Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

Ezra Megazin 25


  • የቃላት ደመና

Ezra Megazin 25
  • የማውጣት አጠሬራ

ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት በጻፈው ጽሑፍ ስለ ኢየሱስ እንዲህ ብሎአል በዚያን ዘመንም ኢየሱስ የተባለ ጥበበኛ ሰው ነበረ ይህ ሰው የተሰኘው ሰው መሰኘት ከኖረበት ነው ተአምራትን አድራጊና ሰዎች እውነትን በደስታ እንዲቀበሉ ያደረገ አስተማሪ ነው። ይህም የእግዚአብሔር ነቢያት እንደተናገሩትና ስለ አርሱም ከሆኑት እልፍ ነገሮች የተነሣ ነው። ከርስቶስ የተሰቀለውና የሞተው የተነሣውም በምክንያት ነው ያም ቤዛነታችንና ጽድቃችን ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ይህ ግን የመጀመሪያው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ አይደለም በዚህ መጣጥፍ ስለ መጀመሪያው ወይም መጀመሪያዎቹ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜና ሰፊና ጥልቅ ጥናት የተደረገበት ሥራ ሳይሆን ለመንደርደሪያ የሚሆኑ ጥቂት ቃርሚያዎች ልጽፍ አወድዳለሁ። በአንጻሩ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በሕዝብ ቋንቋ ከቶም እንዳይኖር ብቻ ሳይሆን ሲኖርም አንዲጠፋ ካልሆነም አንዳይሰራጭ አንቅፋት የሚሆኑት የነባሯ ቤተ ከርስቲያን ካህናት ሲሆኑ ያስደነግጣል። ስለ ግዕዝ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የተጻፈ አንድ መጽሐፍ አንዲህ ይላል የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን በተመለከተ ሰሎሞንን በጎበኘቸው በንግሥተ አዜብ ዘመን ከዕብራይስጥ ወደ ግዕዝ ተተረጎሙ። ግን በጥቂትም ብቻ ሳይሆን ከቶም የለም በአለቃ ኪዳነ ወልድ ከፍሌ በመዝገበ ቃላትና ሰዋሰው መጽሐፍ መግቢያ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግዕዝ መመለስ ብሉይ ከሰባ ሊቃናት ትርጉም የተቀዳ መሆኑ ተጽፎአል። የሰባ ሊቃናት ትርጉም የሚባለው የብሉይ ትርጉም ከልደተ ከርስቶስ በፊት በኛው መቶ ተጀምሮ በሁለተኛው መቶ ያለቀ ብሉይ ኪዳን ከዋና ቋንቋ ከዕብራይስጥ ወደ ሕዝባዊ ግሪከ ኮይኔ ወይም መደዴ ግሪከ የተመለሰበት ነው። በኅትመት ደረጃ በቼኛው መቶ በቫቲካን በተገኙ ኢትዮጵያውያን መነኮሳት የተዘጋጀ የግእዝ መዝሙረ ዳዊትና አዲስ ኪዳን መኖራቸው አንጂ ታትመው ስለመሰራጨታቸው አይታወቅም የዚህ ትርጉም ወይም ኅትመት ውጤት የአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ በአንግሊዝ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አማካይነት በሚዘጋጅበት ወቅት ታትሞ ወደ አገር ውስጥ ገብቶ አንዲሰራጭ ጥረት ተደርጎ ነበር። የከማርካ ገርገሞትና ቅደሚጩ ጉገም ብዙ የሚታወቀው እና በብዙኃኑ እጅ የሚገኘው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም በኛ አቆጣጠር የቱ ትርጉም የቀድሞው ትርጉም ወይም የቀኃሥ ትርጉም የሚባለው ነው። የመጀመሪያው የአማርኛ ትርጉም ግን ከነዚህ ትርጉሞች ከመቶ ዓመታት በፊት የተሠራ ተወዳጅ ታሪከ ያለው ነው። የግዕዝ ቋንቋ የሕዝብ ቋንቋነቱ ቀርቶ የቤተ ከህነት ቋንቋ ከሆነም በኋላ መጽሐፍ ቅዱስን ለሕዝብ በሚገባ ቋንቋ በአማርኛ ብቻ ሳይሆን በሌሎቹም ቋንቋዎች መተርጎምን ከቶም ከቁጥር አለማስገባት አንደ ሮማዋ ቤተ ከርስቲያን ሁሉ የኢትዮጵያም ሊቃውንትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ከርስቲያን ትልቅ አስወቃሽ ነጥብ ነው። ኋላ በቼሽኽ የተተረጎመው ይፋ የአንግሊዝኛ ትርጉም ኪንግ ጄምስ ቨርዥን የሚባለው ያህል የወሰደው ከቲንዴል ትርጉም እንደሆነ የሚታመነውን ቀዳሚ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ሕዝቡ ቋንቋ የተረጎመው ዊልያም ቲንዴል ነው። አንዳንድ የቃላት ትርጉሞቹ ለምሳሌ የግሪኩ ኤከሌሲያ የሚለው ቃል ትርጉም በተለይም በዘመኑ የሰለጠነችውና ፖለቲካዊና ድርጅታዊ መዋቅር የሆነቸው ቤተ ከርስቲያን አለመሆኗን ለማሳየት ቃሉን ቤተ ክርስቲያን በማለት ሳይሆን ጉባኤ በማለት መተርጎሙ የዘመኗን ቤተ ከርስቲያን በጣም ያበሳጨ ነበረ። የመጀመሪያውን ሙሉ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም የተረጎመው ጆን ዊከሊፍ ነው። በቹመዎቹ መጀመሪያ በታተመው የአማርኛ መጽሐፍ ሕጣህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው ፅዕንቅፋትም የለባቸውም መዝ ቿ ኗ ፅዝሁ ቁጥር ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለሃ ቅዱስ እትም ያው የዛቱ ሆኖ የአዋልድ መጻሕፍትን ያካተተው በተለይ ለኢኦተቤክ የታተመው የተባለው ብሉይ ኪዳን ከተቀጠሉበት የአዋልድ መጻሕፍትና ቅጥያዎች በቀር አንድ ሲሆን በአዲስ ኪዳን ውስጥ ግን የተጨመሩ ወይም የተሳጉ ጥቂት ኦርቶዶክሳዊ ቃላት አሉ ለምሳሌ ቄስ ወይም ቀሲስ ሊቅ ጳጳስ የሚሉት ቃላት የተደጋገሙ ናቸው ይህ አትም በአዲስ ኪዳን ሽማግሌ የተሰኙትን ቃላት ቄስ ወይም ቀሲስ በማለት ተርጉሞታል። አንድ ትርጉም ወይም ለውጥ ሲደረግ የአድራጊውን ማንነት መግለጡ የተገባ ሲሆን እዚህ አልተደረገም የተገባ የሚሆነውም ያ ሰው የቋንቋ ሊቅነቱ አንዲፈተሽሸ ነው ይህ የሚያሳየን ወደ አማርኛ ቀድሞ በካህናት ቢተረጎም ኖሮ እንኳ ምን መሳይ ወደማን የሚያመለከትና ማንን ያማከለ ትርጉም ሊሆን አንደሚችል ነው ያም ሆኖ ከቶም የቅዱሣት መጻሕፍት ትርጉም ሥራ በመደዴው ሕዝብ ቋንቋ ሊደረግ አልተሞከረም የዛቱ ትርጉም አስጀማሪም ቤተ ከርስቲያን ሳትሆን አልጋ ወራሹ ራስ ተፈሪ መሆናቸው ያስጨረሱትም ራሳቸው መሆናቸው ሌላ ለነባሯ ቤተ ከርስቲያን አንገት የሚያስደፋ ታሪከ ነው። እንዲያውም ወደ አማርኛ የተተረጎሙት መጽሐፍ ቅዱሶች ወደ አንባቢ አጅ እንዳይደርሱ ከአቡንና ከአጨጌ እስከ ካህናት ድረስ ቤተ ከህነት ተጻራሪ ሆና መቆየቷን የመጀመሪያውን የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ያሳተመው የእንግሊዝ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ዘገባዎች ያመለከታሉ። ይህ ከሰፊ የሌሎች አገሮች ዘገባዎችን ከያዘው ሰነድ የተወሰደ ነው በውጤቱ ሚስተር ዊልያም ጆዌት ከፈረንሳዊው የካይሮ ቆንስል ከዣን ሉዊ አሰሊን ይህንን የአቡ ሩሚ ትርጉም የሚባለውን ከ ገጾች በላይ የሆነውን ሙሉ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም በ ፓውንድ ገዝቶአል። ይህን ያነበብኩበት መጽሐፍ ስለ አቡ ሩሚና ስለ ትርጉም ሥራው እንዲህ ይላል አቡ ሩሚ ከራሱ ቋንቋ በተጨማሪ የግሪከ የዐረብ እና የፋርስ ቋንቋን በማወቁ ለዚህ ትርጉም በጣሙን ብቁ የሆነ ሰው ነው። የወንጌላዊት ቤተ ከርስቲያን መካነ ኢየሱስን ጅማሬ የጻፈው ጉስታቭ አሬን ስለዚህ ሲጽፍ ይህ በጸዓዘጋ ጊዮርጊስ ቤተ ከርስቲያን ግድግዳ ሽንቁር በዎቹ መጀመሪያ የተገኘው መጽሐፍ ቅዱስ ማንም መኖሩን ሳያውቅ ለብዙ ዓመታት በዚያ ኖሮ ይሆናል። ምከንያቱም ፍላድ በሽ ለደጃዝማች ኃይሉ በግዛቱ እንዲያሰራጭ አራት የበቅሎ ጭነት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱሶች ከላከበት ከ መጨረሻ በፊት በሐማሴን ምንም የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትም ኖሮ አያውቅም የሚነበበው ቃሉ በአውነትም ሥራ ይሠራል። የዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ሥራ ጅማሬ እዚያ ነው ሙከራው እና እስካሁን የሆነው የዚህ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ሥራ ሲታቀድ ሰባ ያህል ሰዎች ተሳታፊ ሆነው በ ዓመታት ከመ በኛ አቆጣጠር ከህየገጓደ ዓ ም ተሠርቶ እንዲያልቅ የተወጠነ ዕቅድ ነበር አሳቡ የሞቀና ልባዊ አቀባበል ከተደረገለት በኋላ የመጀመሪያዎቹ የመሰናዶና የመሠረት ሥራዎች ተከናወኑ። በምሳሌ በር ወደ አንድ ቦታ መግቢያ መንገድ ወይም ማለፊያ ሆኖ ተጠቅሶአል የዘላለም ሕይወት በር በጠባብ በር ተመስሎአል ሉቃ በዮሐ ኽ ጌታ ራሱ በር መሆኑን ተናገረ የተከፈተ የአገልግሎት መስከም በተከፈተ በር ተመስሉሎአል ቕሮ ጄ ቆሮ በር የሰው ልብ ወይም ሕባህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው ዕንቅፋትም የለባቸውም መዝ ኗ ቁጥር ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለሃ ፈቃድ ምሳሌም ሆኖ ተጠቅሶአል ራእ ። አዚህ እያየን ያለነው ኢየሱስ አንኳ ከመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ጋር ከቶም አንድ አይደለም በነዚህ ልዩነቶች መልስ ያጡላቸው ወይም ሊቀበሉ የተከለከሉአቸው ይህ ጉዳዮች ቁርኣን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ወይም በአነርሱ አባባል መጽሐፍ ቅዱስ ከቁርኣን ጋር ከተቃረነ ሌላ የሚሉት ስለሌለ መጽሐፍ ቅዱስ ተሳስቷል ተበክሏል ማለት ነው ይሉናል። ስለ ኢየሱስ መሰቀልና መሞት መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ሳይሆን ከርስቲያን ያልሆኑ ታሪከ ዘጋቢዎችም ጽፈውታል። ይህ ሰው በ ዓመተ ምሕረት በጻፈው ጽሑፍ ስለ ኢየሱስ እንዲህ ብሎአል በዚያን ዘመንም ኢየሱስ የተባለ ጥበበኛ ሰው ነበረ ይህ ሰው የተሰኘው ሰው መሰኘት ከኖረበት ነው ተአምራትን አድራጊና ሰዎች እውነትን በደስታ እንዲቀበሉ ያደረገ አስተማሪ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት