Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ስግደቶች.pdf


  • word cloud

ስግደቶች.pdf
  • Extraction Summary

ፈ ጉዱ አሃዱ አምላክ አሜን በማለዳ ገቁ ስግደት ሩ ስግደት ሕይወት ነው። ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱሰ እያልን እንሰግዳለን ያግሪ ዕሆናፇሯ ወዎታና ሟሥ መጎሮሄ የአምልኮ ስግደት ለአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ የሚሰገድ አምልኮን የሚገልጽ መቼውንም የማይቋረጥ ሰግደት ነው። ዕለት ዕለትም መስሰገዳችን ታላቅ ነው። የመልካም ዜና መልአክ ነው።

  • Cosine Similarity

ለምሳሌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱሰ ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱሰ ቅዱስ እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እሰግድ ለመንፈሰ ቅዱስ ሰብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈሰ ቅዱሰ ምስጋና ለኩሉ አብ ምስጋና ለኩሉ ወልድ ምስጋና ለኩሉ መንፈሰ ቅዱሰ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈሰ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱሰ ኗ ቅዱሰ እግዚአብሔር ቅዱሰ ኃያል ቅዱሰ ሕያው ቅዱሰ ጸባኦት ቅዱሰ አዶናይ ቅዱስ ኤልቫዳይ ቅዱሰ ያህዌ ቅዱሰ ኢየሱሰ ክርሰቶስ ቅዱሰ አማኑኤል ቅዱሰ ኢያኤል ቅዱሰ ታዳኤል ቅዱሰ አብኖዲ ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ እሰግዳለሁ ኗ ይህንን ኀብስት ላበላን ምሰጋና ይገባል ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምስጋና ይገባል ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ምሰጋና ይገባል ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ምስጋና ይገባል ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን ምስጋና ይገባል እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን ምስጋና ይገባል በጸጋው ለጠበቀን ምሰጋና ይገባል ቸርነቱን ላበዛልን ምስጋና ይገባል ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ምሰጋና ይገባል ለድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይገባል ኦ ቅድስት ሥላሴ አምልኮም ምስጋናም ክብርም ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱሰ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ ይሁን አሜን። የአምልኮ ሰግደት ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሆይ ወደኔ ና ጁጋ አማኑኤል ሆይ ወደኔ ና መድኅኒትዓለም ሆይ ወደኔ ና ጁጋ ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ጁጋ አብ ቅዱሰ ነው ወልድ ቅዱስ ነው እ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው እ አብ ፅሐይ ነው እ ወልድ ፅሐይ ነው መንፈስ ቅዱስ ፅሐይ ነው አብ ፍቅር ነው እ ወልድ ፍቅር ነው እ መንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው አብ እሳት ነው ወልድ እሳት ነው መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው አብ ብርሃን ነው እ ወልድ ብርሃን ነው መንፈስ ቅዱስ ብርሃን ነው ጁጋ አብ ጉንድ ወይን ነው ወልድ ጉንድ ወይን ነው የአምልኮት ሰግደት መንፈስ ቅዱስ ጉንድ ወይን ነው አብ መለኮታዊ ቀሰት ነው ጁ ወልድ መለኮታዊ ቀሰት ነው ጁ መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ቀስት ነው ኗ አብ መለኮታዊ ብርሃን ነው ጁ ወልድ መለኮታዊ ብርሃን ነው ጁ መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ብርሃን ነው አብ የሃይማኖት መስረት ነውጺ ወልድ የሃይማኖት መሰረት ነው መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት መስረት ነው እ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይልካል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስለጥናል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናል አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈሰ ቅዱስሰ ኗ በረከቱን ለሰጠን ሀይሉን ላበዛልን በዚህ ሰአት ላቀመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰእት በጸጋ ለጠበቀን በብርሀኑ ሐይል ለመራኸን ላንተ ክብር ምስጋና ይግባው ሃሌሉያ ለአብ እ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈሰ ቅዱሰ « ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱሰ ኃያል ቅዱሰ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱሰ አዶናይ ቅዱሰ ያሕዌ ቅዱሰ ጸባኦት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅክብር ምስጋና ይግባው አብ ሆይ ወደኔ ና ኗ ወልድ ሆይ ወደኔ ና ኗ መንፈሰ ቅዱሰ ሆይ ወደኔ ና ኗፈ እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ ኗ እሰግድ ለመንፈሰ ቅዱሰ አብ ጥበብ ነው ኗ ወልድ ጥበብ ነው መንፈሰ ቅዱሰ ጥበብ ነው አብ ፍፁም እውነት ነው ኗ ወልድ ፍፁም እውነት ነው መንፈሰ ቅዱሰ ፍፁም እውነት ነው አብ ጎሕ ነው ኣኗ ወልድ ጎሕ ነው ኣኗ መንፈስ ቅዱስ ጎሕ ኣቁ አብ የጽድቅ አክሊል ነው ኗ ወልድ የጽደቅ አክሊል ነው መንፈሰ ቅዱሰ የጽድቅ አክሊል ነው አብ የሃይማኖት ጋሻ ነው ኗ ወልድ የሃይማኖት ጋሻ ነው መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት ጋሻ ነው አብ ሐሊብ ነው ወልድ ሐለብ ነው መንፈሰ ቅዱሰ ሐሊብ ነው ኗ አብ ዘላለማዊ ነው ወልድ ዘላለማዊ ነው መንፈስ ቅዱሰ ዘላለማዊ ነው የአምልኮት ሰግደት አብ መለኮታዊ እሳት ነው ወልድ መለኮታዊ እሳት ነው መንፈሰ ቅዱሰ መለኮታዊ እሳት ነው አብ መለኮታዊ ጦር ነው ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው መንፈሰ ቅዱሰ መለኮታዊ ጦር ነው አብ መለኮታዊ ፋና ነው ወልድ መለኮታዊ ፋና ነው መንፈስ ቅዱሰ መለኮታዊ ፋና ነው ለአብ ምስጋና ይገባል ለወልድም ምሰጋና ይገባል ለመንፈሰ ቅዱሰም ምሰጋና ይገባል ሰብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ይወደሳሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ያነጻሉ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱሰ ያፀራሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ያጸናሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ያሰጨክናሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ይጋርዳሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ያለብሳሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ባለሟል ያደርጋሉ እግዚአብሔር አብ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ወልድ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ ቅዱስ ነው ፈ ሥሉስ ቅዱሰ ፈ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱሰ ኃያል ቅዱሰ ሕያው ቅዱሰ ጸባኦት ቅዱሰ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱሰ ኢየሱሰ ቅዱሰ ክርሰቶስ ቅዱስ አማኑኤል ይህንን ኀብሰት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ውዳሴና መገዛት አንድ አምላክ ለሟሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ አሜን ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና ጌታ አልሻዳይ ሆይ ወደኔ ና ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና ኗ እሰግድ ለአሐዱ አብ እሰግድ ለአሐዱ ወልድ እሰግድ ለአሐዱ መንፈሰ ቅዱሰ አብ መለኮታዊ ጸሐይ ነው ኗ ወልድ መለኮታዊ ጸሐይ ነው መንፈሰ ቅዱሰ መለኮታዊ ጸሐይ ነው ኗፈ አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው « ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው መንፈሰ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው ኗፈ አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው ኗ ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው « መንፈሰ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው ኗፈ አብ የብርሃን ጸዳል ነው ኗ ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው መንፈሰ ቅዱሰ የብርሃን ጸዳል ነው አብ ንጉሥ ነው ወልድ ንጉሥ ነው ኗ የአምልኮት ሰግደት ኦ አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና ኗ መንፈሰ ቅዱሰ ንጉሥ ነው ፈ አብ የኃይል መንፈሰ ነው ወልድ የኃይል መንፈሰ ነው መንፈሰ ቅዱሰ የኃይል መንፈስ ነው አብ ከሃሊ ነው ወልድ ከሃሊ ነው መንፈሰ ቅዱሰ ከሃሊ ነው አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ይመረምራሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ሰውን ይሰባሉ አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱስ ይጠብቃሉ በአብ እታመናለሁ በወልድ እጠበቃለሁ በመንፈስ ቅዱሰ እጸናለሁ ንጹሕ ምስጋና ለአብ ንጹሕ ምስጋና ለወልድ ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱሰ ኗ ንስብሖ ለአብ ንስብሖ ለወልድ ንስብሖ ለመንፈሰ ቅዱሰ ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ ኪያከ ንሴብሕ እግዚኦ ኪያከ ሃሌሉያ እግዚኦ ሰብሐት ለእግዚአብሔር አብ ሰብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ሰብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር አብኖዲ እግዚአብሔር ኢያኤል እግዚአብሔር ማስሰያሰ እግዚአብሔር ታዳኤል እግዚአብሔር ትሰቡጣ እግዚአብሔር ታኦሰ ይህንን ኀብሰት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እሰከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምሰጋና ውዳሴና መገዛት አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱሰ አሜን ኦ ልዕል እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና ኗ ኦ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ሆይ ወደኔ ና እሰግዳለሁ ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱሰ ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ ቅዱሰ ነህ አዎ ቅዱሰ ነህ ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ የመለኮት አሳት ነህ አንተ እሳት ነህ የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ የንሰሐ ሰግደት የንሰሐ ሰግደት ለሊቀ ካህናት ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ይሰገዳል የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱሰ ሰብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈሰ ቅዱሰ ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ ያሕዌ ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ ጸባኦት ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ ኢየሱሰ ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ ክርስቶሰ ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብሰት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጽም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮ ክብርና ምሰጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱሰ ዛሬም ዘወትርም አሜን። የንሰሐ ሰግደት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ ኗ ኪርያላይሶን ጸባኦት ኪርያላሶን አዶናይ ኪርያላይሶን ያሕዌ ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ ኪርያላይሶን ኢየሱሰ ክርሰቶስ ኪርያላይሶን አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶሰ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ በአንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርሰቶሰ በአንተ ሱራፈል መሐረነ ክርሰቶስ በእንተ ካህናተ ሰማይ መሐረነ ክርሰቶሰ ብለን እንሰግድና እዛው እንደተንበረከክን ለሊቀ ካህናት ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ የምንሰግደው በተለይ በጾም ጸሎት ጊዜያት በብርታት ከአንባ ጋር ይሰገዳል በእንተ ነብያት መሐረነ ክርሰቶስ ይቅርታን ሰጠኝ ቅዱስ ሆይ ይቅርታን ሰጠኝ አምላክ ሆይ ይቅርታን ሰጠኝ አባት ሆይ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ ሰለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ ወንጌልህን ሰለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ በክብርህም ሰለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ ኦ አምላክ ኦ ክርስቶሰ ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ ተዘከረነ እግዚኦ በውሰተ መንግሥትከ እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶስ ጊዜ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርሰቶስ ጊዜ በጣቶቻችን እንቀጥራለን። የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጸጋ ስግደት ጸጋን የሞላብሸ ሆይ ደስ ይበልሸ ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሸ ከሴቶች መካከል የተባረክሸ ነሸና ደሰ ይበልሸ የማኅጸንሸም ፍሬ የተባረከ ነውና ደሰታ ይገባሻል የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ደስታ ይገባቫል በሰላምታሸ ደምጽ ተደስሰተናልና ደሰታ ይገባሻል ንግሥት የንጉሥ እናት እመቤት የእግዚአብሔር እናት ክብርት የአምላክ እናት መቅረዝ የብርሃን እናት ንጽሕት ጥጃ የነጭ በሬ እናት ልዕልት በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድሰት የምሰጉን እናት ምዕዝት የሸቱ እናት የወርቅ ሣፅን የዕንቁ ባሕርይ መገኛ በዕውነት ምስጋና ይገባሻል የእግዚአብሔር እናቱ ሆነቫልና በዕውነት መደነቅ ይገባሻል ዓለምን በመሐል እጁ የያዘውን ወልደሻልና በዕውነት ብፅዕነት ይገባሻል ለእውነተኛ ፀሐይ መውጫ ነሸና በዕውነት መመስገን ይገባሻል ለማለዳው ኮከብ ምስራቅ ሆነቫልና በዕውነት መደነቅ ይገባሻል ለጥምቀት ልጆች መመኪያ ሆነቫልና በዕውነት ብፅዕና ይገባቫል ለሃይማኖት መሠረት ፅናት ሆነቫልና የጸጋ ሰግደት ለእግዝትነ ቅድሰት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ እሰግድ ለእመ አምላክ ንሴብሖ ለእመ አምላክ ስብሐት ለእመ አምላክ ምስጋና ለእመ አምላክ ውዳሴ ለእመ አምላክ ቅድስት ነቨ አዎ ቅድስት ነቨ ብጽዕት ነቨ አዎ ብጽዕት ነሸ ንግሥት ነቨ አዎ ንግሥት ነቨ እመቤት ነሸ አዎ እመቤት ነሸ ንጽሒት ነቨ አዎ ንጽሒት ነቨ ብርክት ነቨ አዎ ብርክት ነሸቨ ኗ ፍጽምት ነሸ አዎ ፍጽምት ነሸ የሰላም እናቱ ነቨና ደስ ይበልሸ የፍቅር እናቱ ነቨና ደሰ ይበልሸቨ የምሕረት እናቱ ነቨና ደሰ ይበልሸ የብርሃን እናቱ ነቨና ደስ ይበልሸ የበረከት እናቱ ነቨሸና ደስ ይበልሸ የትሕትና እናቱ ነቨና ደሰ ይበልሸ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን የጸጋ ሰግደት ለኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምሰክር ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተሰፋ ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሸልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ ደስ ይበልሸ ንግሥት ሆይ ደሰ ይበልቨ ሙሸራ ሆይ ደሰ ይበልቨ ሙዳይ ሸቱ ሆይ ደስ ይበልሸ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ የክብር ሰግደት ደሰ ይበልሸ የብርሃን ድንኳን ሆይ ደስ ይበልሸቨ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ ደስ ይበልሸቨ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ ደሰ ይበልሸ የወርቅ መርከብ ሆይ ደስ ይበልሸ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ ደሰ ይበልሸ የምሕረት ደመና ሆይ ደሰ ይበልሸ የክብር ምንጭ ሆይ ደሰ ይበልሸ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ የአዳም ተሰፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቀብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቀ ምስጋና ላንቺ የአርን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሉስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ በምሳሌ የቅዱስ ሚካኤልን ስግደት እንመልከት እነሆም መቼ መቼ እንሰገድ የሚለውንም እነሆ ለቅዱስ ሚካኤል ባለን ፍቅር ይመረኮዛል። የክብር ሰግደት ለቅዱስ ሚካኤል ቅዱሰ ሚካኤል ሆይ ወደኔ ና የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና ቷ መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና ኗ እሰግድ ለሚካኤል ምስጋና ይሁን ለሚካኤል ስብሐት ይሁን ለሚካኤል ኗ ክብር ይሁን ለሚካኤል ሜካኤል የሠራዊት አለቃ ሜካኤል የምሕረት መልአክ ሜካኤል የሰላም መልአክ ሜካኤል ጠባቂ መልአክ ሜካኤል ትጉህ መልአክ ሜካኤል ሩኅሩኅ መልአክ ሜካኤል ተራዳኢ መልአክ ሜካኤል ለጋስ መልአክ ሜካኤል ፈጥኖ ደራሸ ሜካኤል ልዩ መልዕክተኛ ሜካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱሰ ሚካኤል ሆይ ክብርና ምሰጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም አሜን ለቅዱሰ ገብርኤል የክብር ሰግደት ቅዱሰ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና ኗ ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና መልአከ መጋቤ ሐዲሰ ሆይ ወደኔ ና እሰገድ ለገብርኤል ምስጋና ይሁን ለገብርኤል ሰብሐት ይሁን ለገብርኤል « ገብርኤል የአብ መልእክተኛ ገብርኤል የወልድ ባለሟል ገብርኤል የመንፈሰ ቅዱሰ አገልጋይ ገብርኤል አብሳሪ ድንግል ገብርኤል የካህናተ ሰማይ ጎደኛ ገብርኤል የሚካኤል ወዳጅ ገብርኤል የመኃይማንን ከለላ ገብርኤል አጽናኝ መልአክ ገብርኤል አማላጅ ተራዳኢ ገብርኤል እሳተ ነበልባል ኦ የራግው ንጉሥ መልአኩ ቅዱሰ ገብርኤል ሆይ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን በመዝሙር ባርካችሁ በአባታችን ሆይ ትቀድሱትና ሰግደቱን ታቀረባላችሁ። የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ሰግደት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ሆይ ወደኔ ና ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊሰ ንዌዴሰ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ሰብሐት ለቅዱስሰ ጊዮርጊስ ንሴብሖ ለቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቹ ባህርይ ቅዱሰ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ ቅዱሰ ጊዮርጊስ የተጋድሉ አርአያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሸ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ የክርስቶስ ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረሰህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን ወሰብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመሰቀሉ ክቡር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال