ይህ ነገድ ታላቅ ፅድል ይዞ ወደ ቅድስት አገር በሚጓ ዘመን በምድረበዳ ላይ የተሸነፈ ሀብትና ገንዘቡን እግዚኦቦ ወደ ቅድስት ምድሩ ላይ ያላቫሻገረለት በረፃ ላይ የቀረ ወገን ሆዶ መ ባሓ መ ድ ር በን በማስዳ ጩይዝ ጨጫሙጨዉጫ ጨዉ ጸሙ ። የእምነት ትከሻዋም በአግዚአብሔር የምስጋና ኃይል ላይ አረፈ ይሁዳ እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ስም በመሆነ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ዲያብሎስ በቅናት በይሁዳ ላይ መሸመቅ ጀመረ ልዩ ልዩ ንይነት ፈተናዎች የሚመጡበትና ውስብስብ ችግሮች የሚገለጡበት ሰው ሆነ ይህ እንግዲህ በአናቱ በኩል ያለውን ራእይ የሚቃወመውና የሚፋለመው ክፉ መንፈስ ከአርሱ ጎን እየተንቀሳቀሰ ፅለት ከፅለት ውጊያን ከፈተበት እናትዬው በጥላቻ ማፅበል ውስጥ እንደተሰቃየች ሁሉ ይሁዳም በትላልቅ የክፋትና የተንኮል ሴራዎችን በሚያከናውኑ ዘሮች ተከቦ የክፉ ዓለም መንፈስ ውጌያ ውስጥ አንዲኖርና አግዚአብሔርን ለነዲዘነጋ ዲያብሎስ ይከተለው ጀመር ከዚያ በፊት ግን የአባቱ የያዕቀብ ራፅይ ለይሁዳ ምን ነበርን ዘፍ ላይ አንዲህ ይላል ያዕቅብም ልጆቹን ጠርቶ አንዲህ አለ በኋላኛው ዘመን የሚያገኛችሁን እንድነግራችሁ ተሰብሰቡ እናንት የያዕቆብ ልጆች ተሰብስቡ ስሙም አባታችሁ እስራኤልንም አድምጡ አላቸው ያዕቆብ ለልጆቹ ሁሉ ጸለየ የሱባኤ ዓመታትን ሁሉ ያበ የእያንዳንዳቸውን ዘመን አቅጣጫ ሕይወትና ጎዳና በዕድላቸው በኩል የሚያልፈውን መንፈሳዊ በረከትና ስጦታ ለማግኘት ጸለየ ከእግዚአብሔር አምላክም ምላሽ አገኝኘ የልጆቹን ሁሉ ዕጣ ከነድርሻቸው በራእይ አየ ተቀበለ ያን የተቀበለውን ራእይ ነው ለልጆቹ የተናገረው አርሱም ልጆቹን ከተገነዘባችሁትና ካወቃችሁት ታገኛላችሁ ካላወቃችሁና ካልተረዳችሁት ግን እንደ አሕዛብ ትናኖራላችሁ እንደ አሕዛብ እንድትኖሩ ግን አልፈልግም የራአይ ኃይል ያላችሁ ልጆች ናችሁ ስለዚህ እንደየሥራችሁ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ነገር ሳላፍር ሳልፈራ እነግራችሁዋለሁ እንደየጠባያችሁና እንደየፍላጎታችሁ ሳይሆን እንደ እኔም መውደድና መጥላት ሳይሆን እን። አለው ዘፍ በዚህም ምክንያት ከአሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አጅግ ልዩው ሰው ይሁዳ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ የጠላትን ደንደስ ሰበረ ለዘመናት የዲያብሎስን የውርስ መንፈስ በቀራንዮ መስቀል ላይ ድል ነሳው የሰውን ልጅም ከሰይጣን አገዛዝና ቁራኝነት ነፃ አወጣው ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል ዮሐ ምፅ ያዕቆብ ለይሁዳ እንደገለጸው ወንድሞችህ ለአንተ የሚሰግዱልህ ለአንተ ክብር ምስጋና ጸጋ ከ ሽክክ ሞሙጫጮጫዱጫሥሥሙጋሙሙጋቅቃሙቃ ን ከማስጻ መያዝ ላሳረፈልህ ለእግዚአብሔር ነው የተስፋው የቃል ኪዳን ኃይል በአንተ በኩል ስለሚገለጽ የአባቶችህ ልጆች ለአንተ ይሰግዳሉ አለው የዛሬው መናፍቅ ግን እኔ ለቅዱሳንና ለጻድቃን አልሰግድም የሚለው ልቡ ውስጥ ዲያብሎስ ሰላለ ነው እዚህ ላይ የአባቶችህ ልጆች የመጣው ትውልድ ሁሉ ሰአንተ ይሰግዳል ያለው እግዚአብሔር ነው ለእርሱ የተንበረከኩ ሁሉ ከአግዚአብሔር በረከት ይቀበላሉ ይካፈላሉ እንደሴት አንበሳ አደባ ይላል ቀጥሉ በዚህ በያዕቆብ የይሁዳ ተስፋ ውስጥ ዓመተ ፍዳዎች ሲያበቁ ቅድስት ድንግል ማርያም ተጸነሰች ተወለደች አሸናፊው አንበሳ ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ተወለደ ሉቃ እግዚአብሔር ለያዕቆብ ባሳየው ራእይ ውስጥ ለፍቅርና ለሞገስ አናት የምትሆን በይሁዳ ሕይወት ውስጥ አተኩሮ ተመለከተ ዛሬ በእኛ ሕይወት ግን በአባቶቻችን እጅ ትውልድን የሚያሳይ ራእይ ስለሌለ ምንጊዜም የዲያብሎስ ተጠቂዎች ነን አቅጣጫን የሚያሳይ ራአይ የለንም መንፈሳዊ ሕይወትን ዘንግተን ራአዮቻችን የሚመነጩት ከምድራዊ ፍልስፍና ውስጥ ስለሆነ ተሰናክለናል ሌላው ደግሞ እንደ ሴት አንበሳ አደባ። ከቤተሰቡ ራአይ ያላየ ትውልድ ይንኮታኮታል የሚመጣበትን ሁኔታ ያልነገሩት ተውልድ የሚጠብቀው አግዚአብሔር ሳይሆን ለማጥፋትና ለማውደም ወቅትና ጊዜ የሚጠብቅው የክፉው መንፈስ አገዛዝና ምሪት ነው በሰው ሀሳብና በአሕዛብ ምክር የሚመራ ተፈጥሮ ላይ የሚወድቅ ይሆናል ይሁዳ ግን ከእናቱ ከአባቱ ከሙሴና ከዳዊት የአኗኗር መንፈሳዊ ታሪኩና በአምነቱ ውስጥ ባለው ተስፋ ራእዩ ተገልኗል ዉመጨመጨጨጨ መ ሙ ሙዛ ሙ ጨጮጩጩ በማስዳ መያዝ የዳዊት ራእይ ስለ ይሁዳ በመዝመረ ዳዊት ላይ ተአውቀ እግዚአብሔር በይሁዳ ይላል እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ ማለት ነው ስሙም በአስራኤል ታላቅ ነው ሥፍራው በሳሌም ማደሪያውም በጽዮን ነው አለ ጽዮን አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ላሌም ማለት ደግሞ የሰላም ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ነው ይህ ሁሉ ሲከናወን ዲያብሉስ ይሰማል ይቀናል የይሁዳን በረከት ለማስቀረትና ለማበላሸት ይከታተለዋል የይሁዳ ራእዩ ተስፋ ቃል ኪዳን ያለው የዘር ቅድስና የቤተሰብ ሕልውናው ከልዑል አምላክ ፍቅርና ሞገስ ጋር የተሳሰረ ስለነበር ዲያብሎስ ያሳድደው ጀምራሯል ዳዊት ይሁዳን ሲያየው አግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ ብሎ ከመስከረ በኋላ ቀጠለ በዚያም የቀስትን ኃይል ጋሻን ሰይፍን ሰልፍንም ስበረ በዚያም ቀንዶችን ሰበረ አንተ በዘላለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ። አንዳይጠቅም የመከራ ልጆችን ከጎነ አስቀምጦ ለሌሎች ፈተና አንዲሆን ለማድረግ ይሰለፋል በዚሁ መሠረት እነዚህን የፈተና ልጆች ከቤተሰቡ ከጎረቤቱና ከአካባቢ አስቀተምጦ በዘመድና በጓደኛ በኩል የሚያመጣው ጅብ መሽ በማስዳ ጠይዝ ር ችግር የተወሳሰበ ከመሆኑም በላይ የክፋት ሥራውርንቱቂሰቀሽሸ በማድረግ ይጠቀምባቸዋል » ዲያብሎስ የተባረከ ተግባር አንዳይኖር የተቀደሰው ተቀድሶፅሶ አእንዳይኖር በበረከት የቆመው በበረከት አንዳይኖር የሚያውቀው ያለአዋቂ እንዲሆን የተማረው እንዲጠፋበት ያገኘው አንዲያጣ የለበሰው እንዲራቆት የሞቀው እንዲበርደው ፅድሉ የተቃናለት እንዲዘጋበት የሚበላው እንዳይጠረቃ የጠጣው እንዳይረካ ሁልጊዜ ትግል ላይ ያለ መንፈስ ነው ይህ የተለመደው የዚህ ዓለም ገዢ የዲያብሎስ መንፈስ አንዱ ትልቁ ሥራውና የጥፋት ተልዕኮው ነው ስለዚህ የተባረከው ትውልድ የቀዘቀዘና ሞራሉ የደከመ አንዲሆን ከሚከፍተው ዘመቻዎች መካከል አንዳንዶቹን በይሁዳ ሕይወት ውስጥ እንመለከታለን በዚያም ወራት እንዲህ ሆነ ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ ወረደ ይላል ዘፍጥ በዚህ ቃል ውስጥ ሁለት ከበድ ያሉ ቃላትን እናያለን አንደኛው ተለየ ሁለተኛው ደግሞ ወረደ መለየት መለየት በአሉታዊነት ዛሬ በአኛም ሕይወት ውስጥ የብዙዎቻችን መለያ ሆኖ እናገኘዋለን የተለየ ሀሳብ የተለየ አመለካከት የተለየ አቅጣጫ የተለየ ዕቅድ የተለየ ቋንቋ የተለየ ባሕርይ አላቸው የምንላቸው ሰዎች ዛሬ ይበዛሉ መለየት በአያንዳንዱ ሕይወት ጠባይ ውስጥ ሲከሰትና ሲታይ ሰዎች ይጨነቃሉ ተስፋቸውም ይመናመናል አአምሯቸው ከልቦናቸው ይጣላል በዚህ ጊዜ ከሌላው ሰው ጋር መግባባት ይሳናቸዋል ይህ የመለየት ጠባይ አካልና ውጤት የመናፍስቱ ነዱ መገለጫ መንገድ ነው በማስዳ መያዝ ራጠዘበበበጋኢዱ ተለይቶ መቆም በአንድ ወቅት ከአባቶቻችን አምነት ባሕልና ልማድ ርቀን ለብቻችን ቆምን በፈጠርነው በእዚህ የራሳችን ዓሰም ውስጥ። የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ይሁዳ እዚህ ላይ አላገኘውም ወደ ላይ ለመውጣት ብዙ መሰናክሉች ከማስተዋል ጋር ማለፍ ይጠይቃል ጉዞና ሂደቱም አድካሚ ነው እዚህ ሳይ ግን ተለይቶ ወረደ ነው የሚለው የወረደው ደግሞ የባለብዙ ተስፋና የቃል ኪዳትነ ባለ ራእዩ ይሁዳ ነው ብዙዎች ክነበሩበት ደረጃና ኃላፊነት ሲወርዱ ክብራቸውን ሞገሳቸውን መንፈሳቸውን ጸጋቸውን በረከታቸውን ሀብታቸውን አእውቀታቸውን ተቀባይነታቸውን ተወዳጅነታቸውን ማዕረጋቸውን ሥልጣናቸውን ወዘተ ሲያጡ ይሟሸሽሻሉ ለዚህ ጉዳይ ደግሞ የመናፍስቱ ጥቃትና የራሳቸው መንፈሳዊ ድክመት የግለሰቦቹ አስተዋጽኦ በዋናነት የሚጠቀስ ነው ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው ይሁዳ በልዑል አምላክ አግዚአብሔር የተመረጠ በበረከትና በጸጋ ውስጥ የሚያልፍ ያባቶቹን ታሪክ የቃል ኪዳን ኑሮና ቤት የሚያሳምር ነው በወደፊቱ ራአይ ውስጥ ደግምሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም የሚወለደው ክእርሱ ዘር ውስጥ ነው ግን ይሁዳ ወረደ በዚህ ጊዜ ለዲያብሎስ ትልቅ የደስታ አጋጣሚ ነው ይሁዳ ከወረደ መጀመሪያ የሜረሳው የአባቶቹንና የእናቶቹን የእምነትና የምስጋና መንገድ ነው አባቱ በብዙ አቅጣጫ ደክሟል ከታሪክ አንፃር የአብርሣዛምን የይስሐቀን የቅድመ አያቶቹን መንፈስና በረከት በመሸለም ይጓዝ የነበረውን ያዕቆብን የተካው ልጁ ይሁዳ ግን ተለይቶ ወረዲጻል ምንጊዜም አንዱ ትውልድ ሲያልፍ ወይም ሲደክም ተተኪጡ ትጡልሯ በክፉ መንፈስ በኩል እጅግ ወደተወሳሰበ መንገድ የአፍኗርና የአምነት ታሪክ ውስጥ የመግባቱ ጉዳይ የተለመደ ነው ኤ ላሙን ደጀና መ መመጩጨሥ በማሰዳ መያዝ በዚህ ወራት እንዲህ ሆነ ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ ወረደ። ክፋት ምቀኝነት ተንኮል ቅናት ሐሜት ዘራችን ነው ልተቃወምን ካላማንና ሌሎችን ካላቆቀሰልን ጨዋታና ወሬያችን ከኤ የጣፈጠ አይመስለንም ወደ እግዚአብሔር ቤት በጊዜ ገብተን የመናፍስቱን ውጊያ ካልተረዳን የምንገኝበት ቦታ አሁንም አዶሉም ነሙ ከእግዚአብሔር መንፈሳዊ ጸጋ መለየት ስንደምር የሚጠብቀን አዶሉም ነው ወደ አዶሎም መውረድ ማለት ጠባያቸው ፈጽሞ የማይታወቅ እንቅስቃሴያቸው በሙሉ ከክፉ ጋር የተያያዘ ክፋትን የሚደግፉ የክፉ መንፈስ ቋንቋ ያላቸው ሰዎች ጋር መዳበል ማለት ነው ኤራስ ማለት ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ ሲፈታ የአንዳንድ ጊዜ ሰው ማለት ነው ይህም ማለት አንዳንድ ጊዜ ሰው የሆነ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሰው አይደለም ማለት ነው የምስጋናውና የበረከቱ ሰው ይሁዳ ወርዶ የገባው አዚህ ስው ቤት ነው ይህንን መንገድ እኛም ሄደንበታል ወንድሞቻችንና አህቶቻችን በመናፍስት ተይዘው ሰው የሚሆኑበት ጊዜ አለ በተቃራኒው ደግሞ ስው የማይሆነብት ጊዜ አለ ይሁዳ የገጠመው እንዲህ ዓይነት የመለዋወጥ ችግር ነው። በክፉ መንፈስ እንዴት አንደምንያዝ የይሁዳ ታሪክ ማረጋገጫ ነው የወረደው ሰው ይሁዳ የሴዋን ሴት ልጅ አየ ወሰዳትም ወደ እርሰዋም ገባ ፀነሰችም ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም ዔር ብላ ጠራችው ይለናል ቃሉ ዔር ማለት የክፋት ልጅ ማለት ነው አሁንም ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው አውናን ማለት ደግሞ መንቻካና ግትር ማለት ነው አንደገና ለሶስተኛ ጊዜ ጸነሰች ወለደችም ሥሙንም ሴሎም ብላ አወጣችለት ሴሎም ወይም ሼሉም በእብራይስጥ ማለት ደግሞ ታዳጊ ማለት ነው ሴሎም የተወለደው ይሁዳ ከነቤተሰቡ አዶሎምን ለቆ ክዚብ ወደ ተባለ አገር ከገባ በኋላ ነበር አሁን ይሁዳ አገር ቀይሮ ክዚብ ገብቷል ክዚብ የሚለው ቃል በአብራይስጥና በአረብኛ ተመሳሳይ ትርጓሜ አለው የውሸት አገር ማለት ነጡ ሴሎም የውሸት አገር ተወለደ ከውሸት እግዚአብሔር ዶማረን አስተዋይነቱም ይሰጠን ። ዓለም ለብቻህ ይተውፃል በዚህ የብቸኝነት ጊዜ ክፍተትህን ለመሙላት ስትል ክፋትና ጠንቋይ ቤት ትገባለህ ሟርተኛው ቤት ተሄዳለህ ክክፉ መንፈስ ጋር ትተባበራለህ መተተኛው ሌላውን የሚጎዳ ሕይወት ይሰጥፃል ሰውን ታጠቃለህ በዚህም አትረካም ለሌላ ክፋት