Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በ ዮናስ ሀማርቆስ ደብ ቁ ህመማቸው ትዝብኑ በ ቀለዮጳ ደስታ ዞቤተሰብ ወግ በ ገላና ጥጉ የሽ አቸ ምደ ም ስሪት ነው።
ደዐጠዐዘ ለኔ ክብሬ ነው ቅፅ ቁጥር እውን ኮሮና የላብራቶሪ «የዘመን ቁጭት የግዜው በኮሮና ወቅት ሊወሰዱ የሚገቡ ተራ ተሪ ተስፋ አባይ። መት ቭቨጨዘ በ ግር ህት ማቹ ከሀሳባውያን ማጀት ወጥተን ወደ ተግባራውያን ዕልፍኝ ከተሸጋገርን እነሆ አንድ አመት አስቆጠርን የቅንድል ዲጂታል መፅሔት አንባቢያን እና ቤተሰቦች ያለ እናንተ ማበረታት እና ድጋፍ አንድም እርምጃ መራመድ አንችልም ነበር። ጠጡ በ ኋጡ ነርከኋ መማጠሰለ ገ ያ ያ ያ ሀገሬ በበህይሉ መይፍራው በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የማኔጅመንት መምህር ቢዝነሰ ሪሰርቸር ፍህቨርገፍርፍኦ ህኩጪ ወጩ ተ ፈጥሮ ለሰው ልጆች ከለገሰቻቸው ዕልፍ ትሩፋቶች መሃል ብቻም ሳይሆን በሀይማኖታዊ አስትምህሮ ውኃ የሰው ልጅ የተሰራበት አንዱ ግብዓትም ነው ምን አልባት አለም ስትሰራ ተፈጥሮ አዳልታ የለገሰችው ብዙ የሚባሉ የዘመን ስጦታዎች አሉ ከነዚህ ውስጥ ትልቁ ማነው ካላችሁኝ አባይ ነው መልሴ ሰላም ውድ የሀገሬ አምድ አንባቢያን እና የቅንድል ቤተሰቦች እንደምን ከርማችኋል ሳምንቶቻችሁን በቅንነት እና በምክንያታዊነት እንዳሳለፋችሁ እምነቴ ነው በዛሬው የሀገሬ አምድ ለዘመናት ከቁጭት እስከ ተስፋ የዘለቀውን ሁሉን ኢትዮጴያዊ እኩል ስሜታዊ የሚያደርገውን እና የወቅቱ የሀገራችን ብሎም የአለም ፖለቲካ መዘወሪያ ስለሆነው አባይ በጥቂቱ ለማየት ወደድኩ ታላቁ ወንዝ አባይ በቁጭትም በአድናቆትም ከጭስ አባይ አርሶ አደር እስከ ግብጽ ነጋዴ ብዙ ተብሎለታል። በሪዐዐ ከኢትዮጺጴያ ምድር እንዲፈልቅ የጠራው ዓም በግብጽ የተጀመረወን የሁስኒ ሙባረክ መንግስት አሳምሮ ፈጥሮ እግዚአብሔር የሰራው ተቃውሞ ምክንያት አድርጎ በወቅቱ የሀገራችን መሪ አፈሯን ሸርሽሮ ለሌለው ቢሰጥም አቶ መለስ ዜናዊ የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ድንበሯን አቋርጦ ሌላውን ቢያጠግብም በብዙ ውዝግቦች መሀል ለሀገራችን ተስፋ ለግብጽ የአባይን ልጅ ውሀ ሲጠማው ቢደንቅም እና ሱዳን ስጋት ሆኖ እነሆ እዚህ ደርሷል አሁን ላይ ለምን ሆነን ብዬ አማርሬ አላውቅም ሀገራችን