Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኗኔፒዐቦፎ ዌ ዓለማየሁ ዋሴ እቨቴ ዶር ጭ ቶ ይበጠወ ጀጠፀጀደህደከበሸርከ ባሕር ዳር ወደ ጎንደር በሚወስደው መንገድ ከጣራ ገዳም በስተ ምዕራብ በግምት በዐሥር ኪሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ጥንታዊ የዋሻ ውስጥ አዳራሽ እኔ ከመጣሁቡት አቅጣጫ ጋር በፍፁም የተለያዬ ነው። የእጣኑ ሽታ ለጉድ ነው። ኪዳን እያደረሱ ነበር። ደግሞ ከዚሀ ምን አውራ ይፍ ይሆን ብዬ ሳስብ እኔ ወደ ተደበኩበት ጨለማ ዋሻ ታጥፈው ገቡና ተጋግዘው በጻር በኩል አንዱን ጆንያ አንስተው ፊትና ኋላ ተሸክመው ተመልሰውኩ በሳንታው ላይ ተሻገሩ። በፍጥነት ተከተልኩና አዳራሹን ስቃኝ ሦስተኛው መነኩሴ የሉም ሁለቱ ደግሞ ፊታቸውን ወደ በሩ አረው እየወጡ ነው። ሰዓቱ አሁን ነው። ከልበ ትርታ በስተቀር ሁሉም ነገር ጸጥ እንዳለ ነው። ይህን ሁሉ የደከምኩት ቅዱሱን ጽዋ ለማየት ነው። ዝልፍልፍ ብዬ መራት ላይ ተጋደምኩ። እንደምንም ዐይኔን ስገልጥ ነጭ ክፍል ውስጥ ተኝቻለሁ። ከጨለማው ክፍል በፍጥነት ወጥቼ በወርቃማ ጥልፍ ሥዕል ያማረውን ሐምራዊ መጋረጃ ጫፉን በአጄ አጥብቄ ይዝ ከታች ወደ ላይ አንሥቶ ማዶ ካለው የዋሻ ቋጥኝ ጋር አላተመኝ። ከዚያ በኋላ የሆነውን የማስታውሰው ነገር እይደለም። አለመሞቴ ተመስገን ነው። ሆኖም የሆነው ነገር በኅሊናየ እየመባ ማስቃዣዢቱ አልቀረልኝም ነበር። እግዜር ይመስገን አባታችን አልኩኝ እንደማፈር ብዬ። አሉ እማሆይ በመገረም ክቡር ቅርስ ወደ ቅዱሱ ጽዋ ለመቅረብም ሆነ ለማየት ወደዚህ ሯ ባኝ አሁን ገብቶኛልና አልኳቸው ፈርጠም ብዬ። የተገባህ ባለመሆንህ ሳይሆን በጥበብና በዘዴ ለወሬ ፍጆታ ለማየት በመሞከርህ ነው። ግድየለም አባታችን ለዚህ ታላቅ ጸጋ የበቃሁ ብሆን ኖሮ በፊትም በእምነት መቀበል እችል ነበር።
አልኩ ለራሴ። አሉኝ። ምዕራፍ ሦስት የቀጠሮዬ ሰዓት ከጠዋቱ ሁለተ ሰዓት ተኩል በሆንም ከሁለት ሰዓት ጀምሮ ዋሽንግተን ዲሲ ከዐረፍኩበት ሆቴል ኣንግዳ መቀበያ አካባቢ ወደ ዋናው መግቢያ በር ትይዩ ትልቅ ፋ ላይ ቁጭ አልኩ። አሉኝ ፕሮፌሰር ዲቪድን አልኩ በበኩለሌ። ወዲያው አባ ተወልደ መድገን ሰለ አባ አድሪል የነገሩኝ ቃላት ትዝ አሉሌኝ። አልኳቸው። አልኩ። » አልኳቸው። አልኳቸው አዎን እንጂ። አልኩ በመገረም። ደብረ አሮን መንገድ እኮ በዚህ አይደለም አሉኝ። እያሉ አባ መጡና በል እንሂድ አሉኝ። አሉኝ አረ አለሁ አባ እ ደንግጩ እኮ ነው አልኩ። አባ አድሪል ነው ያሉኝ። አልኳቸው ። አዎን ሶርያዊው አባ አድሪል። አዎን አባ ጠገብኩ እግዜር ይስጥልኝ ማኅበሩን ያስፋልኝ አልኩኝ። ከዚያስ አባ ይጨርሱልኝንኝ እንጅ። ልጄ አሉኝ። ከሌሊቱ ዐሥራ አንድ ሰዓት አባ ለኪዳን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ እንደ ጆራት ተከትዬ ሄድኩ። አሉኝ አዎን። አባታችን አልኳቸው። ጊዜ እንዳልፈጅብዎት ጥያቄዬን ልንገርዎት አልኩ ለእኔ ጊዜ አታሰብ ብቻ ማወቅ የፈለከውን ንገረኝ አሉኝ። አልኩኝ። አንድ ቀን ቦሥራ አንድ ሰዓት አካባቢ ከቢሮዬ ወጥቼ ወደ ቢቴ በጊዜ ገባሁ። አሉና አዎን ከአዲስ አበባ ነው የመጣነው አሉኝ። አለው እንጅ ልጄ። እና ልጄ መንዝ እመጓ ቆላ ክቡርና ቅዱስ ቦታ ነው። አሉኝ ትንሸ እንደማሰብ አልኩና ፀሥራ ስምንት ዓመት ሆነ መሰለኝ እማሆይ አልኳቸው። አሉኝ አዎን አባታችን አልኩ የደኑ ይዞታው እንዴት ነጡ። ተረጋግቼ ቁጭ አልኩ። አባ አክሊሉ መሆን አለባቸው አልኩ። አሉኝ ደኅና ናቸው አልኩ። አልኩ በልቤ። ከባሕር ዳር አዲስ አበባ አንድ ቀን ሙሉ ከአዲስ አበባ መንዝ አንድ ቀን ያው መንገድ ብቻ ሁለት ቀን ማለት ነው። አሉኝ ። አልኳቸው ግድ የለም እዚሁ ቆይ አሉኝ። አልኩ ራሴን። ወይ የሰው ልጅ ጥንካሬ አልኩ» ኪዳን ሲያልቅ አንድ ዲያቆን አሰከትለው ወደ ዋሻው ሊወርዱ ሲሉ ጠብቁ አባ እንዴት አደሩ። አባ አክሊሉ አልኩ እኔ ተሸቀዳድሜ። አሉ አባ። አባ። ው እንጅ ልጄ። አባታችን ቅዱሱ ጽዋ እዚህ አርባ ሃራ ነው እንዴ ያለው። « አባታችን አሁን ለምንና እንዴት ሶርያዊው አባ አድሪል ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ እንዲዙም ግብጻዊው ጻድቅ አቡነ ሃራ ለምን ይህን ቦታ እንደመረጡ ግልጽ ሆነልኝ» እነዚህ ሰሥች ስለ ቅዱሱ ጽዋ በቲ መረጃ የነበራቸው ናቸው አልኳቸው። ተስፋ ቆርጩ ወደ አንድ ጥግ ሄጄ ቁጭ አልኩ። አሉኝ አዎን አባታችን። አይ አባታችን ብዙ ቀን እኮ ቆየሁ ፃዴለም ልሂድ አልኳቸው። ስለዚህ አሁን ወደ እመጓ ቆላ የምመለስበት ጊዜ ደረሰ ማለት ነው አልኩ። አልኩ አዎን። ስለዚህ ቅዱሱ ጽዋ ከቤተክርስቲያኑ በ ዲግሪ በ ኪሜ ቀጥታ ርቀት ላይ ይገኛል ማለት ነው አልኩ። ለአንድ ሰዓት ያክል አካባቢውን አሰስኩት» ምንም ዋሻ ወይም ሰው ሠራሽ መጠለያ የሚባል ነገር የለም። አዎን ደኅና ነኝ። ከዚህ በላይ ማረጋገጫ የለም አልኩና ታዲያ አሁን ነው። አባ ይቆዩ አንድ ጊዜ አልኩኝና ቀደምኳቸው። አባ ከዚህ በላይ መሄድ እንችልም አልኳቸው። ከጸበሉ ስፍራ ስንደርስ አንድ ሌሲት ሲከነክነኝ የነበረ ጥያቄ ስለነበር አባ ኣልኩኝ አቤት የኔ ልጅ አሉ በዚህ ለዘመናት ተጠብቆ በቆየና ከመቅደስ ጥግ በሚገኝ ምሥጢራዊ ቐሻ ድንገት የመጣሁትን እኔን እንድገባ እንዲያውም አብረውኝ ለመምጣት የወሰኑት እንዴት ነው አልኳቸው። እንዴ በቃ የቅዱሱ ጽዋ መቀመጫ ዋሻ ገባሁ ማለት ነውጡ አልኩ። አሉኝ አባ አክሊሉ በሐዘኔታ ገጽ ሆነው።