ታጥቀህ በሙሉ ኃይልህ ትነሳለህ ጉዕማር በሕይወቷ ልዑል አግዚአብሔር አምላክ ለበረከት የፈለጋት ቢሆንም ቀድሞ ሕይወቷ ውስጥ ገብቶ የሜያሰቃያት መጥፎ ትውልድ ነበር አንዳንዴ ክፉው መንፈስ ትውልዱና በረከቱ ላይ ይቆምና ተስፋን ፍቅርን መንፈሳዊ ጸጋን ሁሉ ያጨነግፋል ሁለቱ ባሉቿ ከሞቱ በኋላ ይሁዳ ልጄ ሴሎም እስኪያድግ ድረስ ሄደሽ አባትሽ ቤት መበለት ሆነሽ ተቀመጪ ብሏታል ይሁዳ በሕሊናው የሜያስበው ሁለቱን ልጆቼን ያሳጣችኝ ተዕማር ስለሆነች አሁንም ሴሎምን በኣርሷ የተነሳ አንዳያጣ ቾርዛፋ ስላደረበት ከአጠገቡ አርቆአታል በእኛም በኩል ሰበበች ፈጠርን የራሳችንን ስህተትና ችግር ሌሎች ላይ መለጠፍ የተለመዷዴ ሬ ኣድርገነዋል ይሁዳ ትፅማርን ነፍስ ገዳይ እና ዕድለ ቢስ አድርጎ እያያት ሶስተኛው ልጁ ሴሎም አንዳይሞትበት ብቻ ሳይሆን እርሷን ለከታት ሁለቱ የሞቱት ልጆቹ ትዝ ስለሚሉት አምባ ኩቢ ቢቢ በማሰዳ በይዝ ይቀናዋል ልጆቹ የሞቱበት ምክንያት ቁጣው ከእግዚአብሒር እንደመጣ ገና ስላልገባው ችግር መስላ የታየችው ትዕማር ነበረት ምክንያቱም ይሁዳ ቁልቁል ስለወረደ አስተሳሰቡም እንደዚያው እየወረደ ነው የመጣው የተሰጠውን በረከት ወደታች አውርዶ ኑርውን ስለለወጠጠ ሕይወት በአርሱ ዘንድ የተሳካ አልነበረችም ትፅማር ከቀደሙት ባሎቿ ከዔርና ከአውናን ጋር በኖረችበት ዘመን ሁለቱም በየተራ ሲሞቱ አልቅሳለች አንዳንዴ በአንደዚህ ዓይነት አሳዛኝ ጎዳና ውስጥ የአግዚአብሔር ሕዝብ ያልፋል። መረጋጋት ነውይህንን መንገድ የምትይዘው ደግሞ የውሸት ክ ዘዚብ እና የስደተኞች መንደር አዶሉም ውስጥ ሆና አይደሶ ጨጭፍጭጨሎፍጭ መመን ባች እ እግዚአብሔር በትዕማር አባት ቤት ውስጥ ሆኖ ለአርስዋ ልዩና ታሪካዊ ሥራውን ይሠራል ከብዙ ጊዜ በኋላ የይሁዳ ሚስት የሴዋ ልጅ ሞተች ይሁዳ መጀመሪያ ልጆችን ቀጥሎ ደግሞ ሜስቱን በሞት ተነጠቀ ብቸኝነቱ ለይሁዳ ክባድና አስቸጋሪ ሆነ የይሁዳ የቁልቁሊት ኑሮና ጉኮዞ የበለጠ እያወረደው ነውወ ይሁዳም ተጽናና የበጐቹን ጠጉር ወደሚሸልቱት ሰዎችም ወደ ተምና ወጣ እርሱም ዓዶሎማዊው ወዳጁም ኤራስ ለትዕማርም እነሆ አማትሽ ይሁዳ የበጐቹን ጠጉሮ ይሸልት ዘንድ ወዴ ተምና ይወጣል ብለው ነገሩአት ዘፍ የሚሰቱ መሞት የአዶሉሎሉምና የክዚብ አገር ማብቂያ እአና የልዑል አግዚአብሔሮ ይሁዳን ለክብሩ የመፈለጉ መንገድ የተገለጠበት ወቅት ነው ከእግዚአብሔር የፍለጋና የጥሪ መንገድ ውስጥ ሶስቱን እንመልክት ሀ አግዚአብሔርን አእያለመኩ በጥንቃቄና በመንፈሳዊ ጽናት ለኖሩት ተጨማሪ የቅድስና በረከቶችን በመስጠት የጠላትን ኃይል በመስበር የታሪካቸውን አቅጣጫ በራሱ በአግዚአብሔር ፈቃድና ፅቅድ ውስጥ አንዲገቡ በማድረግ ትውልዱን ለዘለዓለም መባረክ ነው ለ ከአግዚአብሔር ክተለዩ በኋላ በተለያየ ፈተና ውስጥ ወድቀውና በክፉ መንፈስ ተይዘው ሲመሩ ክብሩን ሲንቁና ኃይሉን ሊረሱ የሚገኙትን ትውልዶች ሁሉ በሕይጦታቸው ውስጥ ቀዳሚ አድርገው አንደ አምላክ የሚያመልኩትን ጥቅምና የሚያዩትን ሁሄታ መቀየር ነው ሰዎች አግዚአብሔርን አስበው ወጠደ ክብሩ እንዲመለሱ ከተስፋውም ቃል ኪዳን እንዲገናኙ ማድረግ አንዱ የአግዚአብሔር መንገድ ነው ይሁዳ የሚስቱ መሞት አለኝ የሚለውን የማጣት ምልክት ነው ብዙዎቻችን አግዚአብሔርን አጠ በጠፀ በ ። በጸሎትና በንጽህ አምልኮት ማመን ይገባናል ብ በእግዚአብሔር ሕዝብ ታሪክ ውስ መሪራ ነገር ነው ዲያብሉስን ለማ ስማወቅ ብዙ ጊዜ ይፈጅብናልበወት ትዕማርም ብዙ መከራ ካሳለፈች በኋላ ተስፋዋን ሞላላት ይህንን ትውልድ በማቴዎስ ወንጌል ምፅ ላይ እናገኘዋለን ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ ይላል በዚህም ይሁዳ በኢየሱስ ክርስቶስና በድንግል ማርያም ትውልድ ውስጥ ገባ ፋሬስ ማለት ጥሶ የወጣ ጣሰው ማለት ነው ችግርን መከራና ሥቃይን ሁሉ የጣሰው ትውልድ ተወለደ አኛም በአግዚአብሔር በየትኛውም ዘመን የክፋት የክህደት የተነገኮልና የምቀኝነት የመተተኝነትና የሟርተኝነት ዘመን ሳይ የማይቆም ዘር በአምነትና በረድኤት በኩል ወደ ኢየሱስ ክርሰቶስ አምባ የሚያመጣና የሚጠጋ ትውልድ ስጠን ብለን አንለምነው ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የአግዚአብሔር ልጆች ይሁኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሐ ዛሬ ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ ፋሬስ ጣሰው ያስፈልገናል የአዲስ ኪዳን ጣሰው ከድንግል ማርያም ተወለደ ከዚያም ዓለም ሳይፈጠር በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን ኤፌ ኮሰ ዛሬ ጣሰው ለመሆን « ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት ምኞቱንም አንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ ሮሜ አንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን ፀንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ ፅብ በጣስጻ መያዝ ፃ ር ኤዱሱዱኢ እሴ ምዕራፍ አምስት በትልቅነት ውስጥ ያለ የአዙሪት መንፈስ አግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራልምሳ የትልቅነት አዙሪት ምን እንደሚመስል ቃሉን የምናገኘው በኛ ነገሥት ምዕራፍ አንድ ላይ ነው ብዙ ጊዜ አዙሪቶች ሣናውቃቸው በሕይወታችን ውስጥ ጠባያችንን መስለውና ተንተርሰው ሥፍራ ይይዛሉ የአቡሪጉ ዋና ጠባይ የአካባቢውን ሁኔታ የሕብረተሰቡን ከአምልኮት በማጥናት አቅጣጫ አስለውጠው ማሕበረሰቡ ውስጥ በምትፃታዊ አኗኗርና በጥንቆላ የሚኖሩ ስዎችን መሣሪያ ያደርጋሉ አዙሪት ማለት ወደ ምንፈልገው ሳንደርስ እየዞርን ዕድሜና ከክመናችንን መጨረስ ማለት ነው ከዚህ በተጨማሪም አዙሪት ወደ ምንፈልገው ሳይሆን ወደ እማንፈልገው እንድንሄድ የሚያደርግ የመንፈስ ጉዳት ነው ዓለም ሰለቢህ ሁኔታ በቁ መረጃ ስላላገኘ ወይም ስለሌለው ኦስካሁን ድረስ በአዙሪት መንፈስ አብዛኛው የዓለም ክፍል ምናልባትም በሙሉ ናውዛጻል ተጎሳቁሏል ተይል ሌላው ቀርቶ ዓይነቱ ይለያይ አንጂ በመንፈሳዊ ሁኔታ ውስጥ እንኳን ያሉ ሣይቀሩ በዚህ የአዙሪት ጥላ ውስጥ መከራቸውን ያያሉ እንደ የግል ባሕርያችን እንደ ተሣልነው ወይም ራሣችንን አንደሣልነው ትልቅነታችን መናፍስቱ ጥበባቸውን በላያችን ላይ የመዘርጋት ችሎታ አላቸው እንዴትን ትልቅነት ወይም ታላቅነተ ምንድነው በትልቅነት ውስጥ ያለ አዙሪት ማለትስ ምን። ተረፉ በትልቅነት ደረጃ ትልቅነታቸውን ትተው የተንበረከኩ ሁሉ በመንፈሳዊ ዋጋ ትልቅ ቦታ አላቸው ዘኪዎስን በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ላይ መጥ አለቃ ቆርኔሌዎስን የመሣሰሉ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ላይ ደግሞ በትልቅነት ዘመናቸው ኦግዚአብሔርን አምልከውና አክብረው ብዙ ትውልድን አንዳዳኑነ እንረዳለን ስለዚህ ሁልጊዜ አድገታችን ከፍ ባለ ቁጥር እግዚአብሔርን ሰመተጡ ሳንቹኩል የበረከታችንን ምንጭና ኃይል ትውልድን ከማዳን ጋር የሚስማማ እናድርገው የተወረሱ የአዙሪት መንፈሶች ኣንደነበሩና አሁንም በኦኛ ሕይወት ውስጥ አንደሚኖሩ መጽሐፍ ቅዱስ ያረጋግጥልናል አግዚአብሔር ክዚህ መንፈስ አንድንወጣ የስሰጠን ተስፋ በንለሐና በቅዱስ ቴርባን በኩል ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደዚህ ነበራችሁ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋቷል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ይላል ቆሮ እግዚአብሔር ኦምላዞ የተሻለ ልብስ ያለብሰናል በማስዳ መያዝ በትልቅነት ውስጥ ያለ የአዙሪት መንፈስ ትውልድን ሲጥል ብርሃንህንና አውነትህን ላክ አነርሱም ይምሩኝ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰስዱኝ መዝ በመጽሐፈ ሣሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ላይ ያለው ቃል የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ ክፉም መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ አሠቃየው ይላል ሳኦል ትውልዱ ከብንያም ነገድ ሲሆን የተመረጠውና በአግዚአብሔር አምላክ ዘይት የተቀባው በድንገት ነበር የአስራኤል ሕዝብ ንጉሥ ከሌለን በፍጹም እኛ አምላክ ጠልቶናል ማለት ነው። እርሱም ከቀስተኞቹ የተነሳ አጅግ ተጨነቀ ሳኦልም ጋሻ ጃግሬውን እነዚህ ቁላፋን መጥተው እንዳይወጉኝና እንዳይሳለቁብኝ ሰይፍህን መዝዘህ ውጋኝ አለው ኛ ሳሙ የማይታዘዙ ሁሉ ከሰት ይታዘዛሉ አማራጭ የለም ሳኦል ለእግዚአብሔር የተገረዘ የአብርሃም ዘር ነበር ቁላፋን ማለት ያልተገረዙ ለእግዚአብሔር የቃልኪዳን በረከት ያልተሰጡ ሰዎች ማለት ነው እሱ ግን ተገርዚል ቢሆንም ግርዛቱ አላዳነውም ምክንያቱም በእምነትና በመታዘዝ መንገድ ውስጥ አልቆመም ዛሬ እኛ ትናንሽም ሆነ ትላልቅ የተወሳስቡ ችግሮችን መፍታት ያልቻልነው እግዚአብሔርን ከውስጣችን አስወግደን ልቦናችን ከጥፋት ጋር ተያይዞ በመገኘቱ ነው ለዚህ ነው ከመንፈሳዊ በረከት ርቀን ከተስፋው ኃይል ተቋርጠን የአግዚአብሔር ልጅነትን በምንቀዳጅበት የሕይወት ተስፋ ውስጥ መኖር ያልቻልነው በመሆኑም ሳኦል ከዚህ በኋላ ከፍ ሉ እንደተጠቀሰው ሳኦል ጋሻጃግሬውን ግደለኝ አለው ህ መ ከማሰዳ መያዝ ወታደሩም እግዚአብሔር የቀባውንና የመረጠውን ንጉሥ እንዴት እገድላለሁ በማሰት የእግዚአብሔርን ዘይት አስታወሰ ነገር ግን ንጉሥነቱ አብቅቷል ሳኦል ያለው ባዶ ተራራ ላይ ነው ከእግዚአብሔር ስንርቅ ባዶ ቦታ ላይ ነው የምንቆመው ድጋፍ መጠለያና መከለያ የሌለበት ባዶ ሐሩር ሥፍራ ላይ ነው የምንኖረው አሁን መከለያ እና መደበቂያ አልባ ሆነ በመጨረሻም ሳኦል ሠይፉን ወስዶ መሬት ተከለና ዘሉ በላዩ ላይ ወደቀበት ጋሻ ጃግሬውም ሳኦል መሞቱን ባየ ጊዜ እሱም ንጉሥን ተከትሎ በሰይፉ ላይ ወድቆ ሞተ የተረፈ የለም ባዶ ተራራ ሰው አይፈልግም በሕይወት ሸሽተው ወደዚህ ሥፍራ የመጡ ሰዎች ሁሉ እዚያ ተራራ ላይ አለቁ ይህ ቦታ ሕይወት የማይፈልግ ወይም ሕይወት አልባ ተራራ በሉት ያ ተራራ ንጉሠን የጣለ ተራራ ሆነ ባዶነት ልክ እንደዚህ ነው ክፋትና ተንኮል የመሰሪነት ጠባይ ባደገበት ቦታ ሁሉ ባዶነት እንጂ ሙላት የለም አሁን ኑሮአችን ልክ እንደዚህ ባዶ ሆናአል የሳኦል ትልቅነት በውስጡ የባዶነት አዙሪት ፈጥሮበት ትውልዱን ሁሉ ጣለው ኛ ሣሙኣል ላይ እንዲህ ይላል በሸለቆውም ማዶና በዮርዳኖስ ማዶ የነበሩ እስራኤላውያን የእስራኤል ሰዎች እንደ ሾች። ስለዚህ ሊሰጥና ሊሞላ ወደሚችለው ወደ ደብረ ታቦር ተራራ መንፈስ ለመምጣት ብዙ ጊዜ ስልተመችንም ሳኦልም እግዚአብሔር ወደ ቆመበትና የቅዱሳን ኃይል ወደ ተገለጠበት ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ወደ አሳየበት ደብረ ታቦር ተራራ መምጣት አልቻለም ደብረ ታቦር እንኳን ቅርቡ ነበር ግን መንፈሉ ክፉ ስለነበር ወደ ጊልቦዓ ተራራ ወሰደው አሁን አባት ልጅ ትልቅነት ሁሉም የለም ያለው ጠላትና የጠሳት ጊዜ ብቻ ነው ፍልስጥኤማውያን ሳኦልንም አንገቱን ቆርጠው ወሰዱት ከዚህ ሁሉ አልቂት በኋላ የዮናታን ልጅ የሳኦል የልጅ ልጅ አንድ ሽባ ልጅ ቀርቶ ነበር አንድ ልጅ ቢቀር እሱም ሽባ ሆኗል ይህ የሚያመለክተን የአዙሪት መንፈስ ወደ ትውልድ እንዴት እንደሚዞር ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረንንና የሚያስተምረንን አላስተውል ብለን ነው እንጂ እንዲህ ዓይነት አዙሪት በሕይወታችን ዙሪያ ካሉ ዘመናት አከልፈዋል ብዙዎቻችን የምናየው የዕለት ችግሮቻችንን ብቻ ነው ያሉብንን እንቅፋቶች ቶሎ ለማስወገድ ነው ሩጫችን ዲያብሎስ ግን ፅቅዱ እንዲህ አይደለም እንዴት እንደሚያጠፋህ እንደሚያጠቃህ አንደሚያሸንፍህ አንዴት መረጃ እንደሚያገኝብህ ጥንቃቂ ውስጥህ ድረስ ሰርስሮ በመግባት ሥልቶቹን ዘርግቷል ለሳኦልም ልጅ ለዮናታን አንድ ሽባ የሆነ ልጅ ነበረው የሳኦልና የዮናታን ወሬ ከኢይዝራኤል በመጣ ጊዜ የአምስት ዓመት ልጅ ነበር መዚ በማሰዳ በክ ከ ሞግዚቱም አዝላው ሸሸች ፈጥናም ስትሸሽ ወድቆ ሽባ ሆነ ስሙም ሜምፊቦስቴ ነበር ኛ ሳሙ የፍልስጥኤማውያን ጥቃት ሲበረታ የሳኦል የልጅ ልጅ ማለትም የዮናታን ልጅ ሞግኪት አንድ ሕጻን ተሸክማ ስትሸሽ ሕጻኑ መሬት ላይ ወድቆ ሽባ ይሆናል ሞግዚቷ ይህንን ሕጻን ሜምፊቦስቴ ብላ ጠራችው ትርጉምም ወድቆ የተስበረ ልጅ ማሰት ነው ሳኦልና ልጆቹ ጊልቦዓ ተራራ ላይ ከቀሩ በኋላ ዳዊትም ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት አንድ ሰው ቀርቶአልን። አለ በአንድ በኩል ስናድግ በሌላ በኩል የምንወድቅበትን መንገድ የሚፈጥሩ ችግሮች አሉ የመሰበሩ ነገር ዓይነቱ ተለዋውጦ ተለያይቶ ነው እንጂ የሜምፊቦስቴ ሕይወት እኛ ውስጥም ይሠራል ወደ ሎዶባር ገደል ስንመለስ ደግሞ ሜምፊቦስቴ የሚሜገኘወ በማኪር ቤት ውስጥ ነው ብለናል ማኪር የሚለው ፆ በአብራይስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መፍቻ ላይ የገበያ ልጅ ማለት ይ በማስጻ ጠያዝ ነው እናቱ ገበያ ሄዳ ስትመለስ መንገድ ላይ የወለደችው ልጅ ስለሆነ የገበያ ልጅ ነህ አለችው ሜምፊቦስቴ የሚኖረው ከገበያ ልጅ ጋር ነው ክቤተልሔም ልጅ ጋር አይደለም የቤተልሔም ልጆ ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ማኪር የትርፍ አምልኮ የበዛበት እንጂ የሰው ሕይወት ግንዛቤ ያለው አይደለም ማኪር ቤት ብትገቡ ሁልጊዜ ትርፍና ኪሳራ ነው የሚወራው የገበያ ልጆች የቤተልሔሙን ንጉሥ አያውቁትም በድን ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ ማቴ ዛሬ ዓለማችንን መቶ በመቶ የገዛው የትርፍ አምልኮት እንጂ የቅድስና አምልኮት አይደለም እያንዳንዱ ሰው በትርፍና በኪሳራ ሕይወት ውስጥ ሲመላለስ ማዚኪርን ሳይነካ የሚያልፍ የሰለም ዛሬ ትርፎቻችን ክልቦናችን ጋር የተያያዙ ናቸው መንፈሳዊ ትርፎች የሉንም ቢኖሩም ፈዘዋል ሥጋዊ ትርፎች ያሰቃዩናል እንዲህም ሆኖ በትርፍነቱ አምነንበት መኖር አልቻልንም የሕይወት ገመናችንን ከበስተጀርባ ሆኖ የሚያደቅ ሌላ ርኩስ መንፈስ ከቦናል በሰላቢው ኪሱ ባዶ ይሆናል በመተተኛውና በሟርተኞች ዓይን እየታየ ደሞዙ አይበቃውም በአጠቃላይ የሟርቱና የክፋቱ ኃይል ያለህን ነገር ሁሉ ያወድምብሃል ከዚያም በማኪር ቤት ያለውን የተሰበረ ልጅ የሚጠይቅ የንጉሥ ዳት መልዕክተኛ ወደ ሎዶባር መጣ ው ዳዊት ማለት አግዚ ማፍፍባም። ሃ ለማለት አልቻለም የሚወደው የትንሹ ልጅ ጉዳይ ብዙ ነገሮችን ደብቀበታል አኛም ባሕልና ፃይማኖት ተደባልቆቐብን መሠረታዊ የእምነት መንፈሳዊ ምሪት ወደ ክርስቶስ የጸጋ ሙላት የሚያቀርበንን ታሪካዌ የከሕይወት ጉዞ እያቃለልን በመመልከት በክፉ መናፍስት ሥውር የምስጢር ጥቃት ውስጥ በመግባት ትውልዳችን የሚቆምበትን መነፈሳዊ የአምነት ደረጃ ልናስጨብጠው ካለመቻል ጋር የገጠመን ፐገር ጊዜ ዘመን ዓለማዊ ፍልስፍናና እውቀት የሚፈታው ሆኖ ከልተገኘም ስለዚህ በመናፍስት አደጋ ውስጥ ለመግባት ባሕሎቻችን ተመቻችተዋል አሁን ቅድሚያ የምንሰጠው ለእምነታችን ሳይሆን ለባሕላዊ ወጎቻችን ነው እነዚህ የባሕልና የልማድ አሴቶቻችን ዩግጸሞ በተጠራራሽነት በብዙ መልኩ ከክፉ መናፍስት ጋር የተሳሰሩ ሲሆኑ ይችላሉ አብዛኛዎቹ የጠላትን ኃይል የሚያዳብሩ የክፉ መናፍስቴ ካሄዶች ባሉበት ገበና ውስጥ ነው የተወለዱት ይህ ምንም ሟፎጽር ለውም ቢያንስ እናታችን ወይም አባታችን በጨሌ ውስጥ ልፈዋል ወይም ቅድመ አያቶቻችን ፍጹም ከአጋንንት አምልኮ ጋር የተያያዘ ሪድሜና ዘመናቸውን ጨርሰዋል ስለዚህ ትንሹ ልጅ በእኛም ዘመን ሂደት ውስጥ በየትኛጡም ቋኗራችን ውስጥ አናገኘዋለን እኛ ትናንሾቹ ታዲያ አሁን ብዙ ነገር ጠበክንብቁ ነጡ የሕይወት የገንዘብ የአእምሮ የልቦና የመንፈስ ነስ ፍቅር ከአግዚአብሔር አምሳክ ዘንድ የመጣ የበረከት ገንዘብ ሀሉ በባከነበት ዓለም ላይ ነው የምንገኘው ነ ዞ በማስዳ በይዝ ክርዓ ናተቃውሞ አስተሳሰብ በትውልዱ ላይ ለመጫን ባደረገው ሙከራ ብዙ ጉዳቶችንና የአምነት መሸርሸርን በአገሪቱ ውስጥ አስከተሏል የዚህ የሙከራ ሂደት አእንደትንሹ ልጅ ሁለንተናዊ መራቆትን የማይቋረጡ ትግሮችን ጨምሮ የትውልዱን አቅጣጫ መንገድ አስቶታል መፍትሄዎችን ዓለጋ ሁልጊዜ በፍልስፍና ዘርፍ ላይ ብቻ በምጻደርገው አትኩሮት ብዙ መንፈሳዊ አውነቶችን እየጣልን መፄሄዳጉን ለተደበቀው ሰይጣናዊ ክፉ አሰራር በር ከፍቷል በመሆነም ትውልዱ የአስተሳሰብ ብክነት ገጥሞታል በሟርት በሥልብና በመናፍስት ጉተታ በአጋንንት ጥሪ የሚናሩትንና በመናፍስት የሚያደርጉትን ጥቃት ግምት ውስጥ ሳናስገባ ከመቅረቱ ጋር ተያይዞ የደረሰብን ችግር ቀላል አንዳልሆነ አሁን ያለው የክፉ መንፈስ አካፄድና በእያንዳንዱ ሕይወት ውስጥ ያለው ጥቃት ማረጋግጫ ነውወ ከዚህም አንጻር በመናፍስት ጉዳት ከትልቅ አስከ ትንሹ ድረስ የገጠመው የጤና ችግር በነኑሮውና በቤተሰብ ፍቅር አለመርካት ፀደካም ዋጋ ላይ ያለው ባለቤትነት በክፉ መናናስት ስልብና ጸየተጠቃ ቀደም ሲል ከነበረው ዘመን በከፋ ሁሄታ የዚህ ከመን ቶውልድ በሰይጣን ተጠቅቶ ያገኛል ክዛሬ ሃያና ሰላሳ ዓመት በፊት ከከዓተኛ ትምህርት ተቋም የተመረቴኅ ዛሬም ሪሳቸውን ይዘው ያልትሳለ ከዛሬ አርባና ሃምሳ ዓመ በፊተ ክዊ ባለ ማዕረሣ የተመረቁ ለአገሪቱና ለሕዝቧ ይበጃሉ የያባሉና ተስፋ የተጣለባቸው ምሁራን በአመልና በሱስ መንፈስ በመጠመድ ሕልውናቸው አደጋ ውስጥ የገባ ጥቁቶች ኣይደሉሥ ሙሓ መ ው መ በማስዳ ዝ እነዚህ ስዎች ለበረከት ለትውልድ ለፍቅር ለጸጋ ለሞገስ ለስላም ለዕድገት ይበቫሉ ተብለው ሲጠበቁ ዛሬም የሚገኙበት ቦታና ሁኔታ ሲታይ ተስፋ አስቅራጭ ነው ስለዚህ በመናፍስት ጥቃት ውስጥ ለመግባት የምንችልበትን ዕድል ሳናውቀው ራሳችን በራሳችን በፍልስፍና ርዕዮተዓለም ምክንያት አስፍተናል በአንዛራዊነት ሁኔታ ስንታይ ኘን ሁላችንም ትንሹ ልጅ ነን ከድካማችን አንዛር ዋጋችንን ስንመዝነውጡ ከአግዚአብሔር በረከት ርቀን የምንገኝ ብቻ ሳንሆን በጣም ብዙ ርተን የወደቅን አይደለንምን። ለዚህ ነው ልክፍት የበዛብን ወደ ባሕሩ እንመለስ መርከቢቱ ልትሰበር ቀረበች መርከበኞቹም ፈሩ እያንዳንዱም ወደ አምላኩ ጮኸ ባሕር ያመልከው ወደ ባሕሩ በተፈጥሮ ላይ የሚያመልኩ ጠደ ፈጥራሬ ኮው ጮኹ ሁለተኛው መውረድያለውንና የያዘውን ማራገፍ የአገልጋዩ የዮናስ መኮብለል የሰዎቹን ሕልውናና የመርከቢቱን አቅጣጫ አእንዲሁም ታሪክ የሚያዛባና የነጋዴዎቹን ትርፍና በረክት የሚበላሽ አደረገው መርክቢቱም እንድትቀልላፐቸው በውስጧ የነበረውን ዕቃ እያነሱ ወደ ባሕር ጣሉት አሁን ትርፍ የለም ኪሳራ ብቻ ነው በዚያች መርከብ ላይ ያሉት አብዛኛዎቹ ሰዎች በዮናስ ምክንያተ ኪሳራ ውስጥ ገቡ ነጋዴዎቹም እንደዚህ ያለ ኃይለኛ ማዕበል ገጥሟቸው ስለማያውቅ የዛሬው ሁኔታ ያልተለመደ ሆነባቸው ወደፊት አይሄዱ ማዕበል ነው ወደ ጊላ አይመለሱ ትሣግሩ ክባድ ነው አባብላታለሁ አምቢ ስትል መንገዲን በእሾህ አዘጋለሁ ማለቱን አንዘንጋ ክዚያ በኋሕላ ያላቸውን ሁሉ ወደ ባሕሩ አራገፉ ዛሬም የአገልጋዮቹ ደንታቢስነት ለአግዚአብሔር የቅድስና ሥራ በፍቅሩና በደኅንነቱ ውስጥ ላለው ጉዳይ የቸልተኝነት አመለካከትና አስተሳሰብ መፈጠር ብዙውን የታሪክ ጉዞ መንገድ ሳቶ ጨንግፎ እንዲቀር በማድረግ እንደ ዮናስ ተጠያቂዎች ነን እግዚአብሔር መንገድህን ሲዘጋ ያለህን ሁሉ ታራግፋለህ ሌላ አማራጭ የለም ክፋት ሲበዛ ውጤቱ ይህ ነው ተንኮል ምቀኝነትና ሟርት ሊበዛ ያለህን ታራግፋለህ ነጋዴዎቹ ዕቃቸውን ሁሉ ወደ ባሕሩ እየጣለ በነበረበት ሰዓት ዮናስ በመርክቡ ውስጠኛው ክፍል ወርዶ ተኝቶ ነበር መጀመሪያ ወጾ ኢዮጴ ወደ ንግዱ ዓለም ወረደ ቀጥሎ ደግሞ ወደ መርዞቦቦ የውስጠኛው ክፍል ወረደ የሚለውን ቃል እናገኛለን ለሁለተኛ ጊዜ መውረዱ ነው አገልጋዮች ሁለቱ ከወረዶ ገ ይጨምራሉ እንዲህ ሃው ስንወርድ እኛ ሰንቴ አንደወሪ ባናውቀውም ወርዶን መገኘታኘን ግን አርግጥ ነው ሥት ም ቡች ችፌ ለመተኛት መውረድ ሰው ከአኘዚአብሔር ሲስሸ እንቅልፍና መኝታ በቂዚጩ ይመቸዋል የሚያስጨንቅና የሚያሳስብ ችግር አይታየውም ይህ ትውልድ ዜግነቱን በመለወጥ አልረካም ማንነቱን በመጥላትና በመርሳጉ የታከተና የሰለቸ ሕሊና በስውር የቁሰለ ልብ አያለው ዐርዶ ተኝቷል ለወገነ ችግር መድረስ አይፈልግም የአባቶቹን ታሪክና አደራ ላለማሰብና ላለመጠበቅ ወርዶ መተኛት ምርጫው ነው ዮናስ ወርዶ በንቃት ቢጠብቅ እንኳን ጥሩ ነበር አንደኛውን ስትወርድ አዚም ይጥልብፃሃል ሁለተኛውን ስትወርድ ወፍራም አንቅልፍ ይይዝፃል ለዚህ ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች ጸሎት ለማድረግ ሲዘጋጁ ከፍተኛ የሆነ የሕሊና ትንቅንቅ የሚገጥማቸው በተቻለው መጠን ዲያብሎስ አነሺፒህን የአማራጭ መንገዶች ሁሉ ይጠቀማል ጸሎት እንዳታደርስ ችላ እንድትል እአንድትዘነጋ እንድትረሳና እንድትተው ያደርግሃል ለሌላውም የሚኖርህን በጎ ፈቃድ ከነመልካም ሥነምግባሩ እንዳታስበውና እንዳታደርገው በጥብቅ ይፈታተንሃል አነዚህ ጠባያት በተከታታይ በሕይወትህ ውስጥ ተጓዳኝ ሆነው ይቀጥላሉ ከዲያብሎስ ልዩ የአሠራር መንገዶች ውስጥም ዋንኛው ክፍል ይህ በጸሎት ከአግዚአብሔር ጋር እንዳትገናኝ የሚያደርገው ሴራ ነው ያለውን ማራገና ለትውልድ አለማስቀረት የአገር ሀብትን ኣግጠ ጩጨሪረስ በአፍሪካ ኦህጉር የሚታይ ወረርሽኝ ነው በተጨማሪም ከዲያብሎስ አሠራር ስንዱ የያዝከውን መጣል መበተንና ማራገፍ ባዶ ማድረግ አንደሆነ ከፍ ብለን ተመልክተናል ነጋዴዎቹ በአገልጋይ ዮናስ ምክንያት ኑሮዋቸውንና ሸ ባቸውን ባዶ እንዳደረጉት ሁሉ ዛሬም የባዶ አገልሃሎት እየሰፋ ጣቱን አናያለን ኔፄናጥያለን ዜክክክ ባዓለ ስ ቱጂ ሆጻመመውስ ሎ ኻ ቨ በማስዳ መይያዝ ዴዴ ኤኢጨጩጨመጨፎመመውመው ውጋው ቤተክርስቲያን ፃብቷን በተለያየ መንገድ እያራገፈች ነውዉ የተለያዩ ፃብተመንፈስ ቅዱስ የሆኑ ጸጋዎችን መናፍስትን መለየት ሃብተፈውስና ሌሎችንም የጸጋ ስጦታዎች በተለያዩ ጊዜያት በናህ መርከብ ከተመሰለችው ቤተክርስቲያን ውስጥ አውጥን አራግፈናል እያራገፍንም እንገኛለን ዮናስ ከፍተኛ ገንዘብ ስለከፈለ በመርከቢቱ ጥሩ የመኝታ ክፍል ይኮ ተኝቷል ሌላው ግን ፃብቱን ያራግፋል ለመሸሽ የተመካበትች ጉልበቱ ገንዘቡን ነው ለዚህ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአካለሥጋ በመጣ ጊዜ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ያለው ወይ አንዱን ይጠላል ወይ አንዱን ይወዳል ስለዚህ ዮናስ በገንዘቡ ተኮፍሶ ራሱን ከጌቶች ክፍል ውስጥ መድቦታል አንዳንድ ጊዜ ገንዘብ የሚያመጣው ችግር ድህነት ከሚያመጣው ችግር የክፋ ነው ረፃብ ከሚያመጣው ችግር ገንዘብ የሚያመጣው ጥፋት ይበልጣል ምክንያቱም ገንዘብን ጌታ ብለነዋል። አንተ ሰው። እንዲሁም ለያ ልጆቹ ምምንቱዎች ከነበሩና አግዚአብሔርንም ካላወቀ ቆመዋል አንዲ ለሜገኙት ጠ በራሱ ሕይወት ውስጥ ላሉት ጉዳዮችና በቤሖ ጠንቆች ምንም ዓይነት ግንዛቤ የልውም ዚጊ ሜ ም ክ በማስዳ ጠይዝ መመመጨጠሥሥጋዉጻሻ ይህ ደግሞ እጅግ በጣም አደገኛ ከሆኑ መንገዶች አንደኛውና የናው ክፍል ነው እሱ በረከት ሳያገኝና ቤቱ ያለውን ችግር ለይፊታ አንዴት የሌሉችን ችግር ይፈታል አንግዲህ በአግዚአብሔር አምላክ ቤት አገልጋይ ከሆነው ሰው የተገኙት ልጆች ምናምንቴ ከሆነ ዲያብሎስ ምን ያህል ርቆ እንደተጓክ አንረዳለን ያልተገነዘብነው አስቸጋሪና ትልቁ ውስብስብ ነገር የክፉ ወናፍስት ሥልት በመንፈሳዊ ጉዞ ውስጥ ያሉትን ቀድሞ በመምታት የልጆቻቸውን ሕይወት ሳይቀር በቁራኛነት በመያዝ እንዴት ዲያብሎስ እንደቀደመ ነው ለእኛ እስካሁን ድረስ ግልጽ ያልሆነልን በክርስቲያናዊ ሕይወታችን ውስጥ ለራሳችን መልስ የሌለው አገልግሎት ላይ መቆማችን ነው አንደ አውነቱ ከሆነ ዔሊ ታሪኩ ቦታው የያዘው ኃላፊነት የሚመላለስበት ቤተ አግዚአብሔር በልዑል አግዚአብሔር አምላክ ዘንድ እጅግ የተወደደ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ብዙዎች ለፍስሐና ሰበረከት ተጠርተውበት በተስፋ ቃል ኪዳን ያለፉበት ቦታ ነው ብዙ የጾመቁ መገለጦች በያዕቆብ ዘመንም ተፈጽሞበታል በዔሊ ሕይወት በኩል የተገኙት ልጆች ግን ለቤተ ለገዚአብሔርና ለአስራኤል ታሪክ ምናምንቴዎች ሆኑ። ይህንን ከእኛ ኒ ሳይወት ጋር ስናገናዝበው አባቶቻችን ለመንፈሳዊ ቅድስና ቅድሚያ ጥቶ በናሩበት ምድር እኛ ደግሞ መቶ በመቶ መንፈሳዊውን የቅድስና መንገድ ለቀን አድገናል ከቀደመት አባቶቻችን አንጻር የእኛን የሕይወት ገበና የ ለከት በትክክል በመንፈሳዊ ቅድስናዎች ረሽ ከ የሌለንና ሆነን እንገኛለን ይህም ምናምንቴ ከተባሉት የዔሊ ልጆች ያመሳስለናል ዴዴ ፌሩ በማስዳ መያዝ ጉር ርን ምክንያቱም ዛሬ የብዙ ሰዎች መንገድ ተንኮል ክፋትና ምቀኝነት በመሆኑ በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ሊጠፋ የማይችል የመንፈስ አደጋ በስፋት የሚታይብን ሆነናል የመተቱና የሟርቱ ላጅትና እልቂት በዚህ በእኛ ዘመን ወደር አይገኝለትም ኃጢአትን ፈልጎ ለመግለጥ ትግል በክፋት መፈሳላለግ ስም ማጥፋት መሳደብ መራገም የፈጠራ ኃጢአት በውሸት መስጠት ጸጋና ሞገስን የውርደት ጥላሸት መቀባት ጉቦና መማለጃ ማቀበልና መቀበል ማጣላት ማሾክሾክ መስረቅና ማሰረቅ የዘመናችን ሥራና የአንጀራ ዕድል ሆነዋል እንዲህም ሆኖ አእናገለግላለን ሌሊት በማህሌት በሰዓታት ቀን በጾም በቅዳሴ አንደዚህ አናገለግላለን ግን ትውልዳችን አልተባረክም በዔሊ ከመን የነበረውና በእኛ የአገልግሎት ጊዜ ያለውን ሁኔታ ስናነጻጽር እኛ በባሰ ደረጃ ላይ እንገኛለን በአገለገልን ቁጥር የበለጠ ከሚድነው ይልቅ የሚበላሸው ሰው የበዛ ነው ይህ አምልኮት የሌለው አገልግሉት በውስጣችን በስፋት ስላለ ነው አምልኮት አምልኮት ማለት ራስን ለአግዚአብሔር ማስገዛት ነው በየሰዓቱ በምስጋና ለአግዚአብሔር አምላክ መገዛት በክርስቶስ ስጋና ደም መታተም መስገድ በዘመኑ ስላሉ ጉዳዮች ለልዑል አግዚአብሔር አምላክ በጸሎት ማቅረብ ማማሰድ ምሕረትንና ፍርድን መለመን አግዚአብሔርን ማማከር አንዲሁም ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለችግሮች ሁሉ ከአግዚአብሔር መልስ መጠበቅና ማግኘት ነው በዚህ ውስጥ የተሰበረ ልቦና ቅን ሕሊና ለሌሎች በረከት የሚሆን ተስፋና ጸጋ በአምልኮት ውስጥ የሚገኙ ናቸው አምላኪው በአአምሮው ውስጥ ለልዑል አግዚአብሔር የሚገዛበትን ልቦና አመቻችቶ መራመድ የሚሜችል ከሆነ በአምልኮት ውስጥ የሚገኝ ሸህ የሼ ሞጮቨጮሯጮቨጮቨጮከከከ መ በማስጻ ጠዞ»ዝ ተላቅ ሰው ነው ማለት ፃጡ ዮሐ በአውነት የሚሰሣሃዱ ዘብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበቸ የዩ ሆናለል አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና እዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ለሰግፃዱለት ያስፈልጋቸዋል ዚሀ በኋላ የሚከተሉትን በረከቶች ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኛል ። እነርሱ ግን እግዚአብሔር ሊገድላቸው ወድጻልና የአባታቸውን ቃል አልሰሙም በማስዳ በድ እናትና አባት ወደ እግዚአብሔር ያልጸለዩለት ያልሰገዱለት ያላመለኩለት ትውልድ አይስማውም ዚድና ተማር እየተባለ እስክርቢቶና ደብተር ተሰጠው እንጂ መንፈሳዊ በረከት አልተሰጠውም በጸሎትና በመንፈሳዊ በረከት አልተባረከም የተባረክንበትንም መንፈሳዊ የልጅነት ክብርና ጸጋችንን ወደ ተንኮልና ክፋት መንገድ ለውጠን መንፈስ ቅዱስ በገባበት እግር ዲያብሎስ ውስጣችን ገብቶ አርክሶታል አባቱ ያልጸለየለት ያላመሰገነለትና ራእይ ያላየለት ትውልድ መጨረሻው እንደዚህ ነው ሽማግሌው ዔሊ ሽማግሌ አይገኝ» የሚለውን የእርግማን ቃል ሰማ የተከበሩ አባቶች የሌሉት አባቶቹን የሚሰድብና የሚያወግዝ የሚቃወምና የሚተች ትውልድ ተፈጠረ በዔሊ ዘመን የነበረው ድፍረት በእኛም ዘመን አለ አሁን ሽማግሌ ጠፍቷል የሚያስታርቅና የሚመክር የለም ሽማግሌው ኃይል ጉልበት ሞገስ ክብር የለውም አንዳውም አንዳንድ ሽማግሌዎች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ስንመለከት ከትናንሾቹ ልጆች የሚበልጥ የሚያስገርምና የሚያሳፍር ሆኗል በስጻ ጠዝ አምልኮት በሌለበት አገልግሎት ውስጥ የእርግማን መከሰት የእርግማን መንስኤዎች በች ውል የሚከሰቱት እግዚአብሔርን ለማምለክ ቅድሚያ የመስጠት ዝግጅት ሲያጥር አምነት ከስነምግባር ጋር አብሮ መሄድ ሲያቅተው አሕዛባዊ የሆነ ስስተሳስብ በአግዚአብሔር ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ሲገባ የጣኦት መንፈስ ትውልዱን በኃይል ሲገዛጡ ክፋትና ተንኮል የኑሮ አንዱ ስካል ሲሆን የሟርትና የመተት መንፈስ ሰዎችን የመጉጃ መሳሪያ ሆኖ ሲታይ በቤተ አግዚአብሔር አግዚአብሔርን መፍራትና ማክበር ከአገልግሎት ውስጥ ሲጠፋ በእነዚህና በመሳሰሉት የእርግማን ነና የጥፋት ኃይል ከእግዚአብሔር ዘንድ ይገለጣል ይህንንም ለማገናዘብ የምንችለው በኤሊና በልጆቹ መካከል ያለው አካሄድ ከዚህ በታች እርግማን ምን እንደሚመስል የምናይበት ይሆናል አስተውሉ እነሆ ለቤትህ ሽማግሌ እንዳይገኝ ክንድህን የስባትህንም ቤት ክንድ የምሰብርበት ዘመን ይመጣል በእስራኤል በረከት ሁሉ በማደሪያዬ ጠላትህን ታያለህ በቤትህም ለዘላለም በማግሌ አይገኝም ከመሠዊያዬ ያልተቆረጠ ልጅህ ቢገኝ ዓይንህን የፈዝዘዋል ነፍስህንም ያሳዝናል ከቤትህም የሚወለዱ ስዎች ሁሉ በነጎልማሣነት ይሞታሉ ይህ በሁለቱ ልጆች በአፍኒንና በፊንሐስ ላይ ሚመጣ ለአንተ ምልክት ነው ሁለቱ በአንድ ቀን ይሞታሉ ሏል ኛ ላሙ ሊበመግሉ የማይችሉ ልጆችህን በዓይንህ ታያለከ ወደ ለንም ወደ ዕረፍትህ ጸጋ ሲመጡ የማይችሉ ልጆችህ ከጎንህ ደገዋል አንተ አያለህ ልጆችህ ይሞታሉ አስኪ የነዚህን ልጆች ስም እንመልከት አፍኒን ማለት ጠበኛ ለት ነው ይሄ ነበር። የሚለውን አሳዛኝ የታሪክ ውድቀት እንዲሁም የልጆቹን ሞት ሰምቶ ነው አምልኮት የሌለበት አገልግሎት ከቤተ መቅደሱ መንፈሳዊ ክብር በሚያበቃበት ዜ ለትውልዱ የሚያወርሰው ሞትን ነው ትውልዱ ቢጠፋ የእግዚአብሔር ታቦት ብቻዋን የአምላክን ኃይል ገልጣለች የጣዖትን ማንነትና ከንቱነቱን አድቅቃ ያንን የጣዖት ትውልድ አስተምራለች ከዚያ በኋላ ታቦቱ በአግዚአብሔር ስም የተጠራ ስለነበረ እግዚአብሔር በፍልስጢኤማውያን ላይ ብዙ ተአምር አደረገ በከተማይቱ ሁሉ የሞት ድንጋጤ ነበርና የእግዚአብሔርም እጅ በዚያ እጅግ ከብዳ ነበረችና ልከው የፍልስጥኤማውያንን አለቆች ሁሉ ሰብስበው የእስራኤልን አምሳክ ታቦት ስደዱ እኛንና ሕዝባችንን እንዳይገድል ወደ ሥፍራው ይመለስ ለሉ ያልምቱትም ሰዎች በእባጭ ተመቱ የከተማይቱም ዋይታ አስከ ሰማይ ወጣ ሳሙኤ በማለት የሚገልጥ ሲሆን ለንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት ትውልድ ሲያጣ ክብሩንና ኃይሉን በቤተ አግዚአብሔር ቦመግለጥ የጠላትን ጉልበት ያደክማል መገዳደራቸውንና ትዕፅቢታቸውንም ያስቆቅቆማል ይህም ከዔሊ ዘመን የምንማረጡ አውነት ነው በማስዳ መያዝ የተሸነፈ ትውልድ አፍኒንና ፊንፃስ ሜዳ ላይ ቀርተዋል ዔሊም አንገቱ ተሰብሮ መንገድ ዳር ሞቷል ይህ ከሆነ በጊሳ የፊንሃስ ሚስት በመጥፎው ክዘመን መውለድ ስትጀምር ተንበርክካ ወለደች የልጁንም ስም ኢካቦድ አለችው« ኢካቦድ ማለት የእግዚአብሔር ክብር ከአግዚአብሔር ሕዝብ ለቀቀ ማለት ነው እዚህ ላይ ውርደቱ በአካል ተረጋገጠ ከዘርህ የሚቀር ቢኖር ዓይንህን ያፈዘዋል ሰለሰተባለ ያ የክፋትና የእርግማን ስም ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ መጥቶ የአግዚአብሔር ክብር የለቀቀበት የሐዘን የሥቃይና የሸንፈት ትውልድ ላይ ደረሰ ዛሬ በአኛ ኑሮ በዘመናችንና በመንፈሳዊ ጉዞአችን ውስጥ ያሉትን አንዳንድ ሁፄታዎች ስንመለከት ከማሳደድ ከመንቀል ከወሬ ከክፋት ከምቀኝነት ወዘተ ጋር የተያያዙ በርካታ ከአግዚአብሔር ክብር የራቁ ምሳሌዎችን መጥቀስ አንችላለን ምክንያቱም ለአምልኮት ቦታና ጊዜ የለንም ከዚህም በተጨማሪ በዔሊ አምልኮት ማጣት ምክንያት የነበረው ተስፋ መቁረጥ ዛሬም አብሮን አለ ዔሊ አርባ ዓመት ሙሉ በውጣ ውረድ የኖረበት ሕይወት ጠበኛና ፃፍረተ ቢስ ልጆችን ሲያስገኝሰት አእንህን ሊነቃ አልቻለም ስለዚህ ቢወልድ አፍኒን ፊንሃስ ኢካቦድ። ገልቅነት ደረጃ ውስጥ አስገብተን እንመካለን ብዙ እናወራለን የሚገርመው ግን ከአግዚአብሔር ልጆች የዲያብሎስ የተንኮልና የግፍ አሠራሩ ላይ ከማንም በላይ የሰለጠትና ቃት ሥልታቸው የረቀቀ ሂደቱን በእያንዳንዱ በኋላው ታሪክ በሚመጸደት ትውልድ ላይ ሁሉ የመንፈሱ ጥቃት በምስጢራዊ ሁኔታ ተከናውና መገኘቱ ነው ሌላው ተርተ የዓይነጥላ እንኳንገና በግልጽ አልተረዳንም የመያዝ ጉዳይ ጋር የተወሳሰበ እንደሀነ ያስረዳናል በመንፈሳዊ የሕይወት ጅማራ ውስጥ ለዕው ቀት ሲባል የሚወሰዱ ፅፁፋርሶችና በሰውነት ውስጥ የሚቀበሩ ከመንፈሱ ጋር በዕፆች አማካኝነት የሚገቡና በሰውነት ውስጥ ተመሳስለውና ተዋህደው የሚኖሩ የመንፈሶች አደጋዎች በስፋት ያጠቁት ወገን ብዙ ነው በዚህ ዓይነት መንፈስ ተጠምደው ለቤተ እግዚአብሔርንና ለምፅመናን ከአነጋገር አስኮ ተግባር ድረስ መሰናክል ሆኖ የሚኖረው የአገልጋዮች ችግር ከዚህ የልማድ አምልኮት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ብዙ በቤቱ የሚመላለሱ ሰ ሰዎችና በርካታ ምፅመናን ገና አልገባቸውም አብሮን የመወለዱን ጉዳይ ይህም የቱን ያህል ከማለዳ የይከከከሼከከቢ ሥምም ምት በከማስጻ መያዝ ጫመ ዱዱ መ ነገር ግን በተግባር የሚታየው ሁሉ የክፉው መንፈስ የውክልና ሥራ በቃል ክፉ በመናገር በልብ በመመቅኘት ተንኮል ቅናትና አስማታዊ አሠራር መግለጫ ነው በሰውነት ውስጥ ተዋህዶ በመኖሩ ምክንያት የአገልግሎት ዘመኑን ሁሉ ለዓለማዊ ጥቅም ብቻ አንዲሰለፍ በጥቅሙ የሚመጣበትን ሁሉ በማንኛውም የክፋት መንገድ በመበቀል የመዋጋቱ ጉዳይ ለመንፈሳዊ እምነቱ ከሚሰጠው ቦታ በላይ ተንኮሉ የበለጠ ነው ከአውቀቱ ዘርፍ ክፉ መናፍስትን አውቀት ሰጭ አካል አድርጎ ከጀመረ መንፈሳዊ አገልግሉቱ ውስጥ ብዙም መልካም ሃገር ባይጠበቅ የሚገርም አይሆንም ምክንያቱም ክፉው ዲያብሎስ ሥልቱም ተፈጥሮውም ሃይማኖታዊ ጉዞን የሚያመጣውን ጸጋ ሞገስና የእምነት ኃይሉን ተመሳስሎ ማዳክም ስለሆነ ይሄፄው ግቡ ዛሬ ብዙ የተሳካለት መሆኑን በየቤተክርስቲያን ያለው የመለያየት ችግር ማሳያ ነው በመንፈሳዊ ግንዛቤያቸው የተሻሉ ሰዎች ግን ሕብረተሰቡ ውስጥ ያለውን የክፉ መንፈስ ውስብስብ ፈተና የኑሮ የእምነትና የአአምሮ መቃወስ የጤና ማጣት አደጋ ይንገነዘባሉ የዚያኑ ያህል በተቃራኒው ሳይቀደሱ የሚባርኩ ሳያመልኩ የሚያገለግሉና የሚገለገሉ የያዙትን ወንበር የሚያመልኩ ለሌላጡ ጥፋትና ክህደት ምሳሌ የሚሆነ ለአሰተዳደራዊ በደል መፍትሔ የማይለጡ የተዘበራረቀ አመለካከት ያላቸው በጥቅምና በባለጸጋ የሚታለሉ ሃይማኖታዊ አደራቸውን የዘነጉና ለሕዝብ ደህንነት ራእይ የሌላቸው ችግሩን የማያዩና የማይሰመሙ በምትሐተኞች አኣጅ የተያዙና በቤተ አግዚአብሔር መንፈሳዊ ኃይል መኖር የቃታቸጡ አገልጋዮች ጥቂቶች አጸይደሉም ኀሥሥ መመ መ ጨጨዜዌመዉዉ በማስጻ ሀሀዝ በአጠቃላይ በእግዚአብሔር ቤት የምንገኝ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች ሁሉ የክፉ መናፈስቱን የውጊያ ሥልቶችና ጥበቦች የመጠጊያ የመግቢያና የማጥቂያ አቅጣጫዎቻችውን ረቂቅ ጠባያቸውንና ሥሌታቸውን በመገንዘብ ክርኩሳን መናፍስች ተገዢነት ነጻ ወጥተን አውነተኛውን የእግዚአብሔርን የጽድቅ መንገድ መከተል አንችል ዘንድ ኃያሉና ልዑሉ አምላካችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በአግዚአብሔር ተስፋ በኩል የቃሉ ፍቅር አንደሚነግረን ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና ይህም ጸጋ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን የተባረከውን ተስፋችንን አርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዥን መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል» ቲቶ አገልጋዮች ተፈጸመ ።