ኢትዮጴያ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነት እና ታዲያ የጋራ ትብብር የምትሻበት ወቅት ነው ምክንያቱም መቶ የሀገሬን ወንዝ ውሀ የገዛ ንብረቴን ሚሊዮን ህዝቧን የሚመግብላትን እና ከ ቢሊዮን ብገድብ ብጠቀም ባለማ መሬቴን ዶላር በላይ ገቢ የሚያስገኝላትን የአባይ ውሀ ግብጽ ዛቻ ማስፈራሪያ ቁጣን ምን አመጣው እንደቀልድ አትመለከተውም። ምልልሳችንም እንዲሀ ነበር ጥያቄ ልጆች አሉህ መልስ አዎን አሉኝ ጥያቄ ስንት ልጆች አሉህ መልስ ሁለት ልጆች አሉኝ አንድ ወንድ አንድ ሴትን ጥያቄ እንዴት በዚያን ጥሩ ጊዜ ሁለት ለጆች ብቻ ወለድክ መልስ ሆዳቸውን ብቻ አልነበረም የምሞላው አዕምሮአቸውንም መመገብ ነበረብኝ። ዕድሜሽም አየገፋ ጉልበትሺም እየደከመ ነው ለመሆኑ ልጅ ወልደሻል ወይ ብዬ ብጠይቃት አልወለድኩም ስትለኝ እኔ ደግሞ መልሼ መዉለድ ታስቢያለሽ ብላት አፍታም ሳትቆይ እራሴን ሳልተካማ አልሞትም አለችችኝ የዕርሷ ኑሮ ማጠፊያው አጥሮ በየጉልቱ ስትንከራተት በቂ የሆነ መጠለያና ምግብ እን ሳታገኝ ሌላ ነፍስ ወደዚህ ዓለም ለማምጣት ያላት የሃሳበ ጽናት ገርሞኝ ዝም አልኩ በሌላ አጋጣሚ አንድ በሹፍርና የሚሰራ ሰው ጥሩ ገቢ እንዳለውና የሁለት ልጆች አባት እንደሆነ ልጆቹ ስለሚበሉትና ሰለሚኖሩበት ብዙም እንደማይጨነቅ በኩራት ካጫወተኝ በኋላ ትንሽ ገንዘብ ካገኘ ደግሞ ሌሎች ሁለት ልጆች ጨምሮ እንደሚወልድ ያለዉን የወደፊት ሃሳብ ገለፀልኝ ሁሉን ካዳመጥኩ በኋላ ሁለት ጥያቄዎች አቀረብኩለት ምናልባት በአንድ አጋጣሚ አንድ ችግር ቢያጋጥምህና መሥራት ባትችል ገቢም ባይኖርህ ልጆችህን ምን ታበላለህ ነበር ወዲያው የመለሰልኝ መልስ ፈጣሪ ያውቃል ነበር ከመልሱ የተረዳሁት ግን የራስንና የፈጣሪን ድርሻ ጠንቅቆ ካለማወቅ ስለሆነ አዘንኩ ሁለተኛዉ ጥያቄዬ ደግሞ ለልጆችህ መፅሐፍ ገዝተህና አንብበህ ታውቃለህ ወይ። ገፅ የአውደ ብሩሀን ገፆች በነፃነት ጌታቸው ሰላም ውድ የአውደ ብሩኃን ገጾች አንባቢያን እንደምን ቆያችሁን እንደሚታወቀው የአውደ ብሩኃን ገጽች አምድ ላይ በሀገራችን በተለያዩ የሙያ መስክ በመሰማራት ለሀገራቸው መልካም የሚባሉ ትሩፋቶችን ያበረከቱ ግለሰቦች እና በመዝናኛው በትምህርት በቢዝነስ በስፖርት በኪነጥበብ እና በሌሎች መስኮች በሰሯቸው ተግባራት ለወጣቶች አርአያ የሚሆኑ እና ለአንባቢያንን እያዝናኑ የህይወት ስንቅ ያስይዛሉ ያልናቸውን እንግዶች የምናቀርብበት መድረክ ነው የዛሬው የአውደ ብሩኃን ገፆች እንግዳችን ሙዚቀኛ ራሄል ጌቱ ስትሆን ብዙዎቻችን በየእኛ የቡድን ስራ የምናውቃት እና ከቅርብ ግዜ ወዲህ በተለያዩ ነጠላ ዜማዎችን በመስራት ተወዳጅነትን አትርፋለች ታዲያ ራሄል ጌቱን የመጽሄታችን እንግዳ ስናደርግ ለእናተ አንባብያን እና አድናቂዎቿ ከህይወት ተሞክሯዋ ባለፈ ከሙዚቃዋ ስኬት ጀርባ ያሳለፈችውን ጥረት እና ጥንካሬ ትማሩበታላችሁ ብለን በማሰብ ነው በመሆኑም ሙዚቀኛ ራሄል ጌቱ ከቅንድል መጽሄት ጋር ያደረገችው ቆይታ በአውደ ብሩኃን ገፆች አዘጋጅ ነጻነት ጌታቸው እንደሚከተለው ይቀርባል ሰናይ ንባብ። እውነት ለመናገር ቅገድክ ከሀገር ውስጥ በትወና የማን አድናቂ ነሽ እኔ የምቆጭ ሰው አይደለሁም። ሁልጊዜ በነገሮች አንድ ወንድ አንድ ሴት ብቻ ስማቸውን ንገሪን እስቲ ከህይወት አይደል የምንማረው ሁልጊዜም የምቆጭ ሰው አይደለሁም በነገሮች ግን አማራለሁ። አንድ አንድ ብቻ። ሁሌ ነው የምለው ኢትዮጴያዊነቴ ለኔ ህይወቴ ነው ማንነቴ ነው ክብሬ ነው ቅገድክ ራሄል ባለፉት ሳምንታት ስለቀቅሽው አዲስ ነጠላ ዜማ ያገሬ ሰው እናውራ ሀሳቡ እንዴ መጣ ህዝቡስ እንዴት ነበር አቀባበሉሃዖ ሁሜክ የሀገሬ ሰውን ለመስራት እንዴት ሀሳቡ መጣ መሰለሽ ያው አሁን ያለንበት በሀገራችን ላይ በመላ አለም ላይ የመጣብን መቅሰፍት አለ መጀመሪያ እግዚአብሔር እሱን ይመልስልንና ይማረን ። የሚል ነበር ሰውነታችን ያቀፋቸው አስገራሚ ሀቆች ሁ አንድ ሰው በአማካኝ በአመት ውስጥ ዐስድስት ሚሊዮን ሁለት መቶ አምስት ሺህን ጊዜ አይኑን ገጥሞ ይከፍታል። ድል የሚለው ቃል ማሸነፍን ስኬትን የሚያመለክት ፍቺ አለው በመሆኑም አነዚህን ሁለት የተለያዩ ቃላት ስናጣምር ቅንድልንን የሚል አንድ ጥምር ቃል ይመሰርታል በዚህም መሰረት የሀገራችን ባህል የሆነውን የሌላውን ችግር የመካፈል እንግዳ ሲመጣ እግር አጥቦ ያለውን አብስሎ ማስተናገድ በፍቅር ተካፍሎ የመብላትን ካለው ማካፈልን የተላበሰውን የማህበረሰባችን ቅንነት እንዲሁም ይህንን መልካምነቱን እንደ ድክመት ቆጥረው ባጠቁት ጠላቶቹ ላይ ከ ዶጋሌ እስከ አደዋ ከ መተማ እስከ ካራማራ ከ ምዕራብ እስከ ደቡብ በአንድ ላይ ተሞ ድል አድራጊነቱን ያስመሰከረበትን ጀግንነት ድል ማድረግን ወርሰን እንሆ እኛም በዘመናችን የገጠመንን የክፋት የመጠላላት የስሜታዊነትን የመለያየትን እንዲሁም አላዋቂነትን በቅንነት ድል ልናደርግ ቅንድል ብለን ብዕራችንን ቅንድል ብለን ወረቀታችንን ቅንድል ብለን መጽሔታችንን ሰይመናል እንኳን ለአንደኛ አመት የምስረታ በዓላችን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ኔ ከድርጊት ጋር ይገናኙ ብዙ ሰዎች ከመቼውም በበለጠ አሁን ነፃ ጊዜ አላቸው። ምክንያቱም በጥብቅ መከተል የሚያስፈልጋቸው ጥብቅ መርሃግብር የለም ማንም የሥራ ባልደረባው ወይም ጓደኛ እነሱን ተጠያቂ ሊያደርጋቸው አይችልም ገይ ቅንድል የቅንድል ዲጂታል መፅሔት የየኛ አመት ክብረ በዓል ከሀሳባውያን ማጀት ወጥተን ወደ ተግባራውያን ዕልፍኝ ከተሸጋገርን እነሆ አንድ አመት አስቆጠርን። የቅንድል ዲጂታል መፅሔት አንባቢያን እና ቤተሰቦች ያለ እናንተ ማበረታት እና ድጋፍ አንድም እርምጃ መራመድ አንችልም ነበር እናንተ ለሰጠችሁን በዋጋ ለማይታመነው የቅንነት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። እነዚህ ተስፋ ቆርጠው የሄዱት ሰዎች ምንም ስለ ማዕድን ቁፋሮ የሚያውቁት ነገር የለም ማለት ነው። ቼክ ኮ ላ ባቸ ክርና ለመሆን በቂ ሙከራ ደስታ ለማግኘት በቂ ተስፋ ሰው ለመሆን በቂ ፍቅር ይኑርህ ጨለምተኛ ሰው ከየትኛውም ጥሩ አጋጣሚ ውስጥ አስቸጋሪ ነገሮችን ሲመለከት የብሩህ ተስፋ ባለቤት የሆነ ሰው ግን ከችግሮች ውስጥ መልካም አጋጣሚዎችን የሚመለከት ነው። ብዙውን ጊዜ ሰዎች ማግባት ሲፈልጉ ራሳቸወን መጠየቅ ያለባቸዉን ጥያቄም በቅደም ተከተል ባለማስቀመጣቸዉ ወደ ሌላ ቀውስ ይገባሉ ለምሳሌ አንድ ሰው ለምን ላግባ ብሎ ራሱን ከመጠየቁ በፊት ማንን ላግባ ወደ ሚለው ጥያቄ ሲዘል ወደ ትክክለኛው የጋብቻ ዓላማ እንዳይገባው ስለሚያደርገዉ ነገ ወደ ፍቺና ሌላ የትዳር ቀውስ ውስጥ ሊያሰገባው ይችላል። ለምሳሌ አንድ ለማግባት የፈለገች ሴት ማንን ላግባ ብላ ራስዋን ስትጠይቅ መጀመሪያ ለማግባት የፈለገችበት ዋነኛ ምክንያት በውስጥዋ ማግኘት የምትፈልገውን በጋብቻ በኩል በአጭሩ ለማግኘት ሊሆን ይችላል ለምሳሌ ሀብታም መሆን ስለምትፈልግ ሀብታም ሰው ማን ነው ብላ መፈለግ ትጀምራለች ወይም እድሜዋ እየገፋ ከሆነ ደግሞ ቶሎ ልጅ ለመውለድ ማንን ባገባ ይሻላል በማለት እና ብቸኝነት ስላስቸገራት ወይም ሁሌ መዝናናት ስለምትፈልግ ይህንን ሊያሳካላት የሚችለውን ለማግባት ፍለጋዋን ትቀጥላለች እዚህ ላይ ይህች ሴት ክቡር ከሆነዉ ጋብቻ ማግኝት የምትችለዉን ትሩፋት ለማግኘት ሳይሆን በማግባትዋ ብቻ በአቋራጭ ልታገኝ የነበረውን የተደበቀ የውስጥ ፍላጎቷን ባለማግኘትዋ እንደገና ይህንን ሊሰጣት የሚችልን ሰው ለማግኝት ፍለጋ ትቀጥላለች እዚህ ላይ ለምን ላግባ ብለን ራሳችንን ስንጠይቅ በቂ የሆነ ምክንያት ማግኘት ሳንችል ማንን ላግባ ወደሚለው ስንሄድ ከላይ ወደ ጠቀስኩት አዙሪት መግባታችን አይቀሬ ነው ለማግባት ከራስ የመጣ ፍላጎት ሲሆን ለምን ላግባ ብለን ስንጠይቅ ብዙ ጊዜ ጥሩ መልስ ለማግኘት እንችላለን። ስለዚህ ለምን ላግባ ብለን ስንጠይቅ የምናገኛቸው ምክንያቶች ሁሉ ከስሜት ብቻ ያልመጡ በቂ አሳማኝና ዝርዝር ምክንያት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል ታዲያ ይህ ለምን ላግባ በሚለው ጥያቄ ዙሪያ እራሳቸንን ስንመረምር መጀመርያ ሌላ ሰው ወደ ህይወታችን ከማምጣታችን በፊት ዝግጁ ስለመሆናችን መጠየቅና የሚገባንን ሁሉ ፈትሸን ትክክለኛ ቁመና ላይ ስለመድረሳችን የሚያረጋግጥ ሂደትን አለብን ወር ኦሳኣነፎፍ ኮክህበንዕፀፎ ስለ ጋብቻ ባደረጉት ንግግር ብዙውን ጊዜ ተጋቢዎች ሁለቱም ግማሽ ብርጭቆ ይዘው በመምጣት አንዱ የአንዱን ጉድለት እንዲሞላ ጠብቆ ይገባና ሳይሞላለት ሲቀር ግጭትና ጥል ይጀመራል ብለዋል ይህን አባባል እኔም እጋራዋለሁ። እንደሚታወቀው ቅንድል ዲጂታል መጽሔት በቅጽ ቁጥር ላይ በልዩ አቀራረብ ከተካተቱት ውስጥ አንዱ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው በመሆኑም በቅጽ ቁጥር መጽሄታችን ውስጥ የተጠየቁት ጥያቄዎች የጥያቄዎቹ መልስ እና የጥያቄው አሸናፊዎች ከዚህ ቀጥሎ ይቀርባሉ የነበሩት ጥያቄዎች የሁለተኛው አለም ጦርነት እንዲቀሰቀስ ምክንያት የሆነው ክስተት የቱ ነው ሀን የብሪታንያ ጦርነት ለን የፖላንድ ወረራ ሐን የዱኪ ፈርድናድ መገደል መን ሁሉም መልስ ረ በኢትዮጵያ ታሪክ የመኪና መንጃ ፍቃድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ሰው ማን ይባላል በአፄ ቴዎድሮስ እና በአፄ የሐንስ መካከል የነገሱ የኢትዮጵያ ንጉሥ ማን ይባሉ ነበር ለስንት አመትስ ኢትዮጺያን አስተዳደሩ የሚሉ ጥያቄዎች ነበሩ የጥያቄዎቹ መልስ ጥያቄ ቁጥር በተለያዩ የታሪክ መጽሃፍት እና በወቅቱ የነበሩ የዐይን እማኞች እንደመሰከሩት ለሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጀመር እና እንደ ዋነኛ ምክንያት የሚጠቀሰው በአዶልፍ ሂትለር የሚመራው የናዚ ጦር ፖላንድን መውረሩ ነበር በዚህም መሰረት የመጀመሪያው ጥያቄ መልስ ፊደል ለ ነው።