Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ባህረ ሐሳብ.pdf


  • የቃላት ደመና

ባህረ ሐሳብ.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ባሕረ ሀሳብ ዘቅዱስ ዲሜጥሮስ ጌታቸው በቀለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲገቡ የሕዝቡ ኃጢአት በብርሌ ካለ ጠጅ እንደገባ ሣር ሆኖ የሕዝቡ ኃጠ ያትና ጽድቅ እየታየው አንተ በቅተሃል ግባ አንተ አይገባህም አትግባ እያለ ይመሰክርና ይከለክላቸው ነበር ሕዝቡም እጨጌነት ከሚስት እንዲሉ እርሱስ እንኳ የማይገባውን ሚስቱን ይዞ በአባታችን በቅዱስ ማርቆስ ወንበር ተቀምጦ የእኛን ኃጢአት በምን አውቆት ነው የሚከለክለን። በዚህም ወንጌላዊና አበቅቴ ይገናኙበታልጹ ወንጌላዊው ዮሐንስ ነውእንዲል ዐውደ ቀመር ዐቢይ ቀመር ዘመን ዓመት ነው በዚህም ዕለት ወንጌላዊው አልቦ ዜሮ ነው የባሕረ ሐሳብን አወጣጥ ለመረዳት ያስችለን ዘንድ ከዚህ በታች ያሉትን መሠርታዊ ነገሮች ማወቅ ያስፈልጋል ዓመተ ፍዳ ተብሏሷል ሮሜ ዐ ። ሊቁ ቀሌምንጦስ እንደተናገረው በሐሙስ ዕለት ወበመንፈቃ ለዕለት እትወለድ እምወለተ ወለትከ በአምስት ቀን ተኩል ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ እንደተባለ የዚህ አባባል መነሻው ከምን የመነጨ ነው። ቢሉ አንድ ሺህ ዓመት አምስት ቀን በማለት አምስት መቶውንየሺውን አጋማሽ እኩል ቀኑን ደግሞ መንፈቀ ዕለት በማለት መምህራኑ ይገልጻሉ ዓመተ ምሕረት ዓመተ ሥጋዌ ዘመነ ሐዲስ ይባላል ይህም ሰው በምሕረትና በአምላካዊ ቸርነት የሚኖርበት የጸጋ ዘመን ዘመነ ብሥራት ዘመነ ወንጌል በመሆኑ ነው።

  • Cosine ማጠቃለያ

ይህን አቆጣጠር የጁሊየስ ቄሣር ዘመን ድረስ ይጠቀሙበት ነበር አሁን ግን የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስተያን ብቻ ዓመቱን ትሠፍርበታለች የጁሊየስ ቄሣር ዘመን አቆጣጠርንም ስንመለከት ቀናት ያሉትን የአሌክሳንድርያ ዘመን አቆጣጠር አብነት በማድረግ የጳጉሜን አምስት ቀን እየበተነ በሌሎቹ ላይ በመጨመር ይቆጥራሉ ዐ ቀን የሆነውን የካቲት ፍጵበረጭቷረየ አድርጉ መስከረም ኅዳር ሚያዝያ ሰኔ ዐ ቀናት እንዲኖራቸው ሌሎቹ ጥቅምት ታኅሣስጥር መጋቢት ግንቦት ሐምሌና ነሐሴ ቀናት ሆኖ የካቲት ወር በአራት ዓመት አንድ ጊዜ በእኛ ዘመን ልጵቷፐ ይጵቷረ እየሆነች በሌሎቹ ደግሞ ቀናት ይዛ እንድትኖር አደረገ በዚህም ሮማውያኑ ቱን ወር በ ቀን ወይም በ ቀን ሲያጠናቅቁ አንድ ዓመት ይላሉ እኛና ግብጻውያን ግን ቱ ወር ላይ አንድ ባለ አምስት ወይም ስድስት ቀን በመጨመር በእኩል ቀን ብዛት ግን በሚለያዩ ወሮች አንድ ዓመት እንላለን ከዚህ በላይ ያየናቸውን አቆጣጠሮች ስናያቸው የአረማውያንና ሌሎች የሚጠቀሙባቸው ናቸው የቀናቱ የወራቱየዓመታቱ ስያሜያቸው ብቻ ሳይሆን ልዩነታቸው ከአምልኮተ እግዚአብሔርም የራቁ ሆነው እናገኛቸዋለን ሃጠከ ሂፀደክክ ሃባጠቦሃ ሃበነሃ የዘመን አቆጣጠርን የቀመረው ኛው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ድሜጥሮስ ነው ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ድረስ ክርስቲያኖች ሁዳዴን በየ ዓመቱ ሁልጊዜ ከጥምቀት ማግስት ከጥር ቀን ጀምረው እስከ የካቲት ቀን ድረስ ዓርባ ቀን ከጾሙ በኋላ ጥቂት ቀኖች ቆይተው የሕማማትን ሳምንትና የትንሣኤውን በዓል ሲያከብሩ ቅዱስ ድሜጥሮስ አየ የቀድሞዎቹ ሰዎች እንደዚህ ያደርጉ የነበረው የአጽዋማቱንና የበዓላቱን መንስኤ ጥንት ለማግኘት ሲፈልጉ የቀኖቹን መግቢያና በዓላቱ የሚውሉበትን ፈልገው በደረሱበት ቀን ለማዋል ነበር አስልተው ለበዓል መዋያም ሆነ ለጾም መግበያ የሚያገኙት ዕለተ እሑድ ወይም በሌሎች ቀናት ቢሆን በዚያ ዕለት ያከብሩታል እንጂ እኛ ዛሬ እንደምናደርገው ለውጠው ከሳምንቱ ዕለታት የተወሰኑ ቀኖች አይሰጧቸውም ነበር ይህ ቅዱስ ድሜጥሮስን ያሳስበው ነበር ዐር ዐ ሬፍ አ ከሬኔ ሄክሪለከ በነሃ ኩ። ይቅር ስለ እግዚአብሔር አላቸው ይቅር ካልከንስ ናዝዘህ ኃጢአታችንን አስተስርይልን አሉት ይፍታሕ ወይሕድግ ያንጽሕ ወይቀድስ ካህን ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ብሎ ናዘዛቸው እንዲህ ብሎ በናዞዛቸው ጊዜ በሰውነታቸው ያለ ኃጢአት እንደ ሸማ እንደ መጉናጸፊያ ተጠቅልሎ በፊታቸው ሲወድቅ አይተውታል ከዚህ በኋላ የእርሱ ሊቀ ጳጳስነት ፀና እርሷም ከማኅበረ ደናግል ተቆጠ ረች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአቡሻሽኸሽር መምህራን እንደሚያስተምሩት አጽዋማትና በዓላት ጥንታቸውን እንዲጠብቁ ይመኝ የነበረው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ድሜጥሮስ በዓላትና አጽዋማት በጥንቱ ተራክቦአቸው የሚውለበትን ጊዜ ለማስተካከል ይህን የሚወስን የቁጥር ሕግ ለማግኘት ተመኘ ነነዌ በዓተ ጾም ዐቢይ ጾም ጾመ ሐዋርያት ከሰኞ ደብረዘይት ሆሣዕና ትንሣኤና ጳራቅሊጦስ ከእሑድ ርክበ ካህናት ጾመ ድኅነት ከረቡዕ ስቅለት ከዓርብ ዕርገት ከሐሙስ ባይወጡ ባይናወጡ እያለ ይመኝ ነበር ለጌታ የተመኙትን መግለጽ ልማዱ ነውና የታዘዘ መልአክ መጥቶ ድሜጥሮስ ሆይ ይህ ሁሉ በሀሳብ ይፈጸማልን ቢፈጽሙት ቢያደርጉት ነው እንጂ ሱባኤ ግባ ብሎ አዘዘው ቅዱስ ድሜጥሮስም ሱባኤ ገባ ከቀኑ ከመዓልቱ ሰባት ሱባኤ ከሌሊቱ ሱባኤ ገባ ስለምን የሌሊቱን ሱባኤ አብዝቶ የቀኑን የመዓልቱን አሳነሰው ቢሉ ቀን የተጣላ ሊያስታርቅ የታመመ ሲጠይቅ የሞተ ሲቀብር ይውላል ሌሊት ግን ከዚህ ሁሉ ነፃ ነውና የሌሊቱን ሱባኤ አበዛው ከቀኑ ሰባት ሱባኤ በሰባት አባዝቶ ሲሆንለት አቡነ ዘበሰማያት ይደግማል ሠላሳውን አንድ ወር ብሎ በዐውደ ወርኅ ቢያኖሩ በዐ ገድፎ ወይም አካፍሎ ይተርፋል ይህ መጥቅፅ ይሁንህ ብሎታል ጥንተ መጥቅዕ የተባለም ይህ ነው ከሌሊቱ ሱባኤ ደግሞ በሰባት አባዝቶ ዕለት ይሆናል አቡነ ዘበሰማያት ይደግም ነበር ከዚህ ዐውን አምስት ወር ብሎ በዐውደ ወርኅ ቢያኖሩ በዐ ገድፎ ይተርፋል አበቅቴ ይሁንህ ብሎታል ጥንተ አበቅቴ የተባለ ይህ ነው መጥቅዕ ለቀን አበቅቴ ለሌሊት ማውጫ ያገለግላሉ ከዚህ በኋላ ቅዱስ ድሜጥሮስ የአጽዋማትና የበዓላት ኢየዓርግና አይወርድ ተገልጾለት አጽዋማቱ ከሰኞ እንዳይወጡ መግቢያ ሥርዓት ሠራላቸው ለበዓላቱ ደግሞ ደብረዘይት ሆሣዕና ትንሣኤ ጳራቅሊጦስ ከእሑድ ስቅለት ከዓርብ ርክበ ካህናት ጾመ ድኅነት ከረቡዕ ዕርገት ከሐሙስ እንዳይወጡ አደረገ የሕማማትን ሳምንትና የትንሣኤን በዓልም ከጾመ ዓርባ አያይዘው እንዲያከብሩ ሥርዓት ሠራላቸው በተጨማሪም በዓመቱ ውስጥ ከወሰነላቸው ጊዜ ወደታች እንዳይወርዱ ወደላይም እንዳይወጡ የቀመር ሕግ አወጣ የአጽዋማትና በዓላት ኢይወርድከዚህ በላይ አይወጣም ወኢየዓርግ ከዚህ በታች አይወርድምእንደሚከተለው ነው የነነዌ ኢይወርድ ጥር ኢየዓርግ የካቲት የዐቢይ ጾም ኢይወርድ የካቲት ኢየዓርግ መጋቢት የደብረ ዘይት ኢይወርድ የካቲት ኢየዓርግ ሜያዝያ የሆሣዕና ኢይወርድ መጋቢት ኢየዓርግ ሜያዝያ የስቅለት ኢይወርድ መጋቢት ኢየዓርግ ሜያዝያ የትንሣኤ ኢይወርድ መጋቢት ኢየዓርግ ሜያዝያ ዐ የርክበ ካህናት ኢይወርድ ሜያዝያ ዐ ኢየዓርግ ግንቦት የዕርገት ኢይወርድ ግንቦት ኢየዓርግ ሰጌ የጳራቅሊጦስ ኢይወርድ ግንቦት ኢየዓርግ ሰኔ የጾመ ሐዋርያት ኢይወርድ ግንቦት ኢየዓርግ ሰኔ ዐ የጾመ ድኅነት ኢይወርድ ግንቦት ኢየዓርግ ሰኔ እነዚህን በሰባት አዕዋዳት ዐውዶ በሶርያ በአንጾኪያ በሮም ላሉት ለሦስቱ ሊቀነ ጳጳሳት አራተኛ በኢየሩሳሌም ላለው ኤጺሏስ ቆጾስ ፎ ሰደደላቸው እነርሱም ተቀብለው ሐዋርያት በዲድስቅልያ ካስተማሩት ጋር አንድ ሆኖ ቢያገኙት ደስ ብሎአቸው ተቀብለው ባሕረ ሐሳቡን አስተምረውታል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንም ተቀብላ በሥራ ላይ አውላዋለች እንዲያውም ባሕረ ሐሳብን ሁሉም ሰው ሊማረው የሚገባ መሆኑን በአጽንኦት ታስተምራለች ባሕረ ሐሳብን የተማረ ሰው ከሀገሩ ተሰዶ አሕዛብ ሀገር ቢሄድ እንኳን ጾም አይገድፍም በዓል አይሽርም ምክንያቱም አጽዋማት የሚገቡበትን በዓላት የሚውለበትን ተምሯልና ባሕረ ሐሳብን ያልተማረ ካህን ካህን መሆን አይገባውም በማለት ያስተምራሉ ቤተ ክርስተያንም በአዲስ ዘመን መባቻ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በተገኙበት በዓላት የሚውሉበት አጽዋማት የሚያዙበትን አይዓርግ ኢይወርዳቸውን በባሕረ ሐሳብ እያሰላች ለምእመናን ታውጃለች ሰባቱ አዕዋዳት ዐውደ ዕለት ከእሑድ እስከ ቅዳሜ ያሉት ቱ ዕለታት ናቸው አሊህ አውራኅን ወሮችን ለማስገኘት በ በ ሲመላለሱ ይኖራሉ ዐውደ ወርኀ በፀሐይ ዘወትር ዐ ቀን ነው በጨረቃ አንድ ጊዜ አንድ ጊዜ ዐ ዕለት ነው በፀሐይ ግን ዘወትር ዐ ዕለት ነው እሊህም ዓመታትን ለማስገኘት በዐ በ ሲመላለሱ ይኖራሉ ዐውደ ዓመት በጨረቃ ዕለት ከ ኬክሮስ ነው በፀሐይ ዕለት ከ ኬክሮስ ነው ዐውደ አበቅቴ ንዑስ ቀመር ዓመት ነው በዚህም ፀሐይና ጨረቃ መንገዳቸውን ፈጽመው በተፈጠሩበት ጐኅት መስኮት ተራክቦ ግንኙነት ያደርጉበታልር ይህም ቀናቸውን እኩል ይጀምራሉ ማለት አይደለም ዐውደ ፀሐይ ዘመን ነው አንድ ዐውደ ፀሐይ ጊዜ ሲመላለስ አንድ ዐቢይ ቀመር ይሆናል ። በዚህም ወንጌላዊና አበቅቴ ይገናኙበታልጹ ወንጌላዊው ዮሐንስ አበቅቴው ነው ጥንቱ ለቀመር ዕለተ ሠሉስ ወወንጌላዊ ማቴዎስ ወፍጻሜሁ ዕለተ ሰኑይ ወወንጌላዊ ዮሐንስ የቀመር መነሻው ማክሰኞ ዕለት ወንጌላዊው ማቴዎስ ሆኖ መጨረሻው ሰኞ ዕፅለትና ወንጌላዊው ዮሐንስ ነውእንዲል ዐውደ ቀመር ዐቢይ ቀመር ዘመን ዓመት ነው በዚህም ዕለት ወንጌላዊው አልቦ ዜሮ አበቅቴ እነዚህ ሦስቱ ይገናኙበታል ዕለቱ ሠሉስ ማክሰኞ ወንጌላዊው ማቴዎስ አበቅቴው አልቦ ዜሮ ነው የባሕረ ሐሳብ አወጣጥ የባሕረ ሐሳብን አወጣጥ ለመረዳት ያስችለን ዘንድ ከዚህ በታች ያሉትን መሠርታዊ ነገሮች ማወቅ ያስፈልጋል ዓመተ ፍዳ ዓመተ ኩነኔ ዓለም ከተፈጠረ አንስቶ እስከ ልደተ ክርስቶስ ያለው ዐዐ ዘመን ዘመነ ብሉይ ዓመተ ፍዳ ዓመተ ኩነኔ ይባላል ዓመተ ፍዳ የተባለው ከአዳም ተፈጥሮ ጀምሮ እስከ ልደተ ክርስቶስ ወይም እስከ ዘመነ ሥጋዌ የነበረው ዐዐ ዘመን ነው የሰው ልጅ በአዳም ውድቀት ምክንያት በባርነት በሰይጣን ቁራኝነት በሥጋ ድካም የነበረው ዐዐ ዘመን ነው ይህም እያንዳንዱ ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ በሥራው ተጠያቂ ሆኖ ፍዳውን የሚቀበልበት የቅጣት ዕዳውን የሚከፍልበት ዘመን በመሆኑ ዓመተ ፍዳ ተብሏሷል ሮሜ ዐ ። ቢሉ አንድ ሺህ ዓመት አንድ ቀን ተብሎ ከተጻፈው ከመጽሐፍ ቅዱስ ዘይቤ ጋር አንድ ነው እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ በጌታ ዘንድ አንድ ቀን እንደ ሺህ ዓመት ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን እንደሆነ ይህን አንድ ነገር አትርሱእንዲል ኛ ጴጥ ዘፍ መዝ ዐ አንድን ሺህ ዓመት አንድ ቀን እያለ አምስቱን ሺህ ዓመት አምስት ቀን በማለት አምስት መቶውንየሺውን አጋማሽ እኩል ቀኑን ደግሞ መንፈቀ ዕለት በማለት መምህራኑ ይገልጻሉ ዓመተ ምሕረት ከልደተ ክርስቶስ ወዲህ ያለው ዘመን ዓመተ ምሕረት ዓመተ ሥጋዌ ዘመነ ሐዲስ ይባላል ይህም ሰው በምሕረትና በአምላካዊ ቸርነት የሚኖርበት የጸጋ ዘመን ዘመነ ብሥራት ዘመነ ወንጌል በመሆኑ ነው። ዳግመኛም በተመረጠች በተወደደች ዕለት ሰማሁህ በመድኃኒትም ቀን ረዳሁህ እንደተባለ ኢሳ ኛ ቆሮ ኤር የክርስቶስ ልደት ለዓመተ ፍዳ ለዓመተ ኩነኔ ማክተሚያ መደምደሚያ ለዓመተ ምሕረት ግን መጀመሪያ ነው ዓመተ ዓለም መላው የዓመተ ኩነኔና የዓመተ ምሕረት ድምር ዓመተ ዓለም ይባላል ከጌታ ልደት በፊት የነበረው ዓመተ ፍዳ ዐዐ እና እስከ አሁን ከክርስቶስ ልደት በኋላ ያለው ዓም ዘመን ተደምሮ ነው መላው ዓም ይሆናል ዓመተ ዓለም ባለው ዓመተ ምሕረት የሚል አብነት ይገኛል ስለምን ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምሕረት አለው ቢሉ ሰው በዚህ ዓለም ሳለ ኃጢአት ሠርቶ ንስሐ ቢገባ ምግባር ቢሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት ይቅርታ የሚያገኝበት ስለሆነ ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምሕረት አለው በተመረጠችው ዕለት እሰማሃለሁ በመዳኛ ዕለትም እረዳሃለሁ ዛሬ የተመረጠች ዕለት ናት ዛሬ የመዳኛ ዕለት ናት እንዲል ኢሳ ወንጌላዊ ወንጌላዊውን ዘመኑን ለማወቅ ዓመተ ኩነኔን ዐዐ እና ዓመተ ምሕረትአሁን ያለንበትን በመደመር ውጤቱን ለአራቱ ወንጌላውያን ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስና ዮሐንስ በማካፈል የምናገኘው ነው ይህም መጠነ ራብዒት ይባላልነይህም የአንዱ ወንጌላዊ ድርሻ ማለት ነው በዚህም መሠረት ቀሪው አንድ ከሆነ ዘመኑ ማቴዎስ ሁለት ከሆነ ዘመነ ማርቆስ ሦስት ከሆነ ዘመነ ሉቃስ ምንም ቀሪ ባይኖር ደግሞ ዘመነ ዮሐንስ ነው ቀመሩም ወንጌላዊ ዓመተ ምሕረት ዓመተ ኩነኔ ሲካፈል ለአራት ሲካፈል ለአራት ሲካፈል ለአራት ደርሶ ቀሪ ነው ይህም የአንዱ ወንጌላዊ ድርሻ ደርሶ ቀሪ ይሆናል በቀመሩ መሠረት ቀሪው ስለሆነ ዘመኑ ሉቃስ መሆኑን እንረዳለን ጠደዴዐ ጠኔዘበለ ሃ መባቻን ለማወቅ ዓመተ ዓለምን ከመጠነ ራብዒት ጋር ደምሮ ለሰባቱ ዕለታት አካፍሎ ቀሪው አንድ ከሆነ መባቻው ማክሰኞ ይሆናል ቀሪው ሁለት ከሆነ ረብዕ ቀሪው ሦስት ከሆነ ሐሙስ ቀሪው አራት ከሆነ ዓርብ ቀሪው አምስት ከ ሆነ ቅዳሜ ቀሪው ስድስት ከሆነ እሑድ ይሆናል ያለ ቀሪ ቢካፈል መባቻ ሰኞ ይሆናል በዚህ መሠረት የ መባቻን ስናሰላ ሲካፈል ለሰባት ሲካፈል ለሰባት ቀሪ ዜሮ ይሆናል ቀሪው ዜሮ ስለሆነ የ መባቻ ሰኞ ይውላል የወንበር አወጣጥ የወንበር አወጣጥ ዓመተ ዓለምን ለ ዓመት አካፍሎ ከቀሪው ላይ አንድን ለዘመነ አትቶ ሐሰጥቶ የሚገኘው ወንበር ወጣ ይባላልፁ ወንበር ከአንድ እሰከ ድረስ የሚጓዝ የዘመን መስፈርት ነው አገልግሎቱም አበቅቴንና መጥቅዕን ለማውጣት የሚያገለግል ቀመር ነው ወንበር ዓመተ ዓለም ሲካፈል ለ ከቀሪው ላይ አንድ መቀነስ ለዘመን መስጠት በዚህ መሠረት የ ዓም ወንበር ሲካፈል ለ ቀሪ ከቀሪው አንድ መቀነስ ወንበር ወጣ ይባላል አበቅቴ አበቅቴ ማለት የዘመን ቁጥር ወይም ተረፈ ዘመን ማለት ነው ቃሉ ከዮናኒ ግሪክ የተገኘ ነው የፀሐይ ዐውደ ዓመት የጨረቃ ዐውደ ዓመት ዕለት ነው ፀሐይ ዑደቷን ጉዞዋን ሳትጨርስ ጨረቃ ዑደቷን ጨርሳ እንደገና የተጓዘችው ልዩነት አበቅቴ ይባላል ይህ ተረፈ ዘመን ወይም አበቅቴ ይባላል በሌላ መንገድ ደግሞ አበቅቴን ለማግኘት ድሜጥሮስ ከሌሊቱ ሱባዔ ገባ በሰባት ቢያበዙት ይሆናል ይህን በአምስት ዐ ዐ ቢገድፉት ቢያካፍሉት ቀሪው ይሆናል ይህን አበቅቴ ይሁንህ ብሎታል የአበቅቴ መደብ ነው ከመስከረም እስከ ነሐሴ በሚገኙ ወራት ውስጥ ጨረቃ የሁለት ወር ብርሃን ከመስጠት ጉድለት ሕፀፅ የምታሳይባቸው ስድስት ቀናቶች ይገኛሉ በዚሀ ሥር ቀኑንና ሌሊቱን የምንቆጥርባቸው ሠርቀ ሌሊትና ሠርቀ ወርኅ የሚባሉ መሥፈሪያዎች ይገኛሉ አበቅቴን ለማግኘት ወንበር በ ተባዝቶ ከሠለሳ ቢበልጥ ትርፉ ከሠላሳ ቢያንስ የተገኘው ቁጥር አበቅቴ ነው አበቅቴ ሲካፈል በ ቢገድፉት ቢያካፍሉት ደርሶ ቀሪ ይሆናል አበቅቴው ይሆናል ማለት ነው መቅጥዕ መጥቅዕ ማለት ደወል የአዋጅ መንገሪያ ነጋሪት ነው ደወል በተደወለ ጊዜ ተማሪ ወደ ክፍሉ እንደሚሰበሰብ ሁሉ መጥቅዕም አጽዋማትንና በዓላትን ይሰበስባልና በዚሁ ክፍል አጽዋማትና በዓላት ይታወጃል ዘሌ ኢዩ መጥቀፅ የሚውልበትን ዕለት መሠረት በማድረግ ለበዓላትና ለአጽዋማት ማውጫነት እንጠቀማለን መጥቅዕ ከ በላይ ሲሆን በዓለ መጥቅዕ በመስከረም ወር ይውላል ከ በታች ከሆነ ግን በዓለ መጥቅዕ በጥቅምት ወር ይውሳላል በዓለ መጥቅዕ በሁለቱ ወሮች ብቻ ነው የሚውለውመቅጥዕን ለማግኘት ወንበርን በ አባዝተን ለዐ በማካፈል እንቀምራለን መጥቅዕ ወንበር እ ሲካፈል ለ ይሆናል። ከየካቲተ በላይ አይወጡም በዓለ መጥቅዕ በመስከረም ሲሆን ጾመ ነነዌ በጥር ወር ትውላለች በዓለ መጥቅዕ በጥቅምት ከዋለ ጾመ ነነዌ በየካቲት ትውላላለች ሌሎቹን አጽዋማትና በዓላት ለማወቅ መሠረታችን መነሻችን ነነዌ ነው ነነዌ ተውሳክ የለውም መጥቅዕ ከዕለታት ተውሳክ ጋር ተደምሮ ከዐ ቢያንስ የተገኘው ቁጥር ነነዌ ይባላል መጥቅ ከዋለበት ሳኒታ ጀምረው ነነዌ እስከ ዋለችበት ቀን ስንቆጥር ከ እስከ ቀናት ነው የሚሆነው ቀመሩም መባጃ ሐመር ነነዌ መጥቅዕ የዕለታት ተውሳክ በዚህም መሠረት የ ዓም የነነዌ ጾም መቼ እንደዋለ ለማወቅ ብንፈልግ አሠራሩ መጥቅዕ ነው የዋለበት ዕለት ደግሞ ሐሙስ ዕለት ነው የሐሙሰ ተውሳክ ከላይ እንደተገለጸው ነው ዕለቱን ስንደምራቸው ነነዌ መጥቅዕ የዕለታት ተውሳክ የሐሙስ ተውሳክ በዓለ መጥቅዕ በመስከረም ስለዋለ ነነዌ ጥር ትውላለች ከዚህ በኋላ ያሉትን አጽዋማትና በዓላት ለማዉጣት ነነዌን ከአጽዋማቱ ወይም ከበዓላቱ ተውሳክ ጋር መደመርና ማግኘት እንችላለን ዐቢይ ጾም ነነዌ የዐቢይ ጾም ተውሳክ ጥር በዐ አካፍለን ቀሪውን እንይዛለን ዐቢይ ጾም የካቲት ቀን ሰኞ ይውላል ደብረዘይት ነነዌ የደብረ ዘይት ተውሳክ ጥር ጭ በ አካፍለን ቀሪውነ እንይዛለን ደብረ ዘይት መጋቢት እሑድ ይውላል ሆሣዕና ነነዌ የሆሣዕና ተውሳክ ጥር ሆሣዕና መጋቢት እሑድ ይውሳላል። ስቅለት ነነዌ የስቅለት ተውሳክ ጥር ቅስለት መጋቢት ዓርብ ይውላል ትንሣኤ ነነዌ የትንሣኤ ተውሳክ ጥር ትንሣኤ መጋቢት ዐ እሑድ ይውላል ርክበ ካህናት ነነዌ ርከበ ካህናት ጥር ጭ ርከበ ካህናት ሚያዝያ ረቡዕ ይውላል ዕርገት ነነዌ የዕርገት ጥር በዐ አካፍለን ቀሪውን ዕርገት ግንቦት ሐሙስ ይውላል ጳራቅሊጦስ ነነዌ የጳራቅሊጦት ጥር በዐ አካፍለን ቀሪውን ጳራቅሊጦስ ግንባት እሑድ ይውሳላል ጾመ ሐዋርያት ነነዌ ስመ ሐዋርያት ጥር ዐ በዐ አካፍለን ቀሪውን ጾመ ሐዋርያት ግንባት ዐ ሰኞ ይውላል ጾመ ድኀነት ነነዌ ጾመ ድኅነት ጥር ጾመ ድኀነት ግንቦት ረቡዕ የ ዓምየ ዘመነ ሉቃስ የበዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ከዚህ እንደሚከተለው ነው አጽዋማትና በዓላት የሚውለበት ቀንና መባቻ መስከረም ጸመ ነነዌ ጥር ዐቢይ ጾም የካቲት ድበረ ዘይት መጋቢት ሆሣዕና መጋቢት ስቅለት መጋቢት ትንሣኤ መጋቢት ርክበ ካህናት ሚሜያዝያ ዕርገት ግንቦት ጳራቅሊጦስ ግንቦት እሑድ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዐ ተውሳክ ተውሳክ እንይዛለን ተውሳክ እንይዛለን ተውሳክ እንይዛለን ተውሳክ ይውላል ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ የመሸጋገሪያው ዕለት በየዓመቱ ቅዱስ ዮሐንስ እየተባለ ይጠራል። ኘሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ባሕረ ሐሳብ በሚለው መጽሐፋቸው የኢትዮጵ ያ ዘመን አቆጣጠር ከምዕራባውያን የተለየበትን ሲያትቱ ዋናዉ ነገር አንድ ታላቅ ታሪካዊ ድርጊት ፈልጎ እርሱን መነሻ ማድረግ ነውሮማውያን የሮም ከተማ የተቆረቆረችበትን ዘመን መነሻ አድርገውት ነበር ታላቁ እሰክንድርም የገነነበት ዘመን መቁጠሪያ ሆኖ ነበር የእኛ ካህናትም ዛዘመነ እስክንድርዛ በሚል ስም ይጠቀሙበት እንደነበር መጻሕፍት ይመሰክራሉ ሶርያውያን የዘመን አቆጣጠር ማለት በፀሐይ ቆጥሮ ለዓመቱ ዕለት መስጠትን ከሮማውያን በተዋሱ ጊዜ የዓመቱን መጀመሪያ ርእሰ ዐውደ ዓመት ይባላል ጥቅምትቕቸተጸበጵረ ቀን ላይ አድረገውት ነበርጹ በኋላ የሰማዕታት መታሰቢያ እንዲሆን በ ዓመተ እግዚእ ወደ መስከረምስጵፐተጵመበጵረ ቀን ለወጡት ